በምዕራብ ሐረርጌ የታፈነው ጩኸት እና በአርሲ የቀጠለው ዘር ፍጅት
በምዕራብ ሐረርጌ የታፈነው ጩኸት እና በአርሲ የቀጠለው ዘር ፍጅት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን፣ ጭሮ ወረዳ፣ ላሎ ጉዶ ቀበሌ፣ ኢፈ ባስ(ifabaas) በምትባል የገጠር መንደር ውስጥ በኅዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 እልፌ ተስፋ ወሌ የሚባሉ እናት በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል። በዚኹ ቀበሌና …
በመቐለ ከተማ የቦንብ ፍንዳታ ደረሰ
በመቐለ ከተማ ትናንት ኅዳር 18 ምሽት 4 ሰዓት ተኩል ገደማ ልዩ ስሙ “ዓዲ ሓቂ” በሚባል አካባቢ የቦንብ ፍንዳታ መድረሱን የከተማዋ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የከተማዋ ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ረድሀኝ ፍስሃ፣ “ሕዝብን ለማሸበር ተልዕኮ የተሰጣቸው የጥፋት ኃይሎች” ሲል የጠራቸው …
ዶናልድ ትራምፕ የሦስተኛው ዓለም አገራት ዜጎች በዘላቂነት ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ አግደዋል
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣ የሦስተኛው ዓለም አገራት ዜጎች በዘላቂነት ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ለማገድ መወሰናቸውን ትናንት አስታውቀዋል። የፕሬዝዳንቱ አስተዳደር፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ሱዳንን ጨምሮ አሜሪካ ለ19 አገራት የውጭ ዜጎች የሠጠቻቸውን የመኖሪያ እና የሥራ ፍቃዶች በድጋሚ ሊመረምር መሆኑንም ገልጧል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ አሜሪካ …
ዶናልድ ትራምፕ የሦስተኛው ዓለም አገራት ዜጎች በዘላቂነት ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ አግደዋል Read more »
ብልጽግና ፓርቲ ቀይ ባሕር ዳርቻ ላይ የባሕር ኃይል ጣቢያ የማቋቋም ፍላጎቱ “የደኅንነት አመክንዮም” ሆነ “የደኅንነት ትሩፋት” የለውም ( ማስታወቂያ ሚንስትር )
የኢትዮጵያው ገዥ ብልጽግና ፓርቲ ቀይ ባሕር ዳርቻ ላይ የባሕር ኃይል ጣቢያ የማቋቋም ፍላጎቱ “የደኅንነት አመክንዮም” ሆነ “የደኅንነት ትሩፋት” የለውም ሲሉ የኤርትራው ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል አጣጣሉ። የጉዳዩ ዋና ውዝግብ የባሕር በር አይደለም ያሉት የማነ፣ ኢትዮጵያ ለንግድ አገልግሎት አዋጭ የሆኑ ስምምነቶች …
የታደሰ ወረደ አመራር ውድቀት ገጥሞታል፤ አዲስ መንግስት መቋቋም አለበት
የታደሰ ወረደ አመራር ውድቀት ገጥሞታል፤ አዲስ መንግስት መቋቋም አለበት ሲል የትግራይ አለማቀፍ ምሁራን ስብስብ ጥሪ አቀረበ ዋዜማ የተመለከተችው ሪፖርቱ በአቶ ጌታቸው ረዳ አመራር ወቅት ምክክር ተደርጎባቸው ትግራይ ከቀውስ ለማውጣትና የክልሉን ዘላቂ ጥቅሞች ለማስከበር የተለዩ አስር ጉዳዮች ላይ አሁን በሌ/ጀነራል ታደሰ …
Marburg Virus in Ethiopia : የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት እለት አስከፊ እየሆነ በመምጣቱ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል
” በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል” – የዞኑ መንግስት በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ያለዉን የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ወደ በሽታዉ መነሻ የአሪ ዞን የሚገባም ሆነ የሚወጣ የትራንስፖርት …
Marburg Virus in Ethiopia : የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት እለት አስከፊ እየሆነ በመምጣቱ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል Read more »
ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ዛሬ በዋስ የተለቀቁ የፖለቲካ እስረኞች በር ላይ በድጋሜ በፖሊስ ተይዘው ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ
(መሠረት ሚድያ)- ለሁለት ዓመታት ያህል በቂሊንጦ እስር ቤት ውስጥ የቆዩት የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ አብዱረሕማን አሕመዲን፣ አቶ ግዛቸው ታምር እና አቶ መኮንን ደሳለኝ የተባሉ ተጠርጣሪዎች የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ የፀረ-ሽብር ወንጀል ምድብ ችሎት እያንዳንዳችው በሁለት መቶ ሺህ …
ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ዛሬ በዋስ የተለቀቁ የፖለቲካ እስረኞች በር ላይ በድጋሜ በፖሊስ ተይዘው ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ Read more »
“የጊራራው ንጉሥ፣ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ዘለቀ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
ሕዳር 17 ቀን 2018 በቀሲስ አስተርአየ ስለ ክቡር አባታችን ሐጂ ሙፍቲ ዑመር ዘለቀ የቀረበው ጦማር አምስት በተለያዩ ወቅቶች ቀሲስ አስተርአየ ያቀረቧቸውን ጦማሮች አሰናስሎ ይዟል። የሙፍቲው መልዕክቶች የተንጸባረቁበት ጦማር ከአንድ እስከ አምስት ተዘርዝረው ቀርበዋል። ጦማሮች በየተጻፉባቸው ወቅቶች የነበሩትና አሁንም ያሉት ሰዎች …
“የጊራራው ንጉሥ፣ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ዘለቀ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »
11 ክርስቲያኖች በምሥ/ አርሲ ተገደሉ
11 ክርስቲያኖች በምሥ/ አርሲ ተገደሉ በምሥራቅ አርሲ እንቆሎ ዋቤ ወረዳ በመጭቱ በቀቅሳ ቀበሌ ነዋሪዎች የነበሩ አሥራ አንድ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች መገደላቸውን ምንጮች ለአደባባይ ሚዲያ ተናግረዋል። ሕዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም መገደላቸው የተረጋገጠው ክርስቲያኖች በነፍሰ ገዳዮቹ ታግተው ተወስደው እንደነበር ምንጮቻችን ገልጸውልናል።
በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚኖሩበት ቤት ‘መሬት ባንክ ገብቷል’ እየተባሉ የቤት ሽያጭ፣ እድሳት እና ስም ማዞር መከልከላቸው ተሰማ
በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚኖሩበት ቤት ‘መሬት ባንክ ገብቷል’ እየተባሉ የቤት ሽያጭ፣ እድሳት እና ስም ማዞር መከልከላቸው ተሰማ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች መሬት ባንክ መግባታቸው የታወቀ ሲሆን ጉዳዩ ያጋጠማቸው ነዋሪዎች ህዝቡ በየክፍለ ከተማው እየሄደ ቼክ እንዲያስደርግ መክረዋል ተጨማሪ ያንብቡ: …
ኡጋንዳ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ ስደተኞችን መመዝገብ ማቆሟን አስታወቀች
ምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኡጋንዳ የአፍሪካ ቀንድ አገራት ከሆኑት ከኢትዮጵያ፣ ከኤርትራ እና ከሶማሊያ ለሚመጡ ሰዎች የስደተኝነት ምዝገባ ማቆሟን አስታወቀች። የኡጋንዳ እርዳታ፣ የአደጋ ዝግጁነት እና የስደተኞች ሚኒስትር ሂላሪ ኦኔክ እንደተናገሩት ሠራተኞቻቸው ከሦስቱ አገራት የሚመጡ ስደተኞችን እንዳይመዘገቡ ማዘዛቸውን እና ለዚህም ምክንያቱ “በአገራቱ ውስጥ …
ኡጋንዳ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ ስደተኞችን መመዝገብ ማቆሟን አስታወቀች Read more »