የኤርትራ ተቃዋሚዎች የስደት መንግስት አቋቋሙ
የኤርትራ ተቃዋሚዎች ጥምረት አዲስ አበባ ላይ የስደት መንግስት ማቋቋማቸው በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ተሰምቷል።
የኤርትራ ተቃዋሚዎች ጥምረት አዲስ አበባ ላይ የስደት መንግስት ማቋቋማቸው በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ተሰምቷል።
አሜሪካውያን በእስልምና ሃይማኖት ላይ ያላቸው አሉታዊ አመለካከት እየሰፋ መጥቷል።
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀውና በቅርቡ በተካሄደው በዚህ የህፃናት ፊልም ፌስቲቫል የቀረቡትን ፊልሞች በሙሉ፥ ተጀምሮ እስኪጨረስ፥ የፃፉትን …
(VOA) — ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመጭው ጥቅምት አካሂዳለሁ ባሉት የመንግስት ለውጥ፤ እየተቀያየረ የሚሄደውን የኢትዮጵያን የወዳጅነት …
ለአባቶች ድርድር መሰናከል ምክንያት ሆኗል የተባለው የመጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ቃለ ምልልስ “ስለ ፓትርያርክ ከሥልጣን መውረድ …
የመጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ቃለ ምልልስ “ስለ ፓትርያርክ ከሥልጣን መውረድ እና መሻር” Read more →
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚቲኦሮሎጂ ኤጀንሲ ዓለምአቀፍ ደረጃዎችን በጠበቁ መሣሪያዎች፣ መረጃ አሰባሰብ፣ አሠረጫጨትና አከመቻቸት የሚንቀሣቀስ ድርጅት መሆኑን የድርጅቱ …
ዋና መሥሪያ ቤቱ ካሊፎርኒያ ዩናይትድ እስቴትስ የሚገኘው፤ ጉግል በመባል የታወቀው በኢንተርኔት የመረጃዎች አቅራቢ ማሺን፣
ጥንታዊው የሰው ዘር ይገለገልባቸው የነበሩ የድንጋይ መሳሪያዎች ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኝተዋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት፤ በሚመጡት 5 ዓመታት አከናውነዋለሁ በሚል ያወጣው ምጣኔ-ሀብታዊ አቅድ በጣም የተጋነነ መሆኑን ሐያስያን ቢገልጹም፣
(በሔኖክ ያሬድ) የቀድሞ ሰው ከ3.4 ሚሊዮን ዓመት በፊት የድንጋይ መሣርያ ይጠቀም እንደነበርና መሣርያዎቹንም ተጠቅሞ የትላልቅ አጥቢ …