የወያኔ ኢፍትሃዊ አገዛዝ ያንገሸገሸው መምህር የኔሰው ገብሬ እንደ ቱንዚያዊው ሞሃመድ ቡአዚዚ ራሱን በእሳት አጋይቶ ገደለ
አረመኔው የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለው ግፍና በደል ህሊናው ሊሸከመው ከሚችለው በላይ መሆኑን በመግልጽ…
አረመኔው የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለው ግፍና በደል ህሊናው ሊሸከመው ከሚችለው በላይ መሆኑን በመግልጽ…
የኔሰው ገብሬ ይባላል። ዕድሜው ወደ 29 አመት ነው። ሥራው መምህር ነበር። የተወለደው በጂማ ከተማ ዉስጥ ሲሆን…
በአካባቢው ያለውን ጭቆና፣ የመልካም አስተዳዳርና የፍትህ መታጣት በመቃወም እራሱን በእሳት በማጋየት ተቃውሞን የገለጠው የመምህር የኔሰው ገብሬ…
የዋካ ነዋሪዎች እንደሚሉት መምህር የኔሰው ገብሬ እራሱን በእሳት አቃጥሎ ከገደለ በሁዋላ፣ በከተማው ውስጥ አመጽ ሊያስነሱ ይችላሉ…
መሬት የመንግስት ነው በሚል ሽፋን በገጠሩ የሚገኘው የኢትዮጵያ ህዝብ በአገዛዙ ላይ ምንም ተቃውሞ እንዳያነሳ ሌት ከቀን…
በሰሜን አመሪካ በሲያትል ከተማ ከአመት በፊት የተቋቋመው የሲያትል ህዝባዊ ፎረም ከትናንትና በስቲያ እሁድ ህዳር 3 ቀን…
በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በትናንትናው ዕለት ህዳር 4 ቀን ጄኔቫ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ጽቤት ፊት ለፊት…
ከሁሉም በፊት በወያኔው ኢሰብኣዊ አገዛዝ ተንገሽግሾ ሰውነቱ ላይ ቤንዚን በማርከፍከፍ ይህችን የደም ምድር ኢትዮጵያ በገዛ ፈቃዱ…
አንተ ያገሬ ልጅ እስኪ ልጠይቅህ የነጻነት ትርጉም እንደምን አስተዋልህ በመለሰ ዘመን ለጥብሥ ያበቃህ እኔ በሚገባኝ የሱስ…
ስብሰባው ከመደረጉ አስቀድሞ ሕዝብ እንዲያውቀው አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን አንድ መልእክት አስተላልፈው ነበር። ቅዳሜ ኖቨምበር 12 ቀን…