ወታደራዊ ኦራሉና ሞርተር ተማርኳል! Konjit Sitotaw September 24, 2025 ወታደራዊ ኦራሉና ሞርተር ተማርኳል! በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በክቡር ሰማዕቱ አርበኛ አደም አሊ ስም ባወጀው ዘመቻ የተጠናከረ ውጊያ እያደረገ ነው። ዛሬ መስከረም 14/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ እየተደረገ በሚገኘው ውጊያ ሞርተር 82ና ሞርተር 120ን ጨምሮ አንድ ወታደራዊ ኦራል እና በርካታ ክላሽንኮቭ መሣሪያ በቁጥጥሩ ስር ማዋሉ ታውቋል።