Tag: amharic news
ሰበር ዜና – ቅዱስ ሲኖዶስ በሊቢያ ለተሠዉት ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች የሰማዕትነት ሥያሜ ሰጠ
ዝርዝር መግለጫው በይፋ የሚወጣው በቀጣዩ የጥቅምት ምልዓተ ጉባኤ ነው በስደት ያሉ የሚመለሱበትና በኑሯቸው የሚቋቋሙበት ጠንካራ ውሳኔ…
ብፁዕ አቡነ አብርሃም የባሕር ዳር ከተማ ሀገረ ስብከትን እንዲመሩ ተመደቡ
የምዕራብ ጎጃም – ፍኖተ ሰላም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም፣ የባሕር ዳር ከተማ ሀገረ…
ትኩረት የሚሹት ሁለቱ የሰማዕቱ የብርሃኑ ልጆች
በግፈኛው አይሲስ ከተሠዉት ወንድሞች መካከል ብርሃኑ ጌታነህ የተባለው በአዲስ አበባ አቧሬ አካባቢ ይኖር የነበረው ወንድም ይገኝበታል፡፡…
ፓትርያርኩ: ‹‹ገለልተኛ ነን በሚል ከእናት ቤተ ክርስቲያን መኮብለል ሊታረም ይገባል››
በሊቀ ጳጳስ ሥር የማትመራ ቤተ ክርስቲያን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ናት ለማለት ያስቸግራል እንደቀደሙ ጠንክረን በማስተማር ወደ አንዲት…
ብሩንዲ ተናወጠች! ….. በቀጣይነትስ!?!
ከወደ ብሩንዲ ሕዝብ ነቅሎ ተነስቷል። በአገሪቱ ሊካሄድ ጥቂት ጊዜያት በቀሩት አገራዊ ምራጫ ላይ ለሶስተኛ ጊዜ ለመወዳደር…
በሁመራ አከባቢ ህወሀት እስከአሁን ከአንድ መቶ በላይ ኢትዮጵያውያንን ገድሏል
የቀድሞዋ የጎንደሬዎች ከተማ ሁመራ አሁን ደግሞ የጎንደሬዎች መቀበሪያዋ የጅምላ መጨፍጨፊያዋ ሁመራ በየቀኑ የወገን የድረሱልን የሰቆቃ ድምፅ…
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ትናንት ሚያዝያ 27/2007 ዓ.ም ከአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ኃላፊዎች ጋር…
በመተማ በተቃውሞ ላይ የተሳተፉ 2 ነዋሪዎች በፌደራል ፖሊሶች ሲገደሉ በርካቶች ቆሰሉ
ሚያዝያ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዛሬ ሚያዚያ 27 ቀን 2007 ዓም የመተማ…
በቅርቡ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የታሰሩት ወጣቶች በሃሰት እንዲመሰክሩ ጫና እየተደረገባቸው ነው
ሚያዝያ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሊቢያና ደቡብ አፍሪካ በግፍ የተገደሉ ኢትዮጵያውያንን ለመዘከርና…