ሙስሊሙ ማህብረሰብ ለመሪዎቹ ያለውን ድጋፍ ገለጸ
ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ሰሞኑን በእስር ላይ የሚገኙ የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላትን ጥፋተኛ ማለቱን ተከትሎ ፣ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዛሬ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ በመቃወም ድምጹን አሰምቷል። በቤኒን መስጊድ እጅግ በርካታ ህዝብ በተገኘበት በተደረገው ተቃውሞ ሙስሊሙ ህዝብ፣ የመሪዎቹን ነጻነት ከሚያረጋግጠው የፍርድ ቤት ውሳኔ ውጭ ሌላ ውሳኔ …