በስዊዘርላንድ በርን የሚኖሩ የኢሳት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሳካ የገቢ ማሰባሰብ ስራ ሰራ
ነኅሴ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ቅዳሜና እሁድ በተካሄደው አፍሪካ ፎረም ፌስቲቫል ላይ የተገኘው አስተባባሪ ኮሚቴ፣ ከምግብ፣ ከቡና፣ ከመጠጥ ሽያጭና ከተለያዩ ገቢዎች ያገኘውን ገንዘብ በኢሳት አካውንት ማስገባቱን ገልጿል። በእለቱ የኢሳት አላማ ለውጭ አገር ዜጎች ከማስተዋወቅ በተጨማሪ፣ ለኢሳት በቋሚነት ድጋፍ የሚያደርጉ አባላትንም መዝግቧል። በምግብ ዝግጅት ሴቶች ከፍተኛ ተሳትፎ ማድረጋቸውን የገለጸው አስተባበሪ ኮሚቴው፣ …