ሙሉ የስራ ማቆም አድማ ሰኞ ይጀመራል ! …. 78 የጤና ባለሙያዎች ታስረዋል
የኢትዮጵያ የሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር፣ ከሥራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ ከ78 በላይ የጤና ባለሙያዎች መታሠራቸውን ገልጸዋል። የሥራ ማቆም አድማው አስተባባሪዎችም፣ የጤና ሚንስቴር በአድማ ላይ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ባስቸኳይ ወደ ሥራቸው እንዲመለሱ ያወጣውን ማስጠንቀቂያ አጣጥለዋል። ሚንስቴሩ ሁሉም ሆስፒታሎች አገልግሎት እየሠጡ እንደሆነ መግለጡን …
ሙሉ የስራ ማቆም አድማ ሰኞ ይጀመራል ! …. 78 የጤና ባለሙያዎች ታስረዋል Read more »