የአንድነት ፓርቲ ሴቶች ጉዳይ ምክትል ኃላፊ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመባት!
ወይዘሪት ወይንሸት፣ ንፍስ ስልክ አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቁ ሁለት ሰዎች ከረፋዱ 5፡30 ላይ ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመባት ለፍኖተ-ነፃነት…
የምርጫ ‹‹ቦርድ›› ነገር፤ – ከዳዊት ሰለሞን
ኢትዮጵያ ውስጥ በህግ ማዕቀፍ ራሱን ችሎ የሚሰራ ነጻ ተቋምን ለማግኘት በየትኛውም የመንግስት አስተዳደር አልታደልንም፡፡ ስርዓቶቹን የመሩና…
ከምርጫው በፊት ምርጫ ቦርድ የሚደክምለት አብዩት፤ – ከዳዊት ሰለሞን
በእርግጥ ምርጫ ቦርድን ለፕሮፌሰር መርጋ በቃና በመስጠት ኢህአዴግን ከጨዋታው ውጪ ማድረግ አይቻልም፡፡ የኢህአዴግ የስልጣን ደም ስር…
በአንድነት አባላት እንዴት inspired እነደሆንኩ! – ሶሊያና ሽመለስ (የዞን 9 ጦማሪ)
ትላንትና ያየሁት የአንድነት ፓርቲ አባላት ፎቶ ጭንቅላቴ ውስጥ ተቀርጾ ዋለ፡፡ ፎቶው ላይ ምርጫ ቦርድ የጠራው አስገዳጅ…
ወያኔ በፌዴራል ዱላ ሽባ እናደርግሃለን የሚለው ህዝብ ባባዶ እጆ ወያኔን ሽባ እያደረገው ነው:: – Minilik Salsawi
ህዝብን ያዘናጋ እየመሰለው የተዘናጋው ህዝብን ያፋጀ እየመሰለው ያፋቀረው ወያኔ እንደት እንደሚሳካለት ባለማወቁ እየዳከረ ነው::ህዝባዊ ጥያቄዎች እየበረቱበት…
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጃንዩወሪ 13, 2015
የፕሮግራም መግለጫ ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ
የውስጥ ችግሮቻቸውን ጉባኤ ጠርተው እንዲፈቱ ማሳሰቢያ ለሰጣቸው ለመኢአድና ለአንድነት ፓርቲዎች የተባሉትን እንዲያደርጉ ተጨማሪ ጊዜ እንደተሰጣቸው አስታውቋል…
የፓሪሱ ጥቃትና የአውሮፓና ጀርመን የፀጥታ እርምጃዎች
ባለፈው ሳምንት ፓሪስ ፈረንሳይ ውስጥ የተፈፀመው የሽብር ጥቃት በመላ አውሮፓ የፀጥታ አጠባበቅ ጉዳይ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው…