በዓለማችን ውስጥ የተከሰቱትንና እየተከሰቱ ያሉትን የሙስና ጠባዮች የሚከታተሉ ምሁራን፣ ተመራማሪዎችና እንዲሁም ጉዳዩን በጥብቅ የሚከታተሉት ግለሰቦችና ለጋሽ ድርጅቶች እንደ ጎርጐርሳውያን አቆጣጠር ከ1990ዎቹ በኋላ፤ በሁለት ፅንፍ መልክ የሚታዩ ሙስናዎች የተከሰቱ መሆኑን ያስገነዝባሉ፤ ስምምነትም ላይ ደርሰዋል። እነዚህም (1) በመንግሥታዊ አስተዳደር ብልሹነት መስክ የሚሰባሰቡ/የሚገለፁ/የሚከሰቱ ሙስናዎች (administrative corruption) እና፤ (2) የመንግሥቱን የሥልጣን አውታር፤ አስተዳደሩን፤ ህጎቹን፤ ወ.ዘ.ተ. በመማረክ የሚገለፁ የሙስና ጠባዮች […]

“በሻዕቢያ ነጭ ለባሽነት የሚጠረጠሩትና ሀገር የሚያውቃቸው የኢህአዴግ መሪዎች ሆነው እያለ መድረክን በሻዕቢያ ነጭ ለባሽነት ከሰዋል” ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራስያዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ አስታወቀ፡፡ መድረክ ይህንን ያስታወቀው “በኢትዮጵያ ድርቅ አለ ! ረሀብ አለ! ኢኮኖሚውም መንግስት እንደሚለው እያደገ አይደለም! የፖለቲካ ምህዳሩ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠቧል” በማለት ሰሞኑን በላከልን መግለጫ ነው፡ ፡ መድረክ በመግለጫው እንደገለፀው “ኢህአዴግ ከሻዕቢያ ጋር […]

የቀይ ባህር አፋር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት የኤርትራ ቀይ ባህር አፋር ሕዝብን ‹‹ራስን በራስ የማስተዳደር እስከመገንጠል›› መብት ለማረጋገጥ በትጥቅ ትግል …

ቃላት ቃላትን ረድተው ሀይል ሆነው ስሜትን መግለጽ እንደሚያቅታቸው ያየሁት አሁን ነው። ዛሬ.. ዛሬ አይኖቼ ደጋግመው የሚያለቅሱበት በስደት የሚያጋጥሙኝ ሰቆቃዎች በርካታ ናቸው። ስደት ወጥተን በሰው ሀገር በበሽታ ማቀው፣ አልጋ ይዘው፣ የሚበሉት አጥተው፣ መድሀኒት አጥተው ማየት ምን አይነት ስሜት ይጭራል? ያሳዝናል የሚለው የሚገልጸው ስሜት አይደለም። በተለይ ህጻናት ላይ የሚደርሱ ሰቆቃዎች ከምንም በላይ ያሳዝኑኛል። በኤች አይ ቪ ወላጆቻቸውን […]

በዓለም ላይ በየአስር ደቂቃ ከሚሞቱ ህጻናት መካከል፣ ሩብ ያህሉ አፍሪቃዉያን ህጻናት ናቸዉ።
 
መለስካቸዉ አመሃ ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ቀደም ሲል ማብራሪያ የሰጡ የህግ ባለሙያ ኣዋጁን ከአስራ ዘጠኝ ስድሳ ሰባቱ የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት አዋጅ ቀጥሎ የመጣ  ስር ነቀል አዋጅ ሲሉ ገልጠውታል ።