በኢትዮጵያ ያሉ 28 ባንኮች በቢሊዮን የሚቆጠር ብር ተጭበረበሩ
ከ31 ባንኮች መካከል 28ቱ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸው ተገልጿል! በዚህ ዓመት ባንኮች ያጡት ገንዘብ ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ300 ሚሊዮን ብር ጭማሪ አለው! የማጭበርበር ድርጊቶቹ የተፈጸሙት በሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች፣ በተሰረቁ የATM ማሽኖች፣ በሐሰተኛ ቼኮች፣ በሐሰተኛ የስልክ …
አሜሪካ ልጅ ለሚወልዱ እናቶች ማበረታቻ መስጠት ልትጀምር ነው።
ኋይት ሃውስ ሰዎች ተጋብተው ልጅ እንዲወልዱ የሚገፋፋ ፖሊሲ በተግባር ላይ ለማዋል እያሰበ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አንዱ ልጅ ለሚወልዱ እናቶች የሚሰጠው ማበረታቻ ነው ተብሏል። በቀረበው ሃሳብ መሰረት እናቶች ልጅ ከወለዱ በኋላ የ5000 ዶላር ቦነስ የሚሰጣቸው መሆኑ ሲዘገብ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስለ ጉዳዩ …
ጅቡቲ ድህነት አንሸከምም በሚል ኢትዮጵያዊያንን የማባረር እቅዷን ገፍታ ቀጥላበታለች
ጅቡቲ፣ ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ ሕጋዊ ሰነድ ሳይዙ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እስከተያዘው ወር መጨረሻ በፍቃዳቸው እንዲወጡ ያዘዘችው፣ “በጸጥታ” እና “ጤና” ስጋት ሳቢያ እንደኾነ ተሠምቷል። የፕሬዝዳንት ኦማር ጌሌ አማካሪ አሌክሲስ ሞሐመድ፣ ጅቡቲ የዓለምን ድኅነት ልትሸከም አትችልም በማለት፣ የውሳኔውን ምክንያት መናገራቸው የፈረንሳይ የዜና ወኪል …
ጅቡቲ ድህነት አንሸከምም በሚል ኢትዮጵያዊያንን የማባረር እቅዷን ገፍታ ቀጥላበታለች Read more »
የጌታቸው ረዳ ቡድን የትግራይን ሕዝብ አንድነት ለመከፋፈል እየሠራ ይገኛል ( ደብረጺዮን )
በደብረጺዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የሕወሓት ክንፍ፣ የጌታቸው ረዳ ቡድን አሁንም የትግራይን ሕዝብ አንድነት ለመከፋፈል እየሠራ ይገኛል በማለት አዲስ ባወጣው መግለጫ ከሷል። የደብረጺዮን ቡድን፣ የጌታቸው ቡድን በመገናኛ ብዙኀን አማካኝነት በሕወሓት ላይ የስም ማጥፋት ድርጊቶችን የሚያሠራጨው በጫና ወደ ሥልጣን ለመመለስ በማሰብ ነው በማለት …
የጌታቸው ረዳ ቡድን የትግራይን ሕዝብ አንድነት ለመከፋፈል እየሠራ ይገኛል ( ደብረጺዮን ) Read more »
ወጣቱ ዶክተር በሰሜን ሸዋ መራቢቴ ተገደለ !
“ በሙያው ጠቅላላ ሀኪም ነው ቤተሰብ ለመጠየቅ እየሄደ ነው በጥይት ተመትቶ የተገደለው ” – የሟች ጓደኛ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መራቢቴ ወረዳ በእናት ሆስፒታል የጠቅላላ ህክምና ሀኪሙ “በተተኮሰበት ጥይት” መገደሉን የቅርብ ሰዎቹ ገለጹ። ዶክተር ገብረሚካኤል ወልደ መላክ ተገደለ የተባለው …
የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ችግር ስለሚከሰት ዜጎቹን አስጠነቀቀ
አሜሪካ ” ነገር አለ ! ” ብላለች ! ባልታሰበ ሰዓት የሚከሰት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ስላለ …… አሜሪካ U.S. Embassy Addis Ababa በአዲስ አበባ ችግሮች ስለሚከሰቱ ራሳችሁን ጠብቁ ብላ ዜጎቿን አስጠንቅቃለች ……. ወንጀል በየትኛውም ቦታ እና በማንኛውም ጊዜ ሊከሰት ይችላል; ንቃት ተጋላጭነትን …
የብልፅግናው አቃቢ ሕግ በቢሯቸው አስረው ሲያሰቃዩት የነበረው ግለሰብ ጉዳይ እያነጋገረ ነው
ተከሳሹ ወጣት በአቃቤ ህጉ በደረሰበት ድብደባ የጀርባ አጥንቱ መሰበሩን ገልፆ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲላክ ተማፀነ (መሠረት ሚድያ)- ታሪኩ ተፈራ የተባለ የ24 ዓመት ወጣት በአዲስ አበባ ከተማ ከግብረ-አበሮቹ ጋር በመሆን የሽብር ወንጀል ሊፈፅም ሲል በቁጥጥር ስር መዋሉን ክሱ ያስረዳል። ይሁን እንጂ …
የብልፅግናው አቃቢ ሕግ በቢሯቸው አስረው ሲያሰቃዩት የነበረው ግለሰብ ጉዳይ እያነጋገረ ነው Read more »
የህክምና ባለሙያዎችን ድምፅ ያስተጋቡ አንድ ዶክተር ውሳኔ ተላለፈባቸው
የህክምና ባለሙያዎችን ድምፅ ያስተጋቡ አንድ ዶክተር ከድሬዳዋ ከተማ ተሰናብተው ገጠር ሄደው እንዲሰሩ ተወሰነባቸው (መሠረት ሚድያ)- በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው ሳቢያን አጠቃላይ ሆስፒታል ሰራተኛ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት እና ከሰሞኑ የጤና ባለሙያዎች ያሰሙትን ድምፅ ያስተጋቡ አንድ ጠቅላላ ሐኪም የቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸው ገጠር ሄደው …
ኢትዮጵያዊው ካርዲናል የሚሳተፉበት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ምርጫ
በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት የሚመረጡት በመንበር ላይ ያሉት ጳጳስ ሲሞቱ ወይም ከፖፕ ፍራንሲስ በፊት የነበሩት ቤኔዲክት 16ኛ እንዳደረጉት በፈቃዳቸው መንበራቸውን ሲለቁ ነው። ተተኪው ጳጳስም በዓለም ዙሪያ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ተከታይ ያላት የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ …
ኢትዮጵያዊው ካርዲናል የሚሳተፉበት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ምርጫ Read more »
በምሥራቅ ጎጃም በተፈጸመ የድሮን ጥቃት “ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን” የዓይን እማኞች ተናገሩ
በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሐሙስ ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ም. በትምህርት ቤት ዙሪያ በደረሰ የድሮን ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። በዞኑ እናርጅ እናውጋ ወረዳ ገደብ በተባለች አነስተኛ የገጠር ከተማ የትምህርት ቤት አጥር ለማጠር እና …
በምሥራቅ ጎጃም በተፈጸመ የድሮን ጥቃት “ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን” የዓይን እማኞች ተናገሩ Read more »
ቋሚ ሲኖዶስ በአቡነ ገብርኤል የኑፋ*ቄ ትምህርት ጉዳይ ላይ ተወያየ
(ሚያዚያ ፲፭ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም/ April 23/2025):- ቋሚ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ቅድስት ድንግል ማርያምን በማስመልከት ባስተላለፉት ትምህርት ዙሪያ ተወያየ። ቋሚ ሲኖዶስ ዛሬ ማለዳ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ባለፈው አርብ በስቅለት ዕለት በፎኖተ ጽድቅ ቴሌቪዥን በቅድስት ድንግል ማእያም …
ሩቢዮ የኢትዮጵያ ጉዟቸውን ሰረዙት
የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ኃላፊ በኢትዮጵያ እና ኬንያ ሊያደርጉት የነበረውን ጉብኝት መሰረዛቸው ተዘግቧል። ጉብኝታቸውን መሰረዛቸውን ያሳወቁት የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ወደ ቤጂንግ ለጉብኝት ማምራታቸው ከተዘገበ በኋላ መሆኑ ተነግሯል። ማርክ ሩቢዮ የአፍሪካ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን በሁለቱ ሃገራት እንደሚጀምሩ አቅደው የነበረ ሲሆን …
ለ650 ሺህ ኢትዮጵያውያን ሲደርስ የነበረ የምግብ እርዳታ ሊቆም መሆኑ ተሰማ
ለ650 ሺህ ኢትዮጵያውያን ሲደርስ የነበረ የምግብ እርዳታ ሊቆም መሆኑ ተሰማ (መሠረት ሚድያ)- የአለም ምግብ ፕሮግራም (World Food Programme) 10 ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ርሀብ እና የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ችግር አጋጥሟቸው እንደሚኝ ገልፆ ይህ እየሆነ ባለበት ወቅት በገንዘብ እጥረት ምክንያት ለ650 ሺህ ኢትዮጵያውያን …
ለ650 ሺህ ኢትዮጵያውያን ሲደርስ የነበረ የምግብ እርዳታ ሊቆም መሆኑ ተሰማ Read more »
በአባ ገብርኤል የስሕተት ‘ስብከት’ ላይ የቀረበ ሙሉ ትችት
በአባ ገብርኤል የስሕተት ‘ስብከት’ ላይ የቀረበ ሙሉ ትችት (መምህር Arega Abate (ዶ/ር) እንደጻፈው)አባ ገብርኤል ከውጭ ወደ ውስጥ ያስተጋቡትን ትችት አዘል፣ በስሕተት የተሞላውን ስብከታቸውን በተመለከተ ትናንት ማታ ከመምህር በረከት ጋር በነበረን የቲክቶክ መርሐ ግብር በሰፊው ዳስሰነዋል፡፡ በዚህ ጽሑፍ በጥልቀት የዳሰስንባቸውን ነጥቦችና …
ሩቢዮ በአፍሪካ የመጀመሪያ ጉብኝታቸው ኬንያ እና ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ
የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ኃላፊ ማርክ ሩቢዮ በአፍሪካ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን ለማድረግ ዝግጅት ላይ መሆናቸው ተዘገበ። ኃላፊው በመጀመሪያ ጉብኝታቸው ኬንያን እና ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ ተነግሯል። ማርክ ሩቢዮ መጀመሪያ ወደ ናይሮቢ ካመሩ በኋላ ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ ተነግሯል። በጉብኝታቸው ወቅትም ማርክ ሩቢዮ …
ናይጄሪያ በኢትዮጵያ መንግስት አዝኛለሁ አለች
ናይጀሪያ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የፍርደኛ እስረኞች ልውውጥ የመግባቢያ ስምምነትን ባስቸኳይ እንዲፈርም መጠየቁን የአገሪቱ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። የናይጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደኤታ ቢያንካ ኦጁኩ፣ በአቡጃ ከኢትዮጵያ አምባሳደር ለገሠ ገረመው ጋር ሰሞኑን በተወያዩበት ወቅት፣ ዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ያላቸውን ጨምሮ በአዲስ አበባ ወህኒ ቤቶች የሚገኙ …
ጌታቸው ረዳ የሚመሩት የሕወሓት ክንፍ ታደሰ ወረዳ ላይ ተቃውሞ ማሰማቱን ቀጥሏል
የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የሚመሩት የሕወሓት ክንፍ፣ ጀኔራል ታደሠ ወረደ እንደገና ያዋቀሩት ካቢኔ ሌሎችን ያገለለ፣ አቃፊ ያልኾነና ተቀባይነት የሌለው ነው በማለት ተቃውሟል። ካቢኔው የተዋቀረው፣ የአንድን ቡድንና የወታደራዊ አዛዦችን ፍላጎት ብቻ በመስማት ነው ያለው ቡድኑ፣ የካቢኔው አወቃቀር ባስቸኳይ …
ጌታቸው ረዳ የሚመሩት የሕወሓት ክንፍ ታደሰ ወረዳ ላይ ተቃውሞ ማሰማቱን ቀጥሏል Read more »
በአዲስ አበባ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች 20% ግብር ተጣለባቸው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የታክሲ ተራ አስከባሪ ማኅበራት ከገቢያቸው 20 በመቶውን ለመንግሥት እንዲሰጡ የሚያስገድድ ደንብ አጽድቋል። ደንቡ ማኅበራቱ “ዝግ እና መደበኛ የባንክ አካውንት” እንዲከፍቱና ከሁለት ዓመት በኋላ “ወደ ሌላ የሥራ ዘርፍ እንዲሸጋገሩ” ግዴታ ይጥላል። “የተርሚናል አገልግሎት አሠራርና ቁጥጥር” የተሰኘው ደንብ፣ …
የአብይ አሕመድ ዲፕሎማት ተገደሉ
በሱማሊያዋ ፑንትላንድ ራስ ገዝ የኢትዮጵያ ቆንስላ ውስጥ ተመድበው ይሠሩ የነበሩት ኢትዮጵያዊው ዲፕሎማት ፋራህ አይዲድ ጃማ ከሱማሌላንድ ራስ ገዝ በቅርቡ በተነጠለችው “ኤስ ኤስ ካቱሜ” ግዛት ላስ አኖድ ከተማ ውስጥ በጥይት ተመትተው ሕይወታቸው ማለፉን የሱማሊያ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። የግዛቲቷ ባለሥልጣናት፣ ግድያውን የፈጸሙት …