ለመጭው ትውልድ የተሻለ ሰላም የበለፀገ ዓለም – ባራክ ኦባማ – ሴፕቴምበር 25, 2013
President Obama, UNGA, speech
President Obama, UNGA, speech
ራሱን አሸባብ ሲል የሚጠራው የሶማሊያ አማፂ ቡድን አሽበባብ በናይሮቢዉ የገበያ አዳራሽ ባደረሰዉ ጥቃት ከሞቱት ሰዎች መካከል 6ቱ ብሪታናዊያን ሲሆኑ በሌላ በኩል ከአሸባሪዎቹ ጋ የተባበሩ የብሪታንያ ዜጎች መኖራቸዉ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በተለይ በአዳጊ ሀገራት መድሀኒት የሚያስፈልጋቸው ብዙ ህሙማን ይገኛሉ። ለብዙ በሽተኞች አስፈላጊውን መድሃኒት ከማግኘት ጎን ለጎን ያላቸው ችግር መድሃኒቶች ውድ መሆናቸው ነው።
አንድነት ፓርቲ በመጪው እሁድ መስከረም 19 ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ የመኪና ላይ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የነበሩ 15 አባላቱ ህገወጥ እስር ተፈፀመባቸው፡፡ አባላቱ ከስድስት ኪሎ ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው ጎዳና በመኪና ላይ እየቀሰቀሱ ባለበት ወቅት ሚኒሊክ ት/ቤት ፊትለፊት የፖሊስና የደህንነት ኃይሎች የሚተላለፈውን መኪና መንገድ በመዝጋት ቅስቀሳውን አደናቅፈዋል፡፡ በስፍራው የነበሩ በርካታ ሰዎች “ቀስቃሾቹ ህጋዊ ወረቀት ይዘዋል፤ልቀቋቸው” […]
ከክፍሉ ታደሰ መጽሐፍ በመዋስ በተለምዶ ‘ያ ትውልድ’ እያልን የምንጠራው ትውልድ በ1966ቱ አብዮት ወቅት ወጣት የነበረውን ትውልድ ነው። አሁን በቅርቡ ከተጻፉት ውስጥ፣ (1) ዻንዲ — የነጋሶ መንገድ፤ (2) ሕይወት ተፈራ — ‘Tower in The Sky’፤ (3) ዶ/ር መረራ ጉዺና — ‘የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች’፤ (4) ኢ/ር ኃይሉ ሻወል — ‘ሕይወቴና የፖለቲካ እርምጀዬ’ (?)፤ (5) ቡልቻ ዸመቅሳ— My Life and My Vision ይገኙበታል። እዚህ ውስጥ ያልጠቃቀስኳቸውም ሌሎችም ብዙ አሉ። ሆኖም ማውራት ለምፈልገው የጠቀስኳቸው ይበቁኛል።
ከጠቀስኳቸው የ‘ያ ትውልድ’ ጸሐፍት ውስጥ የአሁኑ ፖለቲካ ውስጥ የሌለችው ሕይወት ተፈራ ብቻ ነች። ሆኖም ሁሉም የሚጋሩት አንድ ነገር ያለ ይመስለኛል፤ የ‘ያ ትውልድ’ ፀሐይ እየጠለቀች መሆኑን በማመናቸው። ይህን ማመናቸውን በግምት ነው የምናገረው። ነገር ግን እነዚህ ሁሉ የሕይወት ልምድን ማጋራቶች አንድም ከእርምጃዎቻቸውና ስህተቶቻቸው እንድንማር፣ አሊያም ደግሞ ሕልሞቻቸውን ከግብ እንድናደርስ ነው። የተጻፉት መጽሐፍት በቂ ባይሆኑም ‘ይህ ትውልድ’ ግን ያለበቂ ትምህርትም ቢሆን አገሪቱ እጁ ላይ መውደቋ አይቀርም። ትውልዱ ይህን አውቆ ተዘጋጅቷል?
“እናቸንፋለን” ወይስ “እናሸንፋለን”?“
መጽሐፍ እየጻፈ ያለው ‘ያ ትውልድ’ ብቻ ሳይሆን ‘ይህ ትውልድ’ም ጭምር ነው። (ይህ ትውልድ የምለው ከሀያዎቹ አጋማሽ እስከአርባዎቹ አጋማሽ ያለውን ነው።) ለምሳሌ የልደቱ አያሌው ‘ሦስተኛው አማራጭ’፣ የግርማ ሰይፉ ‘የነፃነት ዋጋው ስንት ነው?’፣ የአንዱዓለም አራጌ ‘ያልተኬደበት መንገድ’ እና ሌሎችም እየወጡ ነው። የነዚህኞቹ ከነዛኞቹ የሚለየው አማራጭ መንገዶች ማመላከት ላይ ወይም ያልተኬደበትን መንገድ ማፈላለግ/ማመላከት ላይ ያተኩራል። የተሄደበትን ከያኛው፣ ያልተሄደበትን በይህኛው ማለት ነው።
‘ይህ ትውልድ’ ከ‘ያ ትውልድ’ ስህተት መውሰድ የሚገባው የመጀመሪያው ትምህርት በጥቂት ልዩነት ጎራ ለይቶ አለመቀጣቀጥን ነው ባይ ነኝ። ‘ያ ትውልድ’ በአንድ ርዕዮተ ዓለም፣ በአንድ ዓይነት ሕልም በቃላት አጠቃቀም ውስጥ ለውስጥ በአንጃነትና በሌላም በሌላም ሲከፋፈልና ሲቆራቆዝ እዚህ ደርሷል — ቢያንስ እስከ ምርጫ 97። ልዩነትን አቻችሎና ተወያይቶ የመፍታት፣ ከነልዩነትም ቢሆን (ከ“እናቸንፋለን”፣ “እናሸንፋለን” ዓይነት ትናንሽ የቃላትና አተረጓጎም ልዩነት ይልቅ) በዋነኛ አገራዊ ጉዳዮች (ዴሞክራሲ ማምጣት፣ ድህነትን ማጥፋት… የመሳሰሉት) ላይ ማተኮር ያስፈልጋል።
“እኔ ያልኩት ካልሆነ” የሚለው የቃል ሐረግ ካልሞተ የ‘ያ ትውልድ’ ፀሐይ ብትጠልቅም የ‘ይህ ትውልድ’ ፀሐይ አትወጣም።
እናሸንፋለንም፣ እናቸንፋለንም
አንተ ወይም እኔ (እኔ ወይም ሞት) ሞቷል። አሁን ያለው አማራጭ እኔንም አንተንም አካታች የሆነ አማራጭ ብቻ ነው፤ አንዱ ሲያሸንፍ/ሲያቸንፍ ሌላው የማያጎድልበት፣ ሁሉም የሚያሸንፍበት/የሚያቸንፍበት ነው።
ይሄ ትውልድ በኔ እምነት ከያ ትውልድ ይሻላል። በቀኖና የሚነገሩት የ‘ያ ትውልድ’ ድርሳናት ‘ይህን ትውልድ’ የሚያጣጥሉት በያ ትውልድ መለኪያ እየመዘኑት ነው። ይህ ትውልድ የራሱ መንገድ አለው ብዬ አምናለሁ። ስለአንባቢነት የሚወራውም ቢሆን ተጨባጩን እውነታ ያላገናዘበ ብዥታ ነው ብዬ የምረዳው። ብዙኃኑ ያኔም ሆነ አሁን ኖሮ አላፊ ነው። ልሒቁ ነው ለውጥ የሚያመጣው። ማንም ማንንም የማያጠፋበት የለውጥ መንገድ ደግሞ በዚህ ትውልድ እጅ አለ ብዬ አምናለሁ።
መልካም የለውጥ መንገድ!
blue, addis ababa, meskel rally foiled
ginbot7-eritrea
21 ሰፕተምበር 2013 የግንቦት 7 ሳምንታዊ ርእሰ አንቀጽ በሚል ነሐሴ 25 እና 26 ቀን 2005 በኢትዮጵያዉያን አቆጣጠር ወያኔ በሰማያዊ ፓርቲ አባላት ላይ የፈጸመዉን የመብት ጥሰት አስመልክቶ የወጣዉን ጽሑፍና አቶ ተክሌ በጽሁፉ ላይ ያቀረበዉን ትችት አንብቤአለሁ:: ወደ መሰረታዊ ጉዳዩ ከመግባቴ በፊት ግንቦት ሰባትም ሆነ ሌሎች ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ከትግል ስልት ልዩነት በቀር ለአንድ አላማና ግብ ለሚታገሉ […]
News, Sports, African Topics and Health
በየሳምንቱ በዚህ ሰዓት የሚቀርበው ዓለም አቀፍ የስፖርት መሰናዶአችን እንሆ።በዝግጅቱ ከተካተቱት መካከል እግር ኳስ፤ አትሌቲክስና የአውቶሞቢል እሽቅድድም ይገኙበታል።
በኬኒያ መዲና ናይሮቢ ካሉት ግዙፍ እና ዘመናዊ የገበያ ማእከላት ኣንዱ እና ምናልባትም ዋንናው የሆነው WEST GATE የገበያ ማእከል ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ በሳምንት ለሰባት ቀናት ከጡዋቱ 2 ሳዓት እስከ ምሽቱ 2 ሳዓት ለደንበኖቹ ክፍት ነበር
ሰማያዊ ፓርቲ ፣ በአቅዱ መሠረት ፣ ትናንት በመስቀል አደባባይ ሊያካሂደው የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በፖሊስ እርምጃ መደናቀፉ ተነገረ።
በሚመጡት 4 ዓመታት ፤ ጀርመንን የሚመራትን የመንግሥት አስተዳዳሪና የፓርላማ አባላትን ለመምረጥ በተካሄደው ምርጫ ፣ ወግ አጥባቂዎች ሲቀናቸው ፤
የCDU እና የያኔዋ የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ (ምዕራብ ጀርመን) መሥራች ኮንራድ አደናወር ከ1949 እስከ 1960 ድረስ ለሰወስት ዘመነ-ሥልጣን በመራሔ-መንግሥትነት አገልግለዋል።ከአደናወር ቀጥሎ ለሰወስት ዘመነ-ሥልጣን በመራሔ መንግሥትነት የመሩት ሔልሙት ኮል ናቸዉ።ሜርክል ጀርመንን ለሰወስተኛ ዘመነ-ሥልጣን በመምራት ሰወስተኛዋ ይሆናሉ
ዜና 220913
ላለፉት ሶስት ወራት ስኬታማ ህዝባዊ ንቅናቄ ሲያደርግ የቆየው አንድነት ፓርቲ የመጀመሪያውን ዙር ለሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ መስከረም 19 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ከሰላሳ ሶስቱ ፓርቲዎች ጋር በሚያደርገው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ያጠናቅቃል፡፡ የህዝባዊ ንቅናቄው አካል የሆነው የበይነ መረብ ዘመቻ(online social media campaign) ከመስከረም 14-18 ቀን 2006 ዓ.ም ይደረጋል፡፡ ዘመቻው ትኩረት የሚያደርገው የሚሊዮኖች ድምፅ […]
Sakharov-anagomes-europe-eskender-reeyot-092213
News, Radio Magazine or Mestawot
የጀርመን ተፎካካሪ ፖለቲከኞች አሸንፈው ምክር ቤት ለመግባት ከፍተኛ የሆነ የምረጡኝ ዘመቻና ክርክር ሲያደርጉ ሠንብተዋል። ማን ይሳካለት ይሆን?
የጀርመን ፖለቲከኞች አሸንፈው ምክር ቤት ለመግባት ከፍተኛ የምረጡኝ ዘመቻና ክርክር ሲያደርጉ ሠንብተዋል። የሜርክል ፓርቲ አሸንፏል።እንዴት?
የተመ የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት በኬንያ ናይሮቢ፤ ገበያ ማዕከል የተከሰተዉን ደም አፋሳሽ ጥቃት በጥብቅ አወገዘ። አሸባሪነት የዓለማቀፍን ሰላምና ጸጥታ የሚያደፈርስ ግዙፍ ጠንቅ ነዉ ሲል፤ በኒዮርክ የሚገኘዉ የተመድ ጽ/ቤት አስታዉቀዋል።
የጀርመን ተፎካካሪ ፖለቲከኞች አሸንፈው ምክር ቤት ለመግባት ከፍተኛ የሆነ የምረጡኝ ዘመቻና ክርክር ሲያደርጉ ሠንብተዋል። ማን ይሳካለት ይሆን?
የጀርመን ተፎካካሪ ፖለቲከኞች አሸንፈው ምክር ቤት ለመግባት ከፍተኛ የሆነ የምረጡኝ ዘመቻና ክርክር ሲያደርጉ ሠንብተዋል። ማን ይሳካለት ይሆን?
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(ዕንቊ መጽሔት፤ ቅጽ 6 ቁጥር 101፤ መስከረም ፳፻፮ ዓ.ም) መንግሥት የተወሰኑ አክራሪዎች የሚላቸው አካላት የሙስሊሙን ማኅበረሰብ እያወናበዱት ነው ሲል መግለጹ የሚታወቅ ነው፡፡ ከዚሁ ጉዳይ ጋራ በተያያዘ የተወሰኑ ሙስሊሞችም በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡ ይኸው አጀንዳ አሁንም የሙስሊሙን ማኅበረሰብ በሚያረካና ዘላቂ አገራዊ ሰላም በሚያመጣ ኹኔታ መቋጫ አላገኘም፡፡ ይልቁንም መንግሥት ‹‹ሚዛን ለመጠበቅ›› በሚመስል መልኩ ‹‹በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን …![]()
ይድረስ ለአንዳርጋቸው ፅጌ ጥብቅና ለሻእቢያ ቁጥር 2 – ለቁጥር 2 ከአንበሳው ይብራ ([email protected]) አንዳርጋቸው ፅጌ ሁለተኛውን የኢሳት ቃለ መጠይቅዎንም አበጥሬ አንጠርጥሬ ሰማሁት ። ግሩም ደንቅ ነው መቼም ። ጠያቂው 2ኛውን ክፍል የሚጀምረው በባሕር በር ጥያቄ ነው ። ይህ የሁሉም ኢትዮጵያዊ …
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
የዕለቱ ዜና
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ፓርቲውን ለቀጣዮቹ 3አመታት በሊቀመንበርነት ለመምራት ከተወዳደሩት 5 ከፍተኛ አመራሮች ውስጥ 3ቱን ለመጨረሻው ዙር ውድድር እንዲያልፉ በዴሞክራሲያዊ መንገድ መርጧል፡፡ ፓርቲውን በሊቀመንበርነት ለመምራት የተወዳደሩት አቶ ትግስቱ አወሉ፣ ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው፣ አቶ ግርማ ሰይፉ፣ አቶ ሽመልስ ሀብቴ እና አቶ ተክሌ በቀለ ናቸው፡፡ ዛሬ የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አባላት በሚስጥር ድምፅ […]
Ethiopia, ICC, Africa
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
ለመሆኑ በጀርመን ሀገር ወጣቶች እንዴት ለምርጫ ይዘጋጃሉ? የምርጫ ቀን እና ምርጫስ ምን ይመስላል? በዛሬው የወጣቶች ዓለም የምንቃኘው ይሆናል።
ኢትዮጵያ ዉስጥ አምስት ዓመት ሳይሞላቸዉ የሚሞቱት ሕጻናት ቁጥር ባለፈዉ 20 ዓመት በሁለት ሶስተኛ መቀነሱ ተነገረ። በኢትዮጵያ ዉስጥ በየዓመቱ ከሚወለዱት ከ 1000 ህፃናት መካከል 5 ዓመት ሳይሞላቸዉ የሚሞቱት ሕጻናት ቁጥር፤
የፊታችን እሁድ ጀርመን ዉስጥ የምክር ቤት አባላት ምርጫ ይደረጋል። በምርጫ ሥልጣን የሚይዘዉ መንግስት ለሀገሪቱ ይሻላል የሚለዉን አዲስ የፖለቲካ መርህ ሲቀይስ፤ ጀርመን ስለ አፍሪቃ የምትከተለዉም መርህ በአዲስ ምዕራፍ ይቀጥላል።
የኤርትራ መንግሥት የዛሬ 12 ዓመት ካሠራቸው አሥራ አንድ ባለሥልጣናት በሕይወት የሚገኙት ሁለት ብቻ ሊሆን እንደሚችል የዓለም ፓርላማዎች አንድ ባለሥልጣን አስታወቁ፡፡
Gura Ferda, displacement reports
Eritrean prisoners, 12 years without trial
Opposition Addis Ababa City Council controversy over rallies venue
የሀ/ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወደ አውስትራልያ ያመራሉ የሀ/ስብከቱ ሰንበት ት/ቤቶች ማ/ክፍል ሓላፊ የታገደውን አመራር ለሁከት እየገፋፋ ነው በአመራሩ የቃለ ዐዋዲ ጥሰትና ሃይማኖታዊ ሕጸጽ ምክንያት የታሸገው የድሬዳዋ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት ተከፍቶ አገልግሎቱን በጊዜያዊ ሥራ አመራር ቀጠለ፡፡ ሰንበት ት/ቤቱ እንዲከፈት የተወሰነው የካቴድራሉ ሰበካ ጉባኤ ከነሐሴ ፳፯ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ሲኾን ይህም …![]()
ኤርትራ ውስጥ የፖለቲካ ተሳትፎንና የአመራር ብቃትን ለማጠናከር ሲባል መንግስታዊ መስርያ ቤቶች በአዲስ መልክ እየተዋቀሩ እንድሆነ የሀገሪቱ ፕረዚዳንት አስታውቀዋል።
መስከረም ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ አየር ሃይል በመተው ሰሞኑን ግንቦት 7ትን ከተቀላቀሉት አብራሪዎች እና የበረራ አስተማሪዎች መካከል የተዋጊ ሄሊኮፕተር ተዋጊና አዛዥ የሆኑት ካፒቴን አክሊሉ መዘነ ዛሬ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ በአንድ ወቅት በገናናነቱ የሚታወቀው የኢትዮጵያ አየር ሐይል አሁን ያለበት ደረጃ የሚያሳፍር መሆኑን ተናግረዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ ሰፍኖ አየር ሀይሉ ተመልሶ የሚገነባበት ጊዜ እንደሚመጣ …
መስከረም ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- መስከረም 12 እና መስከረም 19 ሰማያዊ እና አንድነት ፓርቲዎች በተከታታይ የጠሩዋቸው ሰልፎች በመስቀል አደባባይ እንደማይካሄዱ የአዲስ አበባ መስተዳድር ህዝባዊ ስብሰባ ማስታወቂያ ክፍል አስታውቋል። ጽህፈት ቤቱ ይህን ያስታወቀው ከሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ጋር ውይይት ካደረገ በሁዋላ ነው። ይህንን ውሳኔ ተከትሎ ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ” ህዝባዊ አገልግሎት የሚሰጥ ቦታ ለዜጎች ሁሉ …
መስከረም ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በቆላማና ከፊል ቆላማ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ አርብቶአደሮች ባለፉት 20 ዓመታት በአካባቢው በተደጋጋሚ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለከፍተኛ ጉስቁልና መዳረጋቸው ታውቋል። በቦረና ዞን ብቻ በ2005 ዓ.ም 30 ሺህ 216 እንስሳት በድርቅ ሲያልቁ፣ በ2004 ዓ.ም ደግሞ 10 ሺህ 609 እንስሳት አልቀዋል፡፡ በማኅበራዊ ጥናት መድረክ የአካባቢ ጉዳዮች ተመራማሪ የሆኑት አቶ አለባቸው …
መስከረም ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕሬዚዳንት ሙርሲ ስልጣናቸውን በሀይል ከተነጠቁበት ጊዜ ጀምሮ ግብጽ ሰላም ማግኘት አልቻለችም። የአገሪቱ መንግስት የፕሬዚዳንት ሙርሲን ደጋፊዎች ለማደን በሚያደርጉት ጥረት አንድ የፖሊስ ጀኔራል ተገድለዋል። መንግስት በርካታ የፕሬዚዳንቱን ደጋፊዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ሲያስታውቅ፣ ደጋፊዎቹ ግን ራሳቸውን መሰራያ በማስታጠቅ መንግስት ለመፋለም ቆርጠው መነሳታቸው ይነገርላቸዋል። መንግስት በያዘው አቋሙ ከገፋበት ግብጽ ዳግም ሶሪያ ልትሆን …
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech