ቅዳሜና እሁድ ከሚከበረው ኢሬቻ በዓል ጋር በተያያዘ፣ ቀለሙ ጥቁር፣ ቀይ እና ነጭ የኾነውን “የአባ ገዳ” ባንዲራ በተሽከርካሪዎቻቸው ላይ ያላሠሩ አሽከርካሪዎች 2 ሺሕ ብር እየተቀጡ መኾኑን መረጃኮም ሰምቷል። የገንዘብ ቅጣቱ በሸገር ከተማ ኹሉም ክፍለ ከተሞች ተፈጻሚ እየተደረገ መኾኑን ያነጋገርናቸው አሽከርካሪዎች ነግረውናል። …

ኢሬቻ በዓል ጋር በተያያዘ የአባ ገዳ ባንዲራ በተሽከርካሪዎቻቸው ላይ ያላሠሩ አሽከርካሪዎች 2 ሺሕ ብር እየተቀጡ ነው Read more »

አባ ፋኑኤል በግላቸው ከሚፈጽሙት በደል ተጨማሪ ሌሎችንም ታደሰ ሲሳይና ኤወስጣጤዎስ የመሳሰሉት ዝሙተኞን በመሸፈን፣ በመደገፍና በመተባበር ተደጋጋሚ በቤተክርስቲያን ላይ ወንጀል፣ ጥፋትና ኃጢአት ሲፈጽሙ ኖረዋል፡፡ በአገር ውስጥም ህዝበ ክርስቲያኑን እያስፈጁ በዝሙት፣ በዘረኝነት፣ በገንዘብ ዝርፊያና በተለያዩ አስነዋሪ ተግባሮች ላይ የተጠመዱ ብዙ የአቡነ ፋኑኤል …

ጥምረት ለቤተ ክርስቲያን ዓለም አቀፍ የካህናትና ምእመናን ጥያቄና ማሳሰቢያ Read more »

ጥብቅ ወታደራዊ መረጃ!በእግረኛ ሰራዊቱ ተስፋ የቆረጠው የዐብይ አህመድ አገዛዝ ሰው ከልባ አውሮፕላንን በመጠቀም በተመሣሣይ ሰዓት በተለያዩ ቦታዎች ላይ ጥቃት ለመፈፀም መዘጋጀቱ ተሰምቷል።ጥቃቱ ይፈፀማል የተባለው ጨለማን ተገን በማድረግ ሲሆን፡ ጥቃት ይፈፀምባቸዋል የተባሉ አከባቢዎች ተለይተዋል ሲሉ የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጮች ገልፀዋል።ጥቃቱ የሚፈፀመው …

የዐብይ አህመድ አገዛዝ ሰው ከልባ አውሮፕላንን በመጠቀም በተመሣሣይ ሰዓት በተለያዩ ቦታዎች ላይ ጥቃት ለመፈፀም መዘጋጀቱ ተሰምቷል። Read more »

በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን የተሰራ ርብራብ እንጨት ተደርሞሶ የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ መረጃውን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዣዥ ዋና ኢንስፔክተር አሕመድ ገበየሁ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ነግረውታል፡፡ የአደጋው ምክንያት ለቤተክርስቲያኑ ሕንጻ ግንባታ በተሠራ የእንጨት መወጣጫ …

አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ Read more »

  የፎቶው ባለመብት, Getty Images ኢትዮጵያ ከ10 ዓመታት በፊት ለሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ከዓለም አቀፍ የቦንድ ገዢዎች ጋር የእዳ ሽግሽግ እንዴት ማድረግ እንዳለባቸው መደበኛ ንግግር መጀመሯን ሮይተርስ የዜና ወኪል ምንጮቹን ጠቅሶ ዘገበ። ሮይተርስ ቀደም ብሎ በብሉምበርግ የወጣውን ዘገባ በማረጋገጥ …

ኢትዮጵያ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር አበዳሪዎቿ ጋር መደበኛ የእዳ ሽግሽግ ድርድር ጀመረች Read more »

የፎቶው ባለመብት, SM የምስሉ መግለጫ, ጥቃት የተፈፀመበት ሳንቃ ጤና ጣቢያ ከፊል ገጽታ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ቅዳሜ መስከረም 17/2018 ዓ.ም. ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ነፍሰ ጡር እናትን ጨምሮ የአራት “ሰላማዊ ሰዎች” ሕይወት ሲያልፍ 10 በላይ …

በሰሜን ወሎ ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ 10 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ Read more »

የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ኢትዮጵያ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምክንያት “በታችኛው ተፋሰስ የሚኖሩ የሚሊዮኖችን ሕይወት አደጋ ላይ ጥላለች” ብለው በመክሰስ አገራቸው ጉዳዩን ወደ ዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት እንደምትወስድ ተናገሩ። በተባበሩት መንግሥታት …

ግብፅ “የግድቡን ጉዳይ ወደ ዓለም አቀፍ የፍትሕ ፍርድ ቤት እወስዳለሁ” ማለቷን ኢትዮጵያ አጣጣለች Read more »

የዩናይድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ፣ ኢትዮጵያ ለዉጪ የኢንቨስትመንት ፈታኝ ሐገር ናት » አለ የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሰሞኑን ባወጣዉ መረጃ “የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኹኔታ “ለአሜሪካ እና ለሌሎች የውጭ ኩባንዮች ፈታኝ ነው” ሲል አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግሥት የከተሞች የመንገድና የወንዝ የዳርቻ …

ኢትዮጵያ ለዉጪ የኢንቨስትመንት ፈታኝ ሐገር ናት Read more »

የትግል ስልት በጠላት አይመረጥም ትግል ጠላት ምን ይለኛል ተብሎ እንደማይደረግ ሁሉ ስልቱንም ከጠላት መጠበቅ አይቻለም ========================================= ትግል ሲታሰብ ታጋዩ የመታገያ ምክኛቶቹ በስኬት እንዲቋጩ የመታገያ ስልቶች ከወዲሁ ይቀይሳል፡፡ ስልቶቹ የአጭር እና የረጅም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በየግዜው እንደ ሁኔታ ለውጥ የሚቀየሱ ስልቶች ግዜን …

የትግል ስልት በጠላት አይመረጥም ( ዶክተር መንግስቱ ሙሴ ) Read more »

ከአውሮፓዊያኑ 2016 እስከ 2024 ባሉት ዓመታት ኢትዮጵያ ኢንተርኔት በመዘጋት ከአፍሪካ የቀዳሚነት ደረጃ መያዟን “ኢንተርኔት ሸትዳውን ኢን አፍሪካ” የተሠኘ ጥናት አመልክቷል። በአሕጉር ደረጃ በተጠቀሠው ጊዜ 190 ያህል የኢንተርኔት መዘጋት ክስተቶች እንደተመዘገቡ የጠቀሠው ጥናቱ፣ ኢትዮጵያ በዚህ ጊዜ ውስጥ 30 ጊዜ ኢንተርኔት ማቋረጧን …

ኢትዮጵያ ኢንተርኔት በመዘጋት ከአፍሪካ የቀዳሚነት ደረጃ መያዟን “ኢንተርኔት ሸትዳውን ኢን አፍሪካ” የተሠኘ ጥናት አመልክቷል። Read more »