በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የመጥፋት አደጋ በተጋረጠበት ብርቅዬው ዋሊያ አይቤክስ ላይ በግንቦት ወር ቆጠራ እንደሚደረግ የፓርኩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ማሩ ቢያድግልኝ ለዋዜማ ተናግረዋል። የዋሊያ ቁጥር መመናመን የጀመረው፣ ከፓርኩ ገቢ የሚያገኙ የፓርኩ አጋዥ ጠባቂ ሚሊሻዊች በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ሥራ ማቆማቸውን ተከትሎ …

ቁጥሩ ያሽቆለቆለው የዋሊያ አይቤክስ ጉዳይ እያሳሰበ ነው Read more »

የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ፣ 17 ታዳጊዎችን ጨምሮ 44 ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ጁሃንስበርግ ከተማ ውስጥ ከፍቃዳቸው ውጭ ከተያዙበት ቤት ዛሬ መታደጉን የአገሪቱ ጋዜጦች ዘግበዋል። ባለፈው ወር፣ በሰው አዘዋዋሪዎች አማካኝነት ባንድ ቤት ውስጥ ተደብቀው የነበሩና ሕጻናትን ጨምሮ ከአሰሳ ያመለጡ 32 ኢትዮጵያዊያን …

የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ የታገቱ ኢትዮጵያውያንን አስለቀቀ Read more »

የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገብረመስቀል፣ አንዳንድ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ቡድኖች የሚያራምዱት የሉዓላዊ ጎረቤት አገርን ግዛት የመቆጣጠር ፍላጎት፣ “ሊታሰብ ወይም ሊታለፍ የማይችል ቀይ መስመር ነው” በማለት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ጽፈዋል። የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ቡድኖች የጎረቤት አገርን ግዛት የመቆጣጠር አጀንዳቸውን …

የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችና ቡድኖች አካሄድ፣ “ከፍተኛ ፖለቲካዊ ስድብ ነው” ( የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ ) Read more »

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችን ኩለንታዊት ቀዳማዊት ደኀራዊት፡ ዘመናዊት ናት ስትባል እም ኀበ አልቦ አይደለም፡፡ በብዙ እሴቶቿ ነው፡፡ ኩለንታዊት ከምታደርጋት ከብዙ እሴቶቿ መካከል የጽሑፌ መነሻ የሆኑት ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋራ የተሳሰሩት የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡ ስንበቴ በቀጥታ ከእግዚአብሔር የታዘዘች ናት፡፡ …

“የጽዋዕ ማህበራትና ሰንበቴ” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ፣ ወጣቶች በጸጥታ ኃይሎች ድንገት ከታፈስን በሚል ስጋት ለጉቦ ገንዘብ ይዘው እንደሚንቀሳቀሱ መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ጸጥታ ኃይሎች ምን ያህል ሰዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋል እንዳለባቸው ከወረዳ አመራሮች ተተምኖ እንደሚሠጣቸው ምንጮች መግለጣቸውን ዘገባው አመልክቷል። ኢሰመኮ ኅዳር ላይ ባወጣው መግለጫ፣ …

ወጣቶች ድንገት ከታፈስን በሚል ስጋት ለጉቦ ገንዘብ ይዘው ይንቀሳቀሳሉ Read more »

” በኢንዱስትሪ ፖርኮች ውስጥ የሚሰሩ ሴት ሰራተኞች ደመወዛቸው አነስተኛ በመሆኑ ወደ ወሲብ ንግድ ተሰማርተዋል ” የጨርቃጨርቅ ፌዴሬሽን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚሰሩ ሴት ሰራተኞች የሚከፈላቸው ደመወዝ አነስተኛ በመሆኑ ኑሮን ለማሸነፍ አስቸጋሪ ስለሆነባቸው ወደ ወሲብ ንግድ እየተሰማሩ መሆኑ የጨርቃጨርቅ ፌዴሬሽን ገልጿል። የጨርቃ …

በኢንዱስትሪ ፖርኮች ውስጥ የሚሰሩ ሴት ሰራተኞች ደመወዛቸው አነስተኛ በመሆኑ ወደ ወሲብ ንግድ ተሰማርተዋል Read more »

አቡነ ገብርኤል ያስተማሩት ሕጸጽ ተጣርቶ እስኪወሰን ድረስ “በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በተአቅቦ እንዲቆዩ” ተወሰነ+++++++++++++++++++++++++++++++ ቋሚ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ከቤተክርስቲያናችን የነገረ ማርያም አስተምህሮ ውጪ በፍኖተ ጽድቅ ጠቅላላ ማኅበር አዳራሽ የሰጡትን ትምህርትና በማኅበሩ ሚዲያ …

አቡነ ገብርኤል በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በተአቅቦ እንዲቆዩ ተወሰነ Read more »

(መሠረት ሚድያ)- ስዩም ተሾመ የተባለው አክቲቪስት የአቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና የአቶ ክርስቲያን ታደለን የክስ ሂደት አስመልክቶ በችሎቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እየፈጠረ ነው በሚል ፍርድ ቤቱ ግለሰቡን ሥነ-ሥርዓት እንዲያሲዘው መጠየቃቸውን አስመልክቶ በቅርቡ መዘገባችን ይታወሳል። ጉዳዩን እየተመለከተው የሚገኘው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት …

ስዩም ተሾመ የተባለውን ግለሰብ የፌደራል ፖሊስ ማቅረብ ካልቻለ እና ስማችንን ማጉደፍ የሚቀጥል ከሆነ ስራችንን ልናቆም እንገደዳለን”- የከፍተኛ የፍርድ ቤት ዳኞች Read more »

በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በአርሲ ስሬ ወረዳ ዛሬ ረፋዱ ላይ ታጣቂዎች አንድ ቅጥቅጥ አይሱዙ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ አስቁመው ከ50 በላይ ተሳፋሪዎችን አግተው መወሰዳቸውን ታውቋል። ታጣቂዎቹ እገታውን የፈጸሙት፣ ተሽከርካሪው ከአርሲ ስሬ ወረዳ ወደ አዳማ ከተማ በመጓዝ ላይ ሳለ እንደሆነ የአካባቢው የዓይን …

በኦሮሚያ ወደ አዳማ/ናዝሬት የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ታገቱ Read more »

በኦሮሚያ ክልል የወረዳና የቀበሌ የመንግሥት መዋቅር አመራሮች ከመጭው ሐሙስ ጀምሮ ለ40 ቀናት የመሠረታዊ ውትድርናና ፖለቲካ ሥልጠና ሊወስዱ እንደኾነ ዋዜማ ሠምታለች። ሥልጠናውን የሚወስዱት አመራሮች የወረዳና ቀበሌ ዋና አሥተዳዳሪዎችና የሠላምና ጸጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች መኾናቸውን ምንጮች ገልጸዋል። ለ40 ቀናት ይቆያል የተባለው ሥልጠና የሚሠጠው፣ …

በኦሮሚያ ክልል የመንግሥት መዋቅር አመራሮች የመሠረታዊ ውትድርናና ፖለቲካ ሥልጠና ሊወስዱ ነው Read more »

አሜሪካ በየመን በአፍሪካዊያን ፍልሰተኞች ማዕከል ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት በትንሹ 68 ሰዎች መገደላቸውን ዓለማቀፍ የዜና ምንጮች የሁቲዎችን ቴሌቪዥን ጠቅሰው ዘግበዋል። በጥቃቱ ሌሎች 47 ሰዎች መቁሰላቸውን የጠቀሱት ዘገባዎቹ፣ አንዱ ኢትዮጵያዊ እንደኾነ አመልክተዋል። ፔንታጎን ፍልሰተኞች የጥቃቱ ሰለባ በመኾናቸው ዙሪያ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት …

አሜሪካ በየመን ቦምብ ጥቃት ኢትዮጵያዊ ገላለች ተባለ Read more »

በአቶ ጌታቸው የሚመራው ህወሓት ‘ትግራይ ሊብራል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ’ የሚባል አዲስ ፓርቲ ሊያቋቁም ነው በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ከህወሓት የተከፈለው ቡድን አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለማቋቋም በሂደት ላይ መሆኑን ከአመራሮቹ መካከል አንዱ ለቢቢሲ ገለፁ። ይህ አዲስ በምዝገባ ሂደት ላይ የሚገኘው የፖለቲካ ፓርቲ …

በአቶ ጌታቸው የሚመራው ህወሓት ‘ትግራይ ሊብራል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ’ የሚባል አዲስ ፓርቲ ሊያቋቁም ነው Read more »

ለአማራ ክልል ዳኞች የተወሰነው የደመወዝ ጭማሪ በመዘግየቱ “ከፍተኛ ቅሬታ” ማስነሳቱ ተገለጸ የአማራ ክልል ዳኞች ማህበር በክልሉ ለሚገኙ ዳኞች እና የጉባኤ ተሿሚዎች የደመወዝና የጥቅማ ጥቅም ጭማሪ ተፈጻሚ ሳይሆን በመዘግየቱ  “ከፍተኛ ቅሬታ” ማስነሳቱን ገለጸ። ለደመወዝ ጭማሪው የሚያስፈልገውን በጀት የአማራ ክልል መንግስት እንዲመድብ …

ለአማራ ክልል ዳኞች የተወሰነው የደመወዝ ጭማሪ በመዘግየቱ “ከፍተኛ ቅሬታ” ማስነሳቱ ተገለጸ Read more »

የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ዋና ጸሃፊ ቄስ ዶ/ር ጄሪ ፒሌይ፣ ባለፈው ሳምንት ሐሙስ በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው እጅግ እንዳሳዘናቸው መግለጣቸውን ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ጥቃቱ እጅግ እንዳሳሰባቸው የጠቀሱት ዋና ጸሃፊው፣ የዓለም …

የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ዋና ጸሃፊ የአብይ አገዛዝ በአማራ ንፁሃን ላይ የሚፈፅመው የድሮን ጥቃት በማውገዝ እንዳሳሰባቸው ገለፁ Read more »

ከ31 ባንኮች መካከል 28ቱ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸው ተገልጿል! በዚህ ዓመት ባንኮች ያጡት ገንዘብ ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ300 ሚሊዮን ብር ጭማሪ አለው! የማጭበርበር ድርጊቶቹ የተፈጸሙት በሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች፣ በተሰረቁ የATM ማሽኖች፣ በሐሰተኛ ቼኮች፣ በሐሰተኛ የስልክ …

በኢትዮጵያ ያሉ 28 ባንኮች በቢሊዮን የሚቆጠር ብር ተጭበረበሩ Read more »