ሂውማን ራይትስ ዎች፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ቀደም ሲል ለተፈጸሙ እና ባሁኑ ወቅት እየተፈጸሙ ለሚገኙ ጥሠቶች ተጠያቂነትን ማስፈን ፈተና ሆኖ መቀጠሉን ገለጠ። ድርጅቱ የአውሮፓዊያኑን 2025 የዓለም ሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ አስመልክቶ ትናንት ባወጣው ሪፖርት፣ በኢትዮጵያ ለጥሠቶች ተጠያቂነት እንዲሠፍን ዓለማቀፍና አገር ዓቀፍ ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ …

ሂውማን ራይትስ ዎች፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ቀደም ሲል ለተፈጸሙ እና ባሁኑ ወቅት እየተፈጸሙ ለሚገኙ ጥሠቶች ተጠያቂነትን ማስፈን ፈተና ሆኖ መቀጠሉን ገለጠ። Read more »

በ7ኛው ዙር ምርጫ ተሳትፎየን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ለተከበራችሁ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች፣ ለመላው የአማራ ሕዝብ እና ለኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ፦ ባለፉት ዓመታት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ በኩሩው የባሕር ዳር ከተማ ሕዝብ ተመርጨ፣ እናንተን ወክዬ፣ ለሕዝባችን ሀቀኛ ድምፅ በመሆን ለማገልገል በመቻሌ …

በ7ኛው ዙር ምርጫ ተሳትፎየን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ (ደሳለኝ ጫኔ ዳኜው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ) Read more »

በእነ ዶ/ር ወንድ ወሰን አሰፋ መዝገብ ከተከሳሾች መካከል 6 ሰዎች ከ3 ዓመት ገደማ የግፍ እስር ቆይታ በኋላ በነጻ ሲሰናበቱ ለሁለት ሰዎች ብቻ የአንቀጽ መሻሻል ተደርጎላቸዋል ። በእነ ዶ/ር ወንድ ወሰን አሰፋ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተከሰው ጉዳያቸውን በፌደራል ማ/ቤት ሆነው እየተከታተሉ …

በእነ ዶ/ር ወንድ ወሰን አሰፋ መዝገብ ከተከሳሾች መካከል 6 ሰዎች ከ3 ዓመት ገደማ የግፍ እስር ቆይታ በኋላ በነጻ ሲሰናበቱ ለሁለት ሰዎች ብቻ የአንቀጽ መሻሻል ተደርጎላቸዋል ። Read more »

በስቦ መምታት የውጊያ ታክቲክ የጠላት ብልፅግና ወታደርን ወሽመጥ በመቁረጥ ውጤታማ ድል ተመዘገበ! በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ  ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ  አማራ ኮር 1   ባለሽርጡ ክፍለጦር ላይ ጥቅታ ለማድረስ ከጉቢሳ  ወደ ኮለቦ፣ ከጭሰ አባሊማ ወደ ሲልኮ፣ከጊራና ወደ ጉባ ፣ከመርሳ …

በስቦ መምታት የውጊያ ታክቲክ የጠላት ብልፅግና ወታደርን ወሽመጥ በመቁረጥ ውጤታማ ድል ተመዘገበ! Read more »

በቅርቡ ለመንግስት እጃቸውን የሰጡት ኮ/ል ፈንታው ሙሀቤ በዛሬው ዕለት በሽብር ወንጀል የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው – የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለግለሰቡ በጋዜጣ ጥሪ ቢያደርግላቸውም ሊገኙ ባለመቻላቸው የቀረበባቸውን ክስ መከላከል አልቻሉም በሚል በዛሬው ዕለት ከአስራ አምስት ዓመት እስከ ሞት በሚደርስ ሊያስቀጣ በሚችል …

በቅርቡ ለመንግስት እጃቸውን የሰጡት ኮ/ል ፈንታው ሙሀቤ በዛሬው ዕለት በሽብር ወንጀል የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው Read more »

የብሉ ናይል ግንባር እየተጀመረ ሲሆን የአብይ ሚና በሱዳን ጦርነት ውስጥ እየታየ ነው። ይህ ቀጠናውን ለቀጣዮቹ ዓመታት እንዳይረጋጋ የሚያደርግ እጅግ በጣም ትልቅ ስትራቴጂካዊ ስህተት ሊሆን ነው። ዝርዝሩን እነሆ …. https://miniliksalsawi.substack.com/p/the-blue-nile-front-is-starting-and

ሀኪሞችን በግፍ መግደል ቀጥሏል። ባህር ዳር ከዶክተር አንዷለም ቀጥሎ በአንድ አመት ውስጥ ሁለተኛው ሀኪም ዶ/ር ጸጋሁን ስሜ ተገድሏል። ባለፉት ሦስት ዓመታት በርካታ ሀኪሞች ታስረዋል፣ ተንገላተዋል፣ የደህንነት ዋስትና ስላጡ ባህር ዳርን እና አማራ ክልልን ለቀው ወደሌላ አካባቢዎች በተለይም ወደ አዲስ አበባ …

ሀኪሞችን በግፍ መግደል ቀጥሏል… በአንድ አመት ውስጥ ሁለተኛው ሀኪም ተገድሏል። Read more »

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ በተሳተፉበት ውይይት ለዓመታት በታጣቂወች ታግተው የነበሩ ሴቶችን ማስለቀቅ ተችሏል። በመተከል ቀጠና በለተያዬ ጊዜ በነበሩ አገዛዙ በፈጠራቸው ግጭቶች ምክንያት በርካታ አማራወች ሲፈናቀሉ፣ ሲጨፈጨፉ እና ሲታገቱ የቆዩ መሆኑ ይታወቃል። ሊቀመንበሩ በቀጠናው ካሉ ታጣቂወች ጋር …

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ በተሳተፉበት ውይይት ለዓመታት በታጣቂወች ታግተው የነበሩ ሴቶችን ማስለቀቅ ተችሏል። Read more »

መንግስትና በሕውሃት ኃይሎች መካከል በተደጋጋሚ የሚያገረሸው ግጭት እና የውጭ ኃይሎች ፍላጎት በኢትዮጵያ ላይ የሚደቅኑት ስጋት “እነዚህ የውጭ ሀይሎች የሚፈልጓቸው የራሳቸው ጥቅሞች ብዙውን ጊዜ ከዘላቂ ሰላም ይልቅ ስትራቴጂካዊ የበላይነትን የሚያስቀድሙ በመሆናቸው የጦር መሣሪያ ፍሰቱና የዲፕሎማሲያዊ ሽኩቻው አለመረጋጋቱ እንዲቀጥል ያደርገዋል” በኢብራሒም ሃሞ …

መንግስትና በሕውሃት ኃይሎች መካከል በተደጋጋሚ የሚያገረሸው ግጭት እና የውጭ ኃይሎች ፍላጎት በኢትዮጵያ ላይ የሚደቅኑት ስጋት Read more »

ወደ ትግራይ የሚደረግ የአውሮፕላን ጉዞ ሲቋረጥ በአውቶቡስ ወደ አዲስ አበባ የገቡ በርካታ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች መታሰራቸው ተሰማ ቤተሰብ ጥየቃ እና ለገና በዓል ወደ ትግራይ ተጉዘው የነበሩ በርካታ ወጣቶች በዚህ ሳምንት ወደ አዲስ አበባ በችኮላ ሲመለሱ ለእስር እየተዳረጉ እንደሚገኙ ታውቋል ተጨማሪ …

ወደ ትግራይ የሚደረግ የአውሮፕላን ጉዞ ሲቋረጥ በአውቶቡስ ወደ አዲስ አበባ የገቡ በርካታ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች መታሰራቸው ተሰማ Read more »

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ከትላንት በስቲያ ሰኞ ጥር 25 አመሻሽ ጀምሮ በዞኑ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ ቡድኖችን ላይ የጸጥታ ዘመቻ ለማካሄድ በሚል ኔትዎርክ መቋረጡ ተሰምቷል። በዞኑ ኔትዎርክ ከተቋረጠባቸው ወረዳዎች መካከል ወረ ጃርሶ፣ ኩዩ፣ ደገም እና ሂደቡ አቦቴ እንደሚገኙበት ምንጮች …

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለወታደራዊ ዘመቻ ኢንተርኔት እና የሞባይል ኔትወርክ ተዘጋ Read more »

ምሥራቅ አርሲ ውስጥ አኹንም በዝምታ ንጹሓን በማለቅ ላይ ናቸው! ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም በምሥራቅ አርሲ ዞን ሆንቆሎ ወረዳ ሌሙ ለማን ቀበሌ፣ 13(አሥራ ሦስት) የጉራዮ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን አጥቢያ ምዕመናን ታግተው ተወስደዋል። እስከአኹን አንድ ሰው የተለቀቀ ሲኾን አንዱ ታጋች …

ምሥራቅ አርሲ ውስጥ አኹንም በዝምታ ንጹሓን በማለቅ ላይ ናቸው! Read more »

በርካታ ሰዎች ወደ ኤርትራ ልኬያለሁ።የሚሉት አብይ አሕመድ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ሆነው በፓርላማቸው ተከስተዋል። የላኳቸው ሰዎች ገሚሱ አሁን ከኛ ጋር የሉም። ለምሳሌ ክቡር አቶ ገዱ ያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነበሩ። ከአንዴም ሁለቴ ኤርትራ ልኬያቸዋለሁ። የላኳቸው የትግራይ ህዝቤን አታጎሳቁሉ፣ ሀብቱን አትዝረፉ፣ …

ገዱ እና ደመቀን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ወደ ኤርትራ ልኬያለሁ ( አብይ አሕመድ ) Read more »

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፖሊስ ተሽከርካሪ የሰሌዳ ለውጥ አደርጓል። አዲሱ ሰሌዳ ይፋ የማድረግ ሥነ-ሥርዓት በነገው ዕለት በዋና መሥሪያ ቤቱ ከቀኑ 8፡00 ይካሄዳል። ኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ፥ አዲሱ ሰሌካ ‎ከዚህ በፊት የነበረውን የተዘበራረቀና ወጥነት የሌለው የሰሌዳ አጠቃቀም ሥርዓት ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር ነው …

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፖሊስ ተሽከርካሪ የሰሌዳ ለውጥ አደርጓል። Read more »

ከላላ ወረዳ ቲርቲራና ሻፊ ላይ በተደረገ ተጋድሎ ፋኖ ታላቅ ድል ተቀዳጀ! በአፋብን ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ከላላ ወረዳ ቲርቲራና ሻፊ ከተማ ላይ ጥር 26/2018 ዓ.ም ከፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ጋር ብርቱ …

ከላላ ወረዳ ቲርቲራና ሻፊ ላይ በተደረገ ተጋድሎ ፋኖ ታላቅ ድል ተቀዳጀ Read more »

ንጉስ ሚካኤል ኮር መብረቅ ክፍለ ጦር ወግዲ ወረዳ ዙሪያ ከባድ ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ:: እንደሚታወቀው ፀረ አማራው ብልፅግና በሰሜን ወሎ እና ደቡብ ወሎ በደረሰበት ሽንፈት ወደ ደቡብ ወሎ ቀጠና እና አጎራባች ሸዋ ለመስፈር አሰቦ መካናይዝዱን ሳይቀር ሙሉ ጦሩን እያሽሽ …

ንጉስ ሚካኤል ኮር መብረቅ ክፍለ ጦር ወግዲ ወረዳ ዙሪያ ከባድ ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ Read more »

በብልፅግናው አገዛዝ አጋቾች ታግተው የነበሩ ሰባት የኦሮሞ ተወላጆች በፋኖ ነፃ ወጡ! ታጣቂዎችን በመመልመልና በማደራጀት አሰማርቶ ንፁኋንን በማሳገት ገንዘብ የሚሰበስበው የብልፅግና ቡድን፡ በደራ ቀጠና አሰማርቷቸው በነበሩ አጋቾች ታግተው የነበሩ የኦሮሞ ተወላጆች የሆኑ ሰባት ንፁኋኖች ፋኖ ባካሄደው ብርቱ ውጊያ ነፃ መውጣታቸውን መረብ …

በብልፅግናው አገዛዝ አጋቾች ታግተው የነበሩ ሰባት የኦሮሞ ተወላጆች በፋኖ ነፃ ወጡ! Read more »

ከባሕርዳር ከተማ አፍንጫ ስር በአገዛዙ ወታደሮች ላይ የተፈፀመው ደፈጣ ጥቃትና የተገኘው ድል! በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር ስር ከሚገኘው 22ኛ ክ/ጦር የተወጣጡ የፋኖ አባላት በጠላት ብልፅግና ቡድን ወታደራዊ ኃይል ላይ ሊመከት የማይችል የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ድል መቀዳጀታቸውን …

ከባሕርዳር ከተማ አፍንጫ ስር በአገዛዙ ወታደሮች ላይ የተፈፀመው ደፈጣ ጥቃትና የተገኘው ድል Read more »

በአገዛዙ ታፍነው ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ ተወስደው የነበሩ ምልምል ሰልጣኞች ከማሰልጠኛ ጣቢያው ጠፍተው ፋኖን ተቀላቀሉ!! የፋሽስቱ ዐብይ አህመድ አገዛዝ ስልጣኑን በታዳጊዎች ደምና ጉልበት ለማቆዬት ከተለያዬ የመዝናኛ ቦታ እንዲሁም ከትምህርት ቤት አፋኖ ወደ ብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋም አስገብቷቸው የነበሩ ምልምል ሰልጣኞች …

በአገዛዙ ታፍነው ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ ተወስደው የነበሩ ምልምል ሰልጣኞች ከማሰልጠኛ ጣቢያው ጠፍተው ፋኖን ተቀላቀሉ Read more »

ከባሕርዳር ከተማ በቅርብ ርቀት በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት በአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከባድ ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት መድረሱ ተነገረ! ጥቃቱ የተፈፀመው ወታደራዊ ሬሽን አጅበው ከባህር ዳር ጭንባ እየተንቀሳቀሱ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ ነው። በጉዳዩ ዙሪያ መረብ ሚዲያ ያነጋገራቸው የጦር ተንታኞች፡ አማራዊ የጦር ብልሀትን …

ከባሕርዳር ከተማ በቅርብ ርቀት ደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ Read more »

” እርምጃ ውሰዱበት ተብለናል” የአገዛዙ ፖሊሶች! “ከተቃጣብኝ የግድያ ሙከራ ለጊዜው ብተርፍም ፣ መላው ቤተሰቤ ግን አሁንም አደጋ ላይ ነው” ዘሪሁን ገሠሠ! የቀድሞው የአብን ፓርቲ መስራች አባልና አመራር የነበረው፡ በኋላም የሕዝቤን ጥያቄ በምስር ወጥ አለውጥም በሚል በአቋሙ በመፅናቱ ከእስራት ጀምሮ አያሌ …

ከተቃጣብኝ የግድያ ሙከራ ለጊዜው ብተርፍም ፣ መላው ቤተሰቤ ግን አሁንም አደጋ ላይ ነው Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አይ ኤም ኤፍ (IMF) ስለ ኢትዮጵያ የ2026 የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ አስቀምጧል ብለው ያቀረቡት አሀዝ የተሳሳተ ነው /ኢትዮጵያ ቼክ/- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የአለም አቀፍ ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ኢትዮጵያ በያዝነው የአውሮፓውያኑ …

አብይ አህመድ IMF ስለ ኢትዮጵያ የ2026 የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ አስቀምጧል ብለው ያቀረቡት አሀዝ የተሳሳተ ነው Read more »

ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ባጋጠመው የሸንኮራ አገዳ አቅርቦት እጥረት ምክንያት ከትላንት ሰኞ ጥር 25፣ 2018 ዓ፣ም ጀምሮ ለተከታታይ 45 ቀናት ምርት እንደሚያቆም ተሰማ። የፋብሪካው አሥተዳደር ከዚህ ቀደም ለስኳር ኮርፖሬሽን ባቀረበው ሪፖርት፣ ዓመቱን ሙሉ ለስኳር ምርት የሚበቃ የሸንኮራ አገዳ ምርት ክምችት እንዳለ …

ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ምርት አቆመ Read more »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ በኒዠር ዋና ከተማ ኒያሚ አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖቹ “መጠነኛ” ጉዳት እንደደረሠባቸው ገለጠ። በጥቃቱ ጉዳት የደረሠባቸው አውሮፕላኖች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጋር የሆነውና መቀመጫውን ቶጎ ያደረገው ‘ስካይ …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላኖች በእስላማዊ ታጣቂዎች ጥቃት ተፈፀመባቸው Read more »