ኢትዮጵያ ኢንተርኔት በመዘጋት ከአፍሪካ የቀዳሚነት ደረጃ መያዟን “ኢንተርኔት ሸትዳውን ኢን አፍሪካ” የተሠኘ ጥናት አመልክቷል።
ከአውሮፓዊያኑ 2016 እስከ 2024 ባሉት ዓመታት ኢትዮጵያ ኢንተርኔት በመዘጋት ከአፍሪካ የቀዳሚነት ደረጃ መያዟን “ኢንተርኔት ሸትዳውን ኢን አፍሪካ” የተሠኘ ጥናት አመልክቷል። በአሕጉር ደረጃ በተጠቀሠው ጊዜ 190 ያህል የኢንተርኔት መዘጋት ክስተቶች እንደተመዘገቡ የጠቀሠው ጥናቱ፣ ኢትዮጵያ በዚህ ጊዜ ውስጥ 30 ጊዜ ኢንተርኔት ማቋረጧን …
ኢትዮጵያ ኢንተርኔት በመዘጋት ከአፍሪካ የቀዳሚነት ደረጃ መያዟን “ኢንተርኔት ሸትዳውን ኢን አፍሪካ” የተሠኘ ጥናት አመልክቷል። Read more »