እገታው ግድያው ቀጥሏል ! የሟች ቤተሰቦች አስክሬን ለማምጣት ሄደዋል …. ከእገታው በኃላ የታጋች ቤተሰቦች በሚሊዮን ብር እየተጠየቁ ነው።
“ የሟች ቤተሰቦች አስክሬን ለማምጣት ሄደዋል ” – የአንዱ ሟች ቤተሰብ ትላንት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ “ጎሃ ፅዮን” እና “ቱሉ ሚልኪ” መካከል ታጣቂዎች አንድ ሙሉ ተሽከርካሪ ተሳፋሪዎችን መገታቸው ከዛም ውስጥ የተገደሉ መኖራቸውን ቤተሰቦቻቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። አንድ የሟች የቅርብ …
እገታው ግድያው ቀጥሏል ! የሟች ቤተሰቦች አስክሬን ለማምጣት ሄደዋል …. ከእገታው በኃላ የታጋች ቤተሰቦች በሚሊዮን ብር እየተጠየቁ ነው። Read more »
በጎንደር ዩንቨርስቲ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተመረዙ
🚨 ” አሁንም በርካታ የታመሙ ተማሪዎች ወደ ህክምና ተቋሙ እየሄዱ ነው “- ተማሪዎች ➡️ ” በሽታው የተከሰተው ከምግብ ወይም ከውሃ ጋር የተያያዘ መሆኑን ገና እየተጣራ ነው ” – አብርሃም ዘገየ የተማሪዎች ዲን በጎንደር ዩንቨርስቲ የፋሲል ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ፋክሊቲ ያሉ በመቶዎች …
ትግራይ መላ ቅጡ በማይታወቅ ሁኔታ ላይ ናት ( ጌታቸው ረዳ )
ጊዜያዊ አስተዳደሩ በብዙ ውጣ ውረድ ተቋቁሞ ፕሬዜዳንት ሆኜ መምራት ስጀምር በቀናት ውስጥ ‘ ባንዳ ‘ የሚል ስያሜ ተለጠፈብኝ ” – አቶ ጌታቸው ረዳ ትላንት የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ” UMD ” ለተባለ ሚድያ ዘለግ ያለ ቃለመጠይቅ …
አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ትሪሊዮን ብር እዳ አለበት
መንግስት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ትሪሊዮን ብር እዳ አለበት! ባንኩ ከተከማቸ 1.393 ትሪሊዮን ብር ብድር ውስጥ 1 ትሪሊዮኑን የወሰደው መንግስት ነው ብሏል! መንግስት የተከማቸ እዳውን እንዴት ይከፍላል? ባንኩ የመንግስት ስለሆነ ስራውን እየሰራ ነው? በዝርዝር የ8 ወር የባንኩን ሪፖርት እንመልከት…. https://youtu.be/oxSkx7b06bE
55 መንገደኞች በኦሮሚያ ታገቱ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ በጎሐጽዮን እና ቱሉ ሚልኪ ከተሞች መካከል በሚገኝ ሥፍራ ላይ ታጣቂዎች ጧት 3 ሰዓት ገደማ በተለምዶ ”ታታ” ተብሎ የሚጠራ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ አስቁመው ከ55 በላይ ተሳፋሪዎችን አግተው መውሰዳቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ከእገታው ለማምለጥ …
በዛሬው እለት ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተጓዦች ታገቱ፤ የሞቱ መንገደኞችም እንዳሉ ታውቋል
በዛሬው እለት ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተጓዦች ታገቱ (መሠረት ሚድያ)- ከባህር ዳር ከተማ ተነስተው በዛሬው እለት ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ የነበሩ የአንድ አውቶቡስ ተሳፋሪ መንገደኞች በመንገዳቸው መሀል እንደታገቱ ታውቋል። ለመሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ እንደሚጠቁመው እገታው የተፈፀመው …
በዛሬው እለት ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተጓዦች ታገቱ፤ የሞቱ መንገደኞችም እንዳሉ ታውቋል Read more »
በሕገ ወጥ መንገድ አሜሪካ የሚኖሩ ቤተሰቦች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ በሏቸው ካልሆነ …. ( በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማሲንጋ)
”በሕገ ወጥ መንገድ አሜሪካ የሚኖሩ ቤተሰቦች ወይም ባልንጀሮች ካላችሁ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ለመንገር ጊዜው አሁን ነው” ሲሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ አስታውቀዋል። አምባሳደሩ በኤምባሲው ድረ ገፅ እና የማሕበራዊ ፅር ገፆች ባስተላለፉት መልዕክት በሕገወጥ ነዋሪዎች ላይ የሚወሰደር እርምጃ ወይም ቅጣቱ …
በሕገ ወጥ መንገድ አሜሪካ የሚኖሩ ቤተሰቦች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ በሏቸው ካልሆነ …. ( በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማሲንጋ) Read more »
በዛፍ ጥላ ስር የሚኖሩት ከ6 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች
በዛፍ ጥላ ስር የሚኖሩት ከ6 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች (መሠረት ሚድያ)- ከስድስት ሺህ በላይ የሚሆኑ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መጠለያ አጥተው በዛፍ ጥላ ስር ሕይወታቸውን እየገፉ እንደሚገኙ ለመሠረት ሚዲያ ተናገሩ። ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ዞን …
በጋምቤላና ደቡብ ሱዳን አዋሳኝ አካባቢዎች አዲስ ሰብዓዊ ቀውስ ተከሰተ
በጋምቤላና ደቡብ ሱዳን አዋሳኝ አካባቢዎች አዲስ ሰብዓዊ ቀውስ መከሠቱን ዓለማቀፉ ድንበር የለሽ የሐኪሞች ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል። በደቡብ ሱዳኗ የላይኛው ናይል ግዛት የመንግስት ወታደሮችና አንድ አማጺ ቡድን በቅርቡ መጋጨታቸውን ተከትሎ፣ ከየካቲት ሦስተኛ ሳምንት ጀምሮ በትንሹ 10 ሺሕ ስደተኞች ወደ ጋምቤላ ገብተዋል …
አሜሪካ በሕወሓትና በትግራይ ጸጥታ ኃይሎች ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ልትጥል ነው
አሜሪካ በሕወሓትና በትግራይ ጸጥታ ኃይሎች ውስጥ ሥልጣን ባላቸው አንዳንድ ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ ልትጥል እንደምትችል አንድ የአገሪቱ ባለሥልጣን እንደነገሩት ጠቅሶ ዘ ኢኮኖሚስት መጽሄት ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ አስነብቧል። አሜሪካ ማዕቀብ ለመጣል እያሰላሰለች ያለችው፣ ትግራይ እንዳትረጋጋ እንቅፋት በኾኑና ክልሉ በድጋሚ ጦርነት እንዲያመራ እያደረጉ …
አሜሪካ በሕወሓትና በትግራይ ጸጥታ ኃይሎች ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ልትጥል ነው Read more »
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ።
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ።
በኢትዮጵያ 43 ጋዜጠኞች የታገቱና የታሰሩ ሲሆን የደረሱበት የማይታውቅም አሉ የሚል አዲስ ሪፖርት ወጣቅ
ኢንተርናሽናል ሜዲያ ሳፖርት የተሰኘው ዓለማቀፍ ተቋም፣ በኢትዮጵያ ባለፈው የአውሮፓዊያን ዓመት የጋዜጠኞች ደኅንነት እጅግ አሳሳቢ ኾኖ መዝለቁን አዲስ ባወጣው ሪፖርት ገልጧል። በዓመቱ 43 ጋዜጠኞቹ እንደታሠሩ ወይም እንደታገቱና ከታገቱት ሦስቱ መካከል ኹለቱ እስካሁን የደረሱበት እንዳልታወቀ ሪፖርቱ ጠቅሷል። በጋዜጠኞች ላይ በጣም አሳሳቢ ጥሰቶች …
በኢትዮጵያ 43 ጋዜጠኞች የታገቱና የታሰሩ ሲሆን የደረሱበት የማይታውቅም አሉ የሚል አዲስ ሪፖርት ወጣቅ Read more »
በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ በተከሰተ አተት መሰል ወረርሽኝ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ
በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ በተከሰተ አተት መሰል ወረርሽኝ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ በአማራ ክልል፣ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ጃዊ ወረዳ ከትላንት በስቲያ ሰኞ ጀምሮ በተከሰተ የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት (አተት) ወረርሽኝ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው አስተዳደር ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጸ። በወረዳው …
በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ በተከሰተ አተት መሰል ወረርሽኝ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ Read more »
የኢትዮጵያ የጦር አካዳሚወች የራሱን ህዝብ መጨፍጨፍ የዘወትር ስራው የሆነ የወራሪ ማምረቻ ሆነዋል።
የቀድሞቹ ጀግኖች የመሰረቷቸው የኢትዮጵያ የጦር አካዳሚወች ከቅርብ ግዜ በተለይ ከአብይ አህመድ ዘመን ወዲህ የራሱን ህዝብ መጨፍጨፍ የዘወትር ስራው የሆነ የወራሪ ማምረቻ ሆነዋል። ጀነራል ጃገማ ኬሎን፣ ጀነራል ለገሰ ተፈራን፣ ጀነራል ደምሴ ቡልቶን፣ ጀነራል ፋንታ በላይን እና ሌሎችን ለሀገር ክብር ለህዝብ ፍቅር …
የኢትዮጵያ የጦር አካዳሚወች የራሱን ህዝብ መጨፍጨፍ የዘወትር ስራው የሆነ የወራሪ ማምረቻ ሆነዋል። Read more »
ግለሰብ፣ ፓርቲ፣ መንግሥት እና አገር (በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ)
ግለሰብ፣ ፓርቲ፣ መንግሥት እና አገር (በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ) አምባገነናዊ ስርዓቶች ግለሰብ፣ ፓርቲ፣ መንግሥት እና አገርን ለዜጎቻቸው እንደማይነጣጠሉ አስመስለው ያቀርባሉ። ግለሰቡን ከነካችሁ ፓርቲው ይፈርሳል፣ ፓርቲውን ከነካችሁ፣ መንግሥቱ ይፈርሳል፣ መንግሥቱን ከነካችሁ አገሩ ይፈርሳል። እውነት አላቸው። አምባገነኖች እና የአገዛዙ ጥቅመኞች ሕልውናቸውን ከአገሩ ሕልውና …
ታግተው ጠፍተው የነበሩ 13 ተጠርጣሪዎች ከአራት አመት እስከ ስድስት ዓመት እስራት ተላለፈባቸው
ታግተው ጠፍተው የነበሩ 13 ተጠርጣሪዎች ከአራት አመት እስከ ስድስት ዓመት እስራት ተላለፈባቸው (መሠረት ሚድያ)- በአማራ ክልል ተከስቶ ከነበረ የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተገናኘ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 13 ተጠርጣሪዎች ከአራት አመት እስከ ስድስት ዓመት የሚደርስ እስራት በዛሬው እለት ተላልፎባቸዋል። በዚህም መሰረት በእነ …
ታግተው ጠፍተው የነበሩ 13 ተጠርጣሪዎች ከአራት አመት እስከ ስድስት ዓመት እስራት ተላለፈባቸው Read more »
ሆስፒታሉ ዝግ ስለሆነ አገልግልት ማግኘት አልቻልንም፤ ደምወዝ ስላልተከፈለን የስራ ማቆም አድማ እናደርጋለን
” ተመላላሽ የሕክምና ቀጠሮ ቢኖረንም ሆስፒታሉ ዝግ ስለሆነ አገልግልት ማግኘት አልቻልንም ” – ተገልጋዮች ➡️ ” ከ6 እስከ 9 ወራት ታግሰን የትርፍ ሰዓት ክፍያ ባለመከፈሉ ከአቅማችን በላይ ሆኖ ስራ አቁመናል” – የጤና ባለሙያዎች 🔴 ” የትርፍ ሰዓት ክፍያ አልተከፈለንም ብለዉ …
ሆስፒታሉ ዝግ ስለሆነ አገልግልት ማግኘት አልቻልንም፤ ደምወዝ ስላልተከፈለን የስራ ማቆም አድማ እናደርጋለን Read more »
እንታረቅ ፡ ትግራይ ከተደገሰላት የባሰ አዘቅትና አዙሪት የምናድንበት ጊዜ አሁንና አሁን ብቻ ነው (አቶ ጌታቸው ረዳ)
” ትግራይ ከተደገሰላት የባሰ አዘቅትና አዙሪት የምናድንበት ጊዜ አሁንና አሁን ብቻ ነው ” አለ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ቡድን። አቶ ጌታቸው የሚመሩት የህወሓት ቡድን ባወጣው መግለጫ “ልዩነቶቻችን በይደር በማቆየት ቂምና ቁርሾ ቀርፈን እኔነትንና ጠቅላይነት አስተሳሰብ …
እንታረቅ ፡ ትግራይ ከተደገሰላት የባሰ አዘቅትና አዙሪት የምናድንበት ጊዜ አሁንና አሁን ብቻ ነው (አቶ ጌታቸው ረዳ) Read more »
በሱዳን እና በደቡብ ሱዳን ያሉ የጦር ትብብሮች ቀጠናው ላይ ምን ያስከትላል?
በሱዳን እና በደቡብ ሱዳን ያሉ የጦር ትብብሮች ቀጠናው ላይ ምን ያስከትላል? በሱዳን በቀጠለው የእርስ በእርስ ጦርነት እየተደረጉ ያሉ የጦር አጋርነቶች ሱዳንና ደቡብ ሱዳንን ብሎም ቀጣናውን ወደ አደገኛ ነገር እንደሚመራው ባለሙያዎች እያስጠነቀቁ ነው። የኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ ባለሙያው አለን ቦስዌል በደቡብ ሱዳን …
በሱዳን እና በደቡብ ሱዳን ያሉ የጦር ትብብሮች ቀጠናው ላይ ምን ያስከትላል? Read more »