ከዲኪካ 3.4 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ የድንጋይ መሣርያ ቅሪት ተገኘ
(በሔኖክ ያሬድ)
የቀድሞ ሰው ከ3.4 ሚሊዮን ዓመት በፊት የድንጋይ መሣርያ ይጠቀም እንደነበርና መሣርያዎቹንም ተጠቅሞ የትላልቅ አጥቢ እንስሳት ሥጋና መቅኒ ይመገብ እንደነበር የሚያሳዩ ቅሪቶች መገኘታቸውን ነሐሴ 5 ቀን 2002 ዓ.ም. በብሔራዊ ሙዚየም በ10 ሰዓት ይፋ ሆነ፡፡