ግብፅ ወዴት እያመራች ይሆን ?
ሙስና ጭቆና እና የኑሮ ውድነት የወለደው የግብፅ ህዝባዊ አመፅ ከትናንት አንስቶ አዲስ መልክ ይዟል ።
ሙስና ጭቆና እና የኑሮ ውድነት የወለደው የግብፅ ህዝባዊ አመፅ ከትናንት አንስቶ አዲስ መልክ ይዟል ።
በኢትዮጽያን የሚያዉቁ በኢትዮጽያ የኖሩ የዉጭ አገር ዜጎች በተለይ ኢትዮጽያን ጥለዉ ሲወጡ ስለ አገሪቷ ዉበት በአገሪቷ ስላለዉ …
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደራሴዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄ መልስ ሰጡ።
አስር ቀናትን የደፈነዉ በግብፅ የተቀጣጠለዉ ህዝባዊ አመፅ ከትናንት ቀትር በኋላ አንስቶ ወደግጭት ተሸጋግሯል።
ከሰሜን አፍሪካ እየተንደረደረ ቁልቁል የሚዘልቀው የአብዮት ሰደድ ሙቀቱ አዲስ አበባ ላይ መሰማቱ አልቀረም። ብዙ ሽር ጉድ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የድሬደዋ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት መምህራን የኑሮ ዉድነትን በማገናዘብ የተደረገልን የደሞዝ ጭማሪና የቤት ድጎማ ከእጃችን አልገባም …
ከሥልጣን እንዲወርዱ ለአንድ ሳምንት በአደባባይ ተቀውሞ የተጠየቁት የግብፁ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ በሚቀጥለው ምርጫ እንደማይወዳደሩ አስታወቁ ።
በማግሬብ አካባቢ በቱኒዚያ የጀመረው የሕዝብ ዓመጽ አሁን ደግሞ ግብጽን እየናጠ ሲሆን ውጥረቱ በጠቅላላው በአረቡ ዓለም እንዳይስፋፋ …
ፕሪቶሪያ የሚገኘው የአለም አቀፍ ስልታዊ ጥናት ተቋም ሀላፊ፤ ዶክተር ጃኪ ቺለርስ በአፍሪቃ የመሪዎች ጉባዬ ላይ የሰጡት …