አንድነት ፓርቲ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ሰላማዊ ሰልፍ ሊያደርግ ነው – አንድነት

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እሁድ ነሃሴ 19 ቀን 2005 ዓ.ም በአዳማ(ናዝሬት)፣ በባሌ ሮቤ እንዲሁም በፍቼ ለሚያደርጋቸው ሰላማዊ ሰልፎች ለሚመለከታቸው የመንግስት አካናት የማሳወቂያ ደብዳቤ አስገብቶ መጨረሱን የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ግብረኃይል አስታወቀ ፡፡ አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት በሚል መሪ ቃል የጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ ህዝባዊ ተቀባይነቱና የተፅዕናኖ አድማሱ እየጨመረ መጥቷል፡፡ #Millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia1003203_10151828744184743_1868139525_n

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*