ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ገቡ
በ1997ቱ ሀገር አቀፍ ምርጫ ወቅት ቅንጅትን ወክለው የአዲስ አበባ ከንቲባ እንዲሆኑ ተመርጠው የነበሩት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ገቡ።
በ1997ቱ ሀገር አቀፍ ምርጫ ወቅት ቅንጅትን ወክለው የአዲስ አበባ ከንቲባ እንዲሆኑ ተመርጠው የነበሩት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ገቡ።
የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ድረስ ለተጠቀሱት ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ ወሰነ፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ ‹‹ከአንዳርጋቸው ጋር በአካል ተገናኝታችኋል›› የሚል ክስ የመሰረተባቸው ተከሳሾቹ ‹‹ከአንዳርጋቸው ጋር ተገናኝታችኋል ከተባለ አቶ አንዳርጋቸው ኢትዮጵያ …
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱ ወሰነ – ነገረ ኢትዮጵያ Read more »
‹እጄን ወደ ላይ አስረው ብልቴ ላይ ሀይላንድ አንጠልጥለውበታል፡፡ ሴቶቹ ሀይላንዱን የሚበቃቸውን ያህል ያወዛውዙታል፡፡ በዚህም ምክንያት ከጥቅም ውጭ ሆኗል፡፡ የዘር ፍሬየን ከጥቅም ውጭ አድርገው ዘሬን እንዳልተካ አድርገውኛል፡፡ ሽንቴንም መቆጣጠር አልችልም፡፡›› አበበ ካሴ እኔ አበበ ካሴ እባላለሁ፡፡ የሰሜን ጎንደር ተወላጅ ነኝ፡፡ በማዕከላዊ እስር ቤት ከ5 ወር በላይ ታስሬለሁ፡፡ ከዚህ መካከል 4 ወር ከ25 ቀናት በጨለማ ቤት ተቆልፎብኝ […]![]()
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት ሰርግና ምላሽ በኢትዮጵያ ከወዲሁ የተወሰኑ እስረኞችና በመፍታትና ብዛት ያላቸውን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና አባላትን በማሰር ወደ ቀኑ እየገሰገሰ ይገኛል፡፡የሰማያዊና የቀድሞው አንደነት አመራሮችና አባላት ኦባማ ወደ አገራችን ሲመጡ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እያሴራችሁ እንደሆነ ደርሰንበታል በማለት ለእስር ተዳርገዋል፡፡ ባሳለፍነው ሐሙስ የሞያ አጋሮቹ መፈተታት የፈጠረበትን ደስታ አጣጥሞ ሳይጨርስ በቁጥጥር ስር የዋለው ጋዜጠኛ ሐብታሙ ምናለ ከአምስት […]![]()
በተለያዩ ፊልሞችና የቴሌቪዥን ድራማዎች ላይ በመተወን የምትታወቀው ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን እና ግብረ አበሯ በእስራት ተቀጡ። በአዲስ አበባ ከተማ በኮልፌ ቀራንዮ ነዋሪ የሆኑት ተከሳሾቹ በእስራት የተቀጡት ከታዘዘላቸው ውጭ ተጨማሪ ገንዘብ ከባንክ ቤት በማውጣት ለግል ጥቅማቸው በማዋላቸው ነው። የ22 አመቷ ተዋናይት ከግብረ አበሯ ጋር በመሆን በተሰጣቸው የ4 ሺህ ብር ቼክ ላይ ከፊት ለፊቱ ሁለት ቁጥርን በመጨመር ያልተፈቀደላቸውን […]![]()
በናይሮቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ከደላሎች ጋር እንደሚሰራ ብዙዎች በምሬት ይገልጻሉ ‹‹ወተትና ማር ታፈልቃለች››ወደሚሏት ደቡብ አፍሪካ ለመሻገር በተለይ ከደቡብ ኢትዮጵያ በመነሳት በሞያሌ በኩል ወደ ኬንያ በመግባት ረዥሙን ጉዞ ለመያያዝ ራሳቸውን በሚያዘጋጁበት ቅጽበት እየተያዙ ወህኒ የሚወርዱ ወጣቶች ቁጥር በኬንያ ከፍተኛ ደረጃ መድረሱን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ኢትዮጵያዊያኑ በኬንያ ለመቆየት፣ስራ ለመስራት አልያም የሽብር ተግባር ለመፈጸም የመጡ እንዳልሆኑ ቢታወቁም በአገሪቱ ፖሊሶች […]![]()
ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው ሰማያዊ ፓርቲ ከ2007 ሀገራዊ ‹‹የውሸት ምርጫ›› ማግስት በገዥው አካል እየተወሰደ የሚገኘው ግድያ፣ እስር፣ ከስራ ማፈናቀል፣ ማሸማቀቅና ድብደባ በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ሐምሌ 7/2007 ዓ.ም ‹‹የወለደውን የረሳ ብሶት የወለደው ስርዓት! የዘመቻ እስርና ግድያ ተጠናክሮ ቀጥሏል!›› በሚል በጽ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እዳመለከተው፣ ምርጫው ከተጠናቀቀበት ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም ማግስት በምርጫው በንቃት ይሳተፉ […]![]()
የትጥቅ ትግሉ በአራቱም አቅጣጫ ተጠናክሮ ቀጥላል የወያኔም ስጋቱ አይላል፤ ተባላ አርበኞች ግንቦት 7 በተለያዩ ግንባሮች በወያኔ ላይ የከፈተውን ማጥቃት ተከትሎ ከወያኔ ጎራ የተምታቱ ዜናዎች እየተደመጡ ነው። የቴፒው ትንቅንቅ አሁንም ቀጥሏል። ርዕዮት ዓለሙና የዞን 9 ጦማሪዎች በድንገት መፈታት እያነጋገረ ነው የሚኒስትር-ሬድዋን ሁሴን-አማካሪ-መኮብለላቸው ተሰማ እግዚአብሔር 10ቱን ለሙሴ የተሰጡትን ትእዛዝ እንዳሻሽላቸው አዞኛል “” የሮማው ካቶሊክ ጳጳስ ፍራንሲስ አሰግድ […]![]()
የወያኔው ሬድዋን ሁሴን ፣ እነ ርዮት አለሙ የተፈቱት መንግስት ማግናኒመስ (ትልቅ) ስለሆነ ነው እያለን ነው፣ ድርጅታችውን መልአካዊ አድርጎ ለማቅረብ ሲሞከር። ሆኖም፣ የገዢውች ማንነትን፣አ አዉሬነትን አሁን በአገሪቷ ዙሪያ ሁሉ ካሉ የቶርቸር ቻምበሮች (ክፍሎች) የሚሰሙ የሰቆቃ ጩኸቶች በትልቁ እያጋለጡ ነው። ባልሰሩትና ባልፈጸሙት ወንጀል፣ ቢያንስ ሃያ ዘጠኝ የሚሆኑ በእሥር የሚማቁ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችን አባላት አሉ። ፍርድ ተነፍገው […]![]()
በጥብቅና ሙያ የሚተዳደሩት አቶ ተማም አባቡልጉ አባዲኮን ከስነ ምግባር ጋር በተያያዘ በሚል ለ፩ አመት ከሰባት ወር የጥብቅና ፍቃዳቸውን ታግዳል። አቶ ተማም አባቡልጉ በግፍ ለታሰሩት ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ጥብቅና በመቆም የወያኔን መሰሪ አሰራር ለአለም በማጋለጥ የሚታወቁ ሲሆን የካንጋሮ ፍርድ ቤት ፍርደ ገምድልነት ቁልጭ ብሎ እንዲታይ ያደረጉ የሀገር አብት ጠበቃ ናቸው። ይህ ያልተመቸው […]![]()
በሰሜን ጎንደር ዳባት ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት ውስጥ የከረረ ተቃውሞ በፖሊስ አባላቱ በመነሳቱ በርካታ ቁጥር ያላቸው ፖሊሶች መታሰራቸው ተሰማ፡፡ ቅዳሜ ዕለት ሰኔ 27 2007 ዓ.ም ዳባት ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት በተካሄደው ስብሰባ ላይ የከረረ ተቃውሞ የተነሳ ሲሆን ተቃውሞውን ተከትሎ የበርካታ ፖሊስ አባላት እስር እና ከአካባቢው መሰወር ተከስቷል፡፡ በስብሰባው ላይ የተነሳው ተቃውሞ ዋነኛ ምክንያትና ሰበብ የፖሊስ ፅ/ቤቱ ዋና […]![]()
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና ሌሎች በተመሳሳይ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች ላይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለዛሬ ተከሳሾች በነጻ ይሰናበቱ ወይስ ይከላከሉ በሚለው ላይ ብይን ይሰጣል ተብሎ ተጠብቆ የነበር ቢሆንም ብይኑ ሳይሰጥ ተቀጥሯል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ፣ የአንድነት እና የዓረና ትግራይ አመራሮች የሺዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታ፣ ሀብታሙ አያሌው እና […]![]()
«ወደ ዝዋይ ማረሚያ ቤት እንደተዘዋወርኩ ከጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና አበበ ቀስቶ ጋር ነበርን፡፡ ከጥቂት ጊዜያቶች በኋላ አበበ ቀስቶ ለህክምና ወደ አዲስ አበባ ሲዘዋወር ውብሸት ታዬ ወደ ሌላ ዞን ተቀየሯል፡፡ ዛሬ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በማንም እንዳይጎበኝ ተከልክሏል፡፡ እኔም ለተወሰኑ ወራት በማንም እንዳልጎበኝ እግድ ተጥሎብኝ እንደነበር ታውቃላችሁ፡፡ በኋላ ላይ ቤተሰቦቼ እና ወዳጆቼ እንዲጠይቁኝ ተፈቅዶ ነበር፡፡ ሰሞኑን ግን […]![]()
አርበኞች ግንቦት 7 ጥቃት መሰንዘር መጀመሩን ዛሬ አስታወቀ። የአርባ ምንጭና አካባቢው ነዋሪዎች በወያኔ የፀጥታ ኃይሎችና ደህንነቶች ያልተቋረጠ እስር፣እና አፈና እየተፈፀመባቸው መሆኑ ተገለፀ፡፡ ኢትዮጵያዊው ወታደር አልሸባብን መቀላቀሉ ተሰማ ብሀዴን መቢያስተዳድረው የአማራ ክልል የተለያዩ ተቋማት ውጤት አልባ በመሆናቸው እየፈረሱ መሆኑ ተነገረ በላይቤሪያ አዲስ በኢቮላ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ለሁለተኛ ጊዜ ተገኙ። አሰግድ ታመነ Filed under: NEWS, political […]![]()
ከ1.9 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበታል -የጋላፊንና የሚሌን ፍተሻ ጣቢያዎች ማለፉ ግርምት ፈጥሯል -ተጠያቂዎቹ ንግድ መርከብና የቻይና ድርጅት መሆናቸው ተጠቁሟል በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የሚገኘው አሚድአብ ጄኔራል ቢዝነስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ከቻይናው ዌይፋንግ ሹኦፌንግ ኢምፖርትና ኤክስፖርት ኩባንያ ገዝቶ ወደ ኢትዮጵያ ያስመጣው በአራት ኮንቴይነሮች የአኩሪ አተር ዘይት፣ ሰኔ 23 ቀን 2007 ዓ.ም. መቐለ ደረቅ ወደብ […]![]()
ዜጎች በፖለቲካ አመለካከታቸው ከቀያቸው እየተፈናቀሉ ነው በምስራቅ ጎጃም ዞን አርሶ አደሮች ‹‹የማዳበሪያ ዕዳ አልከፈላችሁም›› በሚል በገፍ እየታሰሩ መሆኑን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ አርሶ አደሮቹ ከ1989 ዓ.ም ጀምሮ ወስዳችኋል የተባሉትን የማዳበሪያ እዳ እንዲከፍሉ እየተጠየቁ እንደሆነ የገለጹት ምንጮች በአንድ ቀበሌ ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ አርሶ አደሮች በጅምላ መታሰራቸውን ገልጸዋል፡፡ አርሶ አደሮች እነሱ ወስደውታል የተባለውን ብቻ ሳይሆን በሞት የተለዩትን […]![]()
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ አሁንም ስቃይ ላይ መሆናቸው በኬንያ ወያነ የላካቸው ደህንነቶች ከተለያዩ የመገናኛ መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸው የአቢሲኒያ ባንክ ሰራተኞች የተቃዋሚ ድርጅት ደጋፊ ናቸው ተብሎ በኢሕ አዴግ ባለስልጣናት መፈረጃቸው በሁመራ አሸባሪዎች ገቡ በሚል ሽፋን ህወሃት ህዝቡን እያሸበረ መሆኑን ተነገረ የሰማያዊ ፓርቲ የምስራቅ ጎጃም ዞን ፀኃፊ ሳሙኤል አወቀ በወያኔ ጭፍሮች ባሳለፍነው ሳምንት መገደሉ ተሰምታልFiled under: NEWS […]![]()
መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ ታስረው ሰኔ 15/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት እንዲፈቱ የተወሰነላቸው ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤትሄልየም አካለ ወርቅ ዛሬ ሰኔ 16/2007 ከእስር ተፈትተው ሲወጡ በፖሊስና ደህንነቶች ታፍነው ታስረዋል፡፡ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ታስረው የነበሩት ኤርሚያስ ፀጋዬና ዳንኤል ተስፋዬ ከእስር ከተፈቱ በኋላ የ6ኛ ፖሊስ ጣቢያ ፖሊሶች […]![]()
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ከግንቦት ሰባት ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል የሽብርተኝነት ክስ የቀረበባቸው ሰባት የአየር ኃይል አባላት ነገ ሰኔ 12/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ይቀርባሉ፡፡ አቃቤ ህግ በሰኔ 7/2007 ዓ.ም ባቀረበባቸው ክስ ላይ እንደተመለከተው፣ ተከሳሾቹ የወንጀል ህጉ አንቀጽ 32(1)(ሀ)ን እና የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጅ አንቀጽ 7(1) ስር የተመለከተውን በመተላለፍ በሽብተኝነት ተከስሰዋል፡፡ በክሱ የተመለከቱት ተከሳሾች የሚከተሉት […]![]()
አንድ በስልጣን ላይ የተቀመጠ አካል ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ መሆኑን ጤነኛ አዕምሮ ያለው የሰው ልጅ የሚገነዘበው ጥሬ ሃቅ ነው፡፡ እንደ እርግማን ዛሬ በኢትዮጵያ የስልጣን እርካቡን የተቆጣጠረው ቡድን የሚገዛቸውን ዜጎች የሚያያቸው እንደጠላት እንጅ የመንግስትን ጥበቃ እንደሚፈልጉ፤ በጠላትነት የፈረጃቸው ዜጎች በከፈሉት ግብር ስልጣን ላይ መቆየት መቻሉን እንኳን ባለስልጣናቱ መረዳት ተስኗቸዋል፡፡ ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓ.ም በደብረ […]![]()
የሰማያዊ ፓርቲ የምስራቅ ጎጃም ዞን ፀኃፊና በ2007 ዓ.ም ምርጫ የፓርቲው ዕጩ ተወዳዳሪ የነበረው ወጣት ሳሙኤል አወቀ ተገደለ፡፡ ወጣት ሳሙኤል አወቀ ትናንት ሰኔ 8/2007 ዓ.ም ምሽት ላይ ወደ ቤቱ እየገባ በነበረበት ወቅት በሁለት ግለሰቦች ከፍተኛ ድብዳባ ከተፈፀመበት በኋላ ሆስፒታል ውስጥ ነፍሱ አልፋለች፡፡ ወጣት ሳሙኤል ከቀድሞው አንድነት ጀምሮ ሲታገል የቆየ ሲሆን የሰማያዊ ፓርቲ መስራች አባል ነው፡፡ በአካባቢው […]![]()
በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ሶስቱ ጋዜጠኞች የቀረበባቸውን ክስ መከላከል ያስፈልጋቸዋል ወይስ በነጻ ይሰናበቱ የሚለው ላይ ብይን ለመስጠት ለሐምሌ 13/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ተሰጥቷል፡፡ ዛሬ ሰኔ 8/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ልደታ ምድብ የቀረቡት ጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ጥቁር ለብሰው ችሎት ፊት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ ለዛሬ ተቀጥሮ […]![]()
የገዥው የኢህአዴግ መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ ህዝቦችን የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ የተቃዋሚ ድርጂቶች ዲሞክራሲያዊ ናቸው ብላችኋል በማለት ንፁሃን ዜጎችን እያሰረ መሆኑን ከስፍራው የሚገኙ ምንጮቻችን አስረድተዋል። በአዲስ አበባ ከተማ ጀሞ በተባለው አካባቢ ግንቦት 7 እና ሌሎችም የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ ድርጂቶች ዲሞክራሲያዊ ናቸው የሚል በራሪ ወረቀት መበተኑን ተከትሎ ለጊዜው ስሙ ያልታወቀ የጀሞ አካባቢ ነዋሪ ግንቦት 22 ቀን […]![]()
በደቡብ አፍሪካ የሚደረገዉን የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ለመካፈል ወደዚያዉ ያመራዉ የወያነኔ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴድሮስ አድሐኖም በጆሐንስበርግና በፕሪቶሪያ ዙሪያ እንዳይዘዋወሩ ጥብቅ መልእክት ከወያኔ መረጃ ቢሮ በፕሪቶሪያ ለሚገኘዉ የወያኔ ኢንባሲ መተላለፉን ከዉስጥ የወጣ መረጃ አመለከተ፤ ተላላኪዉ ቴድሮስ አድሐኖም በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የወያኔ ደጋፊዎችን ሰብስቦ ሊያነጋግር በሞባይል ስልክ መልክት (text)እያደረገ ሳንድተን ሪክሬሽን ሴንተር ቀጠሮ እያስያዘ መሆኑን የደረሱበት በደቡብ […]![]()
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከምርጫ ጋር በተየያዘ በርካታ ሰዎች እየታሰሩ እንደሚገኙ ከከተማዋ የሚገኙ ምንጮቻችን ገለፁ።በምንጮቻችን መረጃ መሰረት- በአዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 11 ለም ተብሎ በሚጠራው ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች በሃሰት እየተውነጀሉ በስርዓቱ ታጣቂዎች እየታሰሩ መሆናቸውን የገለፀው መረጃው ከትምህርት ቤቱ ከታሰሩት ተማሪዎች ውስጥ ተማሪ ሲራክ ለማ የተባለ የ9ኛ ክፍል ተማሪ፤ ያሬድ ፋሲል እና አላምረው ይደግ የተባሉት […]![]()
‹‹ከ500 በላይ ሰራተኞች ከወርልድ ቪዥን ሊለቁ ይችላሉ፡፡እስካሁን 170ሰራተኞች መልቀቂያ አስገብተዋል፡፡››ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ ሰራተኛ። መንግስት ባወጣው አስገዳጅ ህግ ምክንያት ከ500በላይ ሰራተኞቹን ሊያጣ መሆኑንና በአሁኑ ወቅት 170ሰራተኞች መልቀቂያ ማስገባታቸው እየተነገረ ነው፡፡በ2012(2004) ዓም በወጣው የማሃበራዊ ዋስትና አዋጅ መሰረት የጡረታ ፈንድ ተቋቁሞ ሁሉም ሰራተኛ ማሃበራዊ ዋስትና እንዲኖረው ሲደረግ የዕርዳታ ድርጅቶች ደግሞ ከፕሮቪደንት ፈንድ እና ከጡረታ እንዲመርጡ መደረጉ ይታወሳል፡፡በዚህም መሰረታ […]![]()
የጎንደር ህዝብ ድምፃችን ተሰርቃል በሚል ተቃውሞ ሰልፍ ማድረጉ ተነገረ የአየር ንብረት ለውጥ አፍሪካን እየጠቀመ ነው የሚል አንድ አወዛጋቢ የጥናት ውጤት ይፋ ሆነ የወያኔ መከላከያ ሠራዊት እየፈረሰ የትጥቅ ትግሉን በመቀላቀል ላይ ነው፡፡ የተዳከመውን የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ለማጠናከር ሲባል የተባረሩት አመራሮች እንዲመለሱ መስማማታቸውን ተገለፀ፣ POSTED BY ASEGED TAMENEFiled under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, Africa, […]![]()
የተሟላ ማስረጃ ሳይኖር በወጪ የተመዘገበ 368 ያልተወራረደ ሒሳብ መገኘቱን፣ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ውዝፍ ገቢ መኖሩንና ሌሎችንም ዋና ኦዲተሩ አቶ ገመቹ ዱቢሶ ለምክር ቤቱ አሳውቀዋል፡፡ ዋና ኦዲተር በ2006 ዓ.ም. የፌዴራል መንግሥት በጀት ተጠቃሚ የሆኑ 135 መሥሪያ ቤቶችን ኦዲት ማድረጉን ገልጸዋል፡፡ በዚህም መሠረት የፋይናንስ ሕጋዊነት ኦዲትን ያልተከተሉ 78 የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች በሕጉ መሠረት ያላወራረዱት ሁለት […]![]()
አሸባሪነት በኢትዮጵያ ሊስፋፋ ያልቻለው ሕዝቡ በሙሉ ሰላይ በመሆኑን ዲና ሙፍቲ አስታወቁ፡፡ ከአገር ተሰድደው የሚውጡት አብዛኛዎቹ ገጠሬ ወጣቶች እንደሆኑና ሟቹ መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ህዳሴ አባት በጣም እንደሚናፍቋቸው ተናገሩ፡፡ ቀድሞ በቃል አቀባይነት ሲሰሩ የነበሩት በአሁኑ ወቅት ደግሞ በኬኒያ ተወካይ የሆኑት አቶ ዲና ሙፍቲ ስታንዳርድ ዲጂታል ከተባለ የኬኒያ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ለቀረቡላቸው በርካታ ጥያቄዎች ድርጅታቸውን በመወከል […]![]()
ዘውዲቱ ሆስፒታል የመህፀን እጢ እንዳለባቸው የተነገራቸው የ 5 ልጆች እናት እጢው ወደ ካንሰር እንዳይለወጥ አስቸኳይ ቀዶ ጥገና እንዲደረጉ ይታዘዛሉ ። ለዚህም ቀዶ ጥገና ሆስፒታሉ መሳሪያ ስለሌለው ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የምርመራ ውጤታቸውን አባሪ በማድረግ ይልካቸዋል። የተጠቀስው ሆስፒታል እደደረሱም እናት ለህክምና ከአቅማቸው በላይ የሆነ ክፍያ ሰለተጠየቁ «ያለአባት የሚያሳድጓቸው የ 5 ልጆች እናትና የቤተሰብ ሃላፊ መሆናቸውን ጭምር […]![]()
መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም መስቀል አደባባይ ጠርቶት ከነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው ክስ ላይ መከላከያ ምስክሮቻቸውን ለማሰማት ለሰኔ 8/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡ በእነ ወይንሸት ሞላ የክስ መዝገብ የተካተቱት ወይንሸት ሞላ፣ ዳንኤል ተስፋዬ፣ ኤርሚያስ ጸጋዬ፣ ማስተዋል ፍቃዱ እና ቤተልሄም አካለወርቅ በአቃቤ ህግ ‹‹ሰላማዊ ሰልፍን በማወክና ሁከትና ብጥብጥ […]![]()
አወ – የተግባር እርምጃ አማራጭ የሌለው መፍትሔ ስለሆነ እኔ በበኩሌ ትግሌን በተግባር ጀምሬአለሁ፡፡ ከታች ለዘረዘርኳቸው እርምጃዎች እናንተም ጨምሩበትና ወደ ተግባር እንግባ!!! «ጠብታ ውሃ ነው ደንጋይ የሚበሳ፣ እንጩህ ዝም ብለን – ሕዝብ እስከሚነቃ፣ አገር እስኪነሳ፡፡» – ሜሮን ጌትነት እውነት ነው ሜሮን – እንጩህ !!! ዝምታው ይሰበር!!! ህወሃት በሰላም፣ በምርጫ ስልጣኑን ይለቃል ማለት ሰማይ ይታረሳል ብሎ ማሰብ […]![]()
የአሜሪካን መንግስትና የአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ የተካሄደውን ምርጫን አጣጣሉ በነቀምቴ የወያኔ ታጣቂዎች በተማሪዎች ላይ ጉዳት አደረሱ ምርጫውን ተከትሎ አዲስ አበባ በክልል ፖሊስ፤ ፌዴራል ፖሊስ፤ና መከላከያ ሰራዊት ተከባለች፡ልዩ ሃይል በወልመራ በድብቅ ሰፍሯል የዓለም እግር ኳስ ማሕበራት ፌደሬሽን ባለሥልጣናት የታሠሩና የተከሰሱበት የሙስና ቅሌት የፖለቲካዊ ሽኩቻ መልክ እየያዘ ነዉ። በሩሲያ ላይ የተጣለው የምዕራባዊያን ማዕቀብ የታሰበውን ያህል ተፅእኖ አልፈጠረም posted by Aseged TameneFiled […]![]()
በባህር ዳርቻዎቹ ፓሪስና ኒስ ከተሞች ውስጥ የሚገኙ 140 የፈረንሳይ ሆቴሎች 4700 ክፍሎቻቸውን ለአንድ አዲስ ክስተት ማሰናዳት ነበረባቸው፡፡ ባለፈው ሳምንት በተካሔደ ሥነ ሥርዓት ከመላው ዓለም የተውጣጡ 6,400 ሰዎች በፓሪስና በኒስ ከተሞች ለአራት ቀናት ጎዳናዎችንና መዝናኛ ሥፍራዎችን አጣበው ሰንብተዋል፡፡ ቢሊየነሩ ቻይናዊ ሊ ጂንዩዋን ይባላሉ፡፡ የ57 ዓመቱ ባለፀጋ ቲየንስ ግሎባል የተባለው ተጨማሪ ምግቦችና ንጥረ ነገሮች አምራች ኩባንያ ከ20 […]![]()
በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው እየታየ ከሚገኙት ሰባት የዞን 9 ጦማርያን እና ሶስት ወዳጅ ጋዜጠኞች ስድስቱ ጦማርን እና ሶስቱ ጋዜጠኞች ዛሬ ግንቦት 18/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛው ፍ/ቤት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ ለዛሬ ተቀጥሮ የነበረው ሁለት ጉዳዮችን ለማየት ሲሆን፣ አንደኛው አቃቤ ህግ በኤግዚቢትነት አሉኝ ያላቸውን ኤግዚቢቶችና 12 ሲ.ዲዎች መዝገብ ቁጥራቸውን በመጥቀስ […]![]()
እሁድ በመላው ኢትዮጵያ የተካሄደውን 5ኛ ሀገር አቀፍ ምርጫ ለመታዘብ የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ወደ ኢትዮጵያ ባይሄዱም ፤ የዶይቸ ቬለን ሬዲዮ እና ቴሌቪዥንን ጨምሮ የጀርመን ጋዜጦች ስለምርጫው ዘግበዋል። የጥቂቱን የጀርመን ጋዜጦች ዘገባ እንደሚከተለው ነበር። የጀርመን ታዋቂ ዕለታዊ ጋዜጣ « ዙድ ዶይቸ ሳይቱንግ» ስለ የኢትዮጵያ ሀገር አቀፋዊ ምርጫ ሲዘግብ ርዕሱን« በጉልበት ወደ ዘመናዊነት » ነው ያለው። የጠቅላይ ሚኒስትር […]![]()
ታዛቢዎችና ተቃዋሚ ፓርቲ ኣባሎች በማዋከብ ተጀምሮ ያለ ተቀዋሚ ፓርት ታዛቢ ቆጠራ የተጠናቀቀው ምርጫ 2007 ኣምባገነኑ የሕወሓት ስርዓት ያለ ህፍረት ኣይኑን በጨው ኣጥቦ ኣሸነፍኩኝ ለማለት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦር የወያኔ ኣጋር ፓርቲ እስኪመስል ድርስ ሙሉ ድጋፉን ለወያኔ የሰጠው ቦርድ ስለ ምርጫው ዴሞክራሲነት ለማዉራት ሞራሉ እንካ ባይኖሮው ነገር ግን ወያኔ ከዓለም መንግስታት ለየት የሚያደርገው የክህደትና […]![]()
. በኖርዌይ የሚኖሩ 29 የወያኔ ስላዮች ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወስድ መሆኑ ተነገረ . አባይ ፀሃየ፤ ስዩም መስፍንና ፀጋይ በርሄ ድርጅታችሁን አድኑ ብለው ቢማጸኑም የቀድሞ ታጋዮች አለመቀበላቸው ተነገረ . የኢትዮጵያ ጦር የኬንን ድንበርን ለሶስተኛ ጊዜ ማለፉ ተዘገበ . የወያኔ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር በደብረማርቆስ ተቃውሞ ገጠማቸው . በትጥቅ ትግል ለዉጥ ለማምጣት የሚታገሉ ድርጅቶች የጥምረት ስምምነት ተፈራረሙ . […]![]()
በአዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የአረቄ ፋብሪካ የኢህአዴግ ባለስልጣኖች መሆኑን ያወቁ ሰዎች እንዳቃጠሉት ታወቀ።በአዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘው አረቄ ፋብሪካ ንብረትነቱ የከፍተኞች የኢህአዴግ አመራሮች የኩማ ደመቅሳና አዲሱ ለገሰ መሆኑን የተገነዘቡ ወገኖች ይህ ፋብሪካ በሃገርና በህዝብ ገንዘብ ተሰርቶ ለባለስልጣኖች ጥቅም ብቻ መዋል የለበትም በማለት ግንቦት 11/2007 ዓ.ም እንዳቃጠሉት የሚስጥሩ አዋቂ ምንጮቻችን ከከተማዋ ገለፁ። ፋብሪካው […]![]()
ምርጫው ሁለት ቀናት ብቻ ቀሩት። በመላ ሀገሪቱ አፈሳው፡ እስሩና እንግልቱ ተባብሶ ቀጥሏል። በአዲስ አበባ ብረት ለበስ ወታደራዊ ካሚዮኖች በብዛት እየታዩ ነው። ከወትሮው የተለየ የሰራዊት ቁጥር በየመንገዱ ላይ እንደሚታይ ከአዲስ አበባ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በተለይ ወጣቱ ከፍተኛ እንግልት እየደረሰበት ነው። በአሁኗ ኢትዮጵያ ወጣትነት ወንጀል የሆነ ይመስላል። _በአምቦ 18 ፖሊሶች ታስረዋል። ዶክተር መረራ ጉዲና ሰሞኑን በመንግስቱ ቴሌቪዥን […]![]()
የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ሚያዚያ 1/2007 ዓ.ም በብአዴን ኢህአዴግ ስርዓት የተለጠፈውን የምረጡኝ መቀስቀሻ ፖስተር በማየት ለውጥ ለማያመጣ ስርዓት አንመርጥም እያሉ እየቀደዱት መሆናቸውን ምንጮቻችን ገለፁ፣ በጎንደር ከተማ ቀበሌ 04 በኢህአዴግ የተለጠፈውን የምርጡኝ መቀስቀሻ ፖስተር በማየት ለውጥ ለማያመጣ ስርዓት አንመርጥም በማለት እየቀደዱት መሆናቸውን የገለፀው ይህ መረጃ በህብረተሰቡ ተግባር የተናደዱት የስርዓቱ ካድሬዎች ምንም አይነት ወንጀል ላልፈፀመ ዜጋ አንተነህ የለጠፍነውን […]![]()
በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ 19ኛ ወንጀል ችሎት ጉዳያቸው እየታየ፣ እና በእነዘላላም ወርቅአፈራሁ የክስ መዝገብ ተከስሰው የሚገኙት እነሀብታሙ አያሌው፣ አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ ባህሩ ታዬ …የአቃቤ ሕግ ምስክሮችን ለመስማት ለሰኔ 1፣ 2 እና 3 2007 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ዛሬ በችሎት ጸሀፊ በኩል እንደተሰጣቸው ጠበቃቸው አቶ ተማም አባቡልጉ ገልጸዋል፡፡ ተከሳሾቹ ወደፍርድ ቤት ቢመጡም […]![]()
ሰማያዊ ፓርቲ ከምርጫ እንደወጣ ተደርጎ እየተቀሰቀሰ እንደሆን ታወቀ • ‹‹ሰማያዊ በሚያደርገው ቅስቀሳ ስለተደናገጡ ያደረጉት ነው›› አቶ ስለሽ ፈይሳ ሰማያዊ ፓርቲ ከ2007 ዓ.ም ምርጫ ራሱን አግልሏል በሚል አዲስ አበባ ውስጥ የተሳሳተ ቅስቀሳ እየተደረገበት እንደሆነ የሰማያዊ ፓርቲ ም/ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ስለሽ ፈይሳ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ማንነታቸውን ያልታወቁ አካላት ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ በገዥው ፓርቲ በሚደርስበት ጫና ምክንያት […]![]()
ዱሮ ዱሮ ምዕራባውያን የሶቭየት ኅብረትን ኮሚዩኒዝም መስፋፋት ለመቋቋም ከእሥራኤል ሌላ አጋር ሊሆኑ የሚችሉ አገሮችን ሲያስሱ፣ ኢትዮጵያ፣ ቱርክና ፋርስ እየታጩ ነበር፤ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር የተወዳጀበትና በአስመራ ቃኘው ጣቢያን የተከለበት አንዱ ምክንያት ይኸው ነው፤ የፋርስ ጉዳይ ከንጉሠ ነገሥቱ መፈንቅለ መንግሥትና ሞት ጋር አበቃ፤ ቱርክ እያንገራገረም ቢሆን የሰሜን አትላንቲክ አገሮች ማኅበር ውስጥ አለበት፤ እሥራኤል በአረቦች አካል ላይ እሾህ […]![]()
የግንቦት 7 ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እህት ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ ለኢትዮጵያ ህዝብ መልዕክት አስተላለፉ! እነሆ መልዕክቱን ያንብቡ፤ ሼር በማድረግም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ይደርስ ዘንድ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት ተጠይቃችኋል! “ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ” ከአንዳርጋቸው ጽጌ እህት (ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ) ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጭ እንዳሸዋ ተበትናችሁ የምትገኙ ወገኖቼ እኔ የተጎዳሁትን […]![]()
ሃይለማርያም ከስልጣን ሲባረር እ አ አቆጣጠር በ2009 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን ጥቅምና ምቾት ለመወሰን የወጣው አዋጅ ለሃይማርያም የማያገለግልና ሃይለማርያም የዚህ ተጠቃሚ እንደማይሆን ታውቋል።
ሃይለማርያም ከስልጣን ሲባረር እ አ አቆጣጠር በ2009 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን ጥቅምና ምቾት ለመወሰን የወጣው አዋጅ ለሃይማርያም የማያገለግልና ሃይለማርያም የዚህ ተጠቃሚ እንደማይሆን ታውቋል።
ቀደም ብሎ ህወሃት ሃይለማርያምን ለማስወገድና የህወሃቱን ቴድሮስ አድሃኖም ጠ/ሚንስቴር አድርጎ ለመሾም መስማማቱን ዘግበን ነበር።
አሁን ደግሞ የደረሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ሃይለማርያም ስልጣኑን ሲለቅ ከስልጣን ለተገለሉ ለከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የሚደረገው ጥቅምና እንክብካቤ ሊደረግለት እንደማይገባ ህወሃቶች ተስማምተውበታል፡
ለዚህም ያዘጋጁት ምክንያንያት
1ኛ. በProclamation No. 653/2009 አንቀጽ 12. Pension Rights ንኡስ ቁጥር
“1/ Notwithstanding any provision to the contrary under the relevant pension law, if a Senior Government Official who has served for at least one election term:”
አንድ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ቢያንስ የአንድ የምርጫ ዘመን ማገልገል አለበት የሚለውን እንደሚጠቅሱበትና እሱ ደግሞ ይህን ስለማያሟላ ጥቅማ ጥቅሙ አይገባውም። ዳግመኛም እንደማይመረጥ ተወስኗል፤ እንዳውም በምርጫ ጣቢያው በሌላ ተወዳዳሪ እንሚሸነፍ ይጠበቃል፡
2ኛ. ጥቅሙ የሚገባው በረሃ ለታገሉ እንጂ እዚህ ከተማ ተቀምጠው ከድል በሗላ ብቅ ለሚሉ መሆን የለበትም የሚሉ አክራሪ የህወሃት አባላት ለመቶ አለቃ ግርማ የሚደረገው እንክብካቤም ስህተት መሆኑንና እንደሚያንገበግባቸው ተገልጿል፡
ባለራዕዩ መሪ መለስ ዜናዊ በህይወት ኖሮ ያላገኘውን እንክብካቤና ክብር ሃይለማርያም ሊያገኝ አይገባም የሚሉም አሉ፡ ሃይለማርያም ስልጣን ከለቀቀ በሗላ የመለስን ስም የሚያገዝፍ የሃይለማርያምን ደግሞ የሚያቀጭጭ ዶክመንታሪ እንደሚሰራ፡ ዶክመንታሪውም የሃይለማርያም ንግግሮች እየተቀነጨቡ ምን ያህል ብቃት የለለው እንደነበርና እሱን መጀመሪያውኑ ስልጣን ላይ ማስቀመጥ ስህተት እንደነበር የሚዘረዝርና ባንጻሩ መለስ ዜናዊ ካደረጋቸው ንግግሮች ተመርጠው እንደሚካተቱና ምን ያህል ብልህና ባለራዕይ መሪ እንደነበር በንጽጽር እንደሚቀርብ ይጠበቃል።
ሰሞኑን ሃይለማርያም ላይ የተደረገው 15 ሰዓት የፈጀና ከላይ እስከታች እንዲተቹት የተደረገው በህወሃት አቀናባሪነት የዚህ እቅድ አካል እንደሆነ የውስጥ አዋቂ ምንጮት ይገልጻሉ፡ ከግምገማው በሗላ አሁንም ስህተቱን ለመቀበልና ለመማር ዝግጁ አደለም የሚሉት ትችቶች ሳጥኑ ላይ የመጨረሻው ምስማር መሆኑን ያመለክታል።
በቤኒሻንጉል ከ50 በላይ ነዋሪዎች በአካባቢዉ የወያኔ ታጣቂዎች መገደላቸውን ተነገረ ፡፡ የህወሓት አገዛዝ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመ ነው ተባለ:: አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ከውህደቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ታጋዮችን አስመረቀ፡፡ በዚህ ሳምንት”አቦይ ስብሐት እንደአሞራ አስሬ ይዞረኛል”ሲሉ አቶ ኃይለ ማርያም መናገራቸው ተሰምታል የመላው ኢትዮጲያ አድንድነት ድርጅት (መኢአድ) አንዱ ክንፍ ምርጫዉን ጥሎ ኤርትራ መግባቱ ተነገረ […]![]()
የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ እና አዲስ አበባ ውስጥ የወረዳ 17 ዕጩ ተወዳዳሪ የሆነው አቶ ዮናታን ተስፋዬ የታዛቢዎቹን ፎቶ ግራፍና አድራሻ ለምርጫ ጣቢያው እንዲያሳውቅ ተጠየቀ፡፡ እስካሁን ከታዛቢ ሙሉ ስም ውጭ ፎቶግራፍና አድራሻ የሚጠየቅበት አሰራር እንደሌለ የተገለጸ ሲሆን ምርጫ ቦርድም ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ የታዛቢዎችን ስም ዝርዝር እንዲልኩ ማስታወቁ ተመልክቷል፡፡ ይሁንና የወረዳ 17 ምርጫ ጣቢያ ኃላፊ የሆኑት […]![]()
የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር መስራችና በተለያዮ አጋጣሚዎች የወያኔን ስርዓትና ብልሹ አሰራር በመተቸት በሀገራችን መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን ሲታገል የነበረው ወጣት አለማየሁ አበበ በትላንትናው እለት በታጠቁ ወታደሮች ተይዞ መታሰሩ ታውቋል። ወያኔ መጪውን ምርጫ ተከትሎ ያሰጉኛል የሚላቸውን ግለሰቦች እያደነ በማሰር ላይ መሆኑ ይታወቃል። አይዞህ ወንድማችን አሰግድ ታመነ Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Eskinder Nega, human-rights, Politics of Ethiopia![]()
ኢህአዴግ በደቡብ ክልል እየተከሰቱ በሚገኙ የ‹‹ብሄር›› ግጭቶች በስተጀርባ ሰማያዊ ፓርቲ አለበት እያለ እየቀሰቀሰ እንደሚገኝና በዚህ ሰበብ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትንም እያሰረ እንደሚገኝ የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪ የሆኑት አቶ ዳትኮ ታዬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ በአካባቢው በተለይም በደራሼ ወረዳ የእርስ በእርስ ግጭት እንደነበር የገለጹት አስተባባሪው ከምርጫው ጋር ተያይዞ ግጭቱ ሆን ተብሎ እንዲባባስ […]![]()