ዳር እስከ ዳር የሚገነፍል እና የማያቋርጥ ሕዝባዊ አመጽ ወያኔን ለማስወገድ አማራጭ የሌለው መፍትሄ — ይነበብ!!!

አወ – የተግባር እርምጃ አማራጭ የሌለው መፍትሔ ስለሆነ እኔ በበኩሌ ትግሌን በተግባር ጀምሬአለሁ፡፡ ከታች ለዘረዘርኳቸው እርምጃዎች እናንተም ጨምሩበትና ወደ ተግባር እንግባ!!! «ጠብታ ውሃ ነው ደንጋይ የሚበሳ፣ እንጩህ ዝም ብለን – ሕዝብ እስከሚነቃ፣ አገር እስኪነሳ፡፡» – ሜሮን ጌትነት እውነት ነው ሜሮን – እንጩህ !!! ዝምታው ይሰበር!!! ህወሃት በሰላም፣ በምርጫ ስልጣኑን ይለቃል ማለት ሰማይ ይታረሳል ብሎ ማሰብ […]