“ ራሳችንን ለአዲሱ የታሪፍ ስርዓት በሚገባ ለማዘጋጀት፣ የ90 ቀናት የእፎይታ ጊዜው እንደሚራዘም ተስፋ እናደርጋለን” – ማሕሙድ ዓሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ሕብረት በአሜሪካ በተጣለው አዲስ ቀረጥ ላይ ስጋቱን ገለፀ። የአፍሪካ ህብረት፣ የፕረዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በአፍሪካ ሀገራት ላይ የጣለው አዲስ ቀረጥ እንዳሳሰበው …

የአፍሪካ ሕብረት በአሜሪካ በተጣለው አዲስ ቀረጥ ላይ ስጋቱን ገለፀ። Read more »

የቀድሞው ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃይለ ማርያም አውሮፕላን ነበራቸው? ኢትዮጵያ ቼክ- የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ኮ/ል መንግስቱ ኀይለ ማርያም ይጠቀሙበት የነበረ ዳሽ ፋይፍ (ቡፋሎ) አውሮፕላን በአየር ኃይል የጥገና ሰራተኞች የጥገና ሥራ ተሰርቶለት ከ37 ዓመት በኋላ ለበረራ መብቃት መቻሉ በዛሬው እለት በመንግስት ሚድያዎች በስፋት …

ብልፅግና ማሳሳቱን ቀጥሏል … ኮ/ል መንግስቱ ለግላቸው ይጠቀሙበት የነበረ አውሮፕላን አልነበራቸውም። Read more »

ዘንድሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስታና የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት አካላት በተለይም አማሮችና ተጋሩወች በመልካሙ ዘመን እንደሚያደርጉት ግብረ ሕማማት የሚባለውን መጽሐፍ ዘርግተው ለማንበብ ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄድ የሚያስፈልጋቸው አይደለም፡፡ ራሳቸው ግብረ ሕመም የሚባለውን መጽሐፍ ሆነዋል፡፡ ምድራቸውም ግብረ ሕማማቱ የሚነበበት ወደ …

“ግብረ ሕማማት” በቀሲስ አተርአየ ጽጌ Read more »

የሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል፣ የአፍሪካ ኅብረት የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ተከታታይ ከፍተኛ ቡድን በፍጥነት በፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት አፈጻጸም ላይ እንዲወያይ መጠየቃቸውን የትግራይ ቴሌቪዥን ዘግቧል። ደብረጺዮን ይህን የጠየቁት፣ የአፍሪካ ኅብረት የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ተከታታይ፣ አረጋጋጭና ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ከፍተኛ ሃላፊ …

ደብረጺዮን የአፍሪካ ሕብረት በአስቸኳይ በአፈፃፀም ሂደት ላይ እንዲያወያያቸው ጠየቁ Read more »

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረጃርሶ ወረዳ ልዩ ስም “ፍልቅልቅ” በተባለ ሥፍራ ለጂፕሰም የፋብሪካ ምርት ጥሬ ዕቃ በማውጣት ላይ የነበሩ የማሽን ሠራተኞች ጨምሮ አስር ያህል ሰዎች ትናንት በታጣቂዎች እንደታገቱ ዋዜማ ሰምታለች። አጋቾቹ ከአማራ ክልል ተሻግረው የገቡ መሆናቸውን ምንጮች ለዋዜማ ተናግረዋል። …

በኦሮሚያ አስር የፋብሪካ ሰራተኞች በታጣቂዎች ታገቱ Read more »

አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚያካሂደው የከተሞች የመንገድ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በሰብዓዊ መብት ላይ የሚያስከትለው ተጽዕኖ እስኪጠና፣ ነዋሪዎችን ማፈናቀሉን እንዲያቆም ጠይቋል። አምነስቲ፣ መንግሥት “ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ” በከተማ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶቹ ነዋሪዎችን እያፈናቀለ ይገኛል ሲል ከሷል። አምነስቲ፣ የመንግሥት ባለሥልጣናት በኮሪደር ልማቱ ተጎጅ …

አምነስቲ፣ መንግሥት “ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ” በከተማ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶቹ ነዋሪዎችን እያፈናቀለ ይገኛል ሲል ከሷል። Read more »

“የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አመራር የነበረው የሾዴ መገደልን ተከትሎ ከቡድኑ ከድተው መንግስትን የተቀላቀሉ የቀድሞ ተዋጊዎች ቤተሰቦች ኢላማ ተደርገናል”- የቤተሰብ አባላት ለመሠረት ሚድያ (መሠረት ሚድያ)- ሾዴ እየተባለ የሚጠራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (በመንግስት አጠራር ኦነግ ሸኔ) የቀድሞ ከፍተኛ አመራር በመከላከያ ሰራዊት መጋቢት 26, …

የሾዴ መገደልን ተከትሎ ከቡድኑ ከድተው መንግስትን የተቀላቀሉ የቀድሞ ተዋጊዎች ቤተሰቦች ኢላማ ተደርገናል አሉ Read more »

ሰሙነ ሕማማት ! ከሆሳዕና በዓል (እሁድ) ስድስት ሰዓት እስከ አርብ (ስቅለት) ማታ ድረስ ያሉት ቀናት ሰሙነ ሕማማት ናቸው። ሳምንቱ ” ዘመነ ፍዳ ” የሚታሰብበት ጊዜ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰሙነ ሕማማት ወቅት ” የፈጣሪን ህመም ” ታሳቢ ያደረግ ልዩ …

ሰሙነ ሕማማት ! Read more »