ከአመት በፊት ከአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ታስረው የተወሰዱ 13 ወጣቶች እስካሁን ደብዛቸው ጠፍቶ እንደሚገኝ ታወቀ   “ገድለዋቸውም ከሆነም ከዘመድ ጋር አልቅሰን ቁርጡን አውቀን ቤታችን አርፈን እንቀመጥ። እንዴት ልጅን ያህል ነገር ጠፍቶ ቤት ተኝተን እናድራለን?”- ቤተሰብ  ተጨማሪ ያንብቡ: https://meseretmedia.org/p/13-f63  

” አጥፊዎች ባልተጠየቁበት፣ የፖለቲካ እና የምርጫ ምህዳሩ ባልተከፈተበት ገለልተኛ፣ ፍትሃዊ፣ ነፃ፣ ዴሞክራሲያዊና በህዝቡ ዘንድ ተዓማኒ የሆነ ምርጫ እንዴት ማካሄድ ይቻላል ? ” – ፓርቲው ➡️ ” ቁጫ ምርጫ ክልል ላይ ምርጫ አስፈጻሚዎች፤ የምርጫ ክልል ጽ/ቤት ተደራጅተዋል። እንደማንኛውም ምርጫ ክልል ሥራችንን …

አጥፊዎች ባልተጠየቁበት፣ የፖለቲካ እና የምርጫ ምህዳሩ ባልተከፈተበት ገለልተኛ፣ ፍትሃዊ፣ ነፃ፣ ዴሞክራሲያዊና በህዝቡ ዘንድ ተዓማኒ የሆነ ምርጫ እንዴት ማካሄድ ይቻላል ? Read more »

የፌደራል መንግስት 27 የትግራይ አመራሮች እና ወታደራዊ ሀላፊዎች እንዲሁም ዘመዶቻቸው የባንክ አካውንት እንዲታገድ አደረገ የአቃቤ ህግ ምንጮች ለሚድያችን ያደረሱትን የዚህ የእገዳ የስም ዝርዝር እና ተያያዥ መረጃዎችን ይዘናል። ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/27

የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውጥረት ከመቼውም በላይ በተካረረበት እንዲሁም በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት የውጭ አገራት ጣልቃ ገብነት ዋነኛ መነጋገሪያ በሆነበት ወቅት የአፍሪካ ቀንድ እና የአረብ አገራት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝቶች ተበራክተዋል። ግብፅ እና ኢትዮጵያ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የተፋጠጡበት እንዲሁም …

የመካከለኛው ምሥራቅ ባለሥልጣናት በኢትዮጵያ እና በቀጣናው እያካሄዱ ያሉት ሰሞነኛ ጉብኝት Read more »

*ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ታሪክ ራስን ማጥፋትን ጨምሮ አንዳንዶችን ሊረብሹ የሚችሉ ዝርዝር ጉዳዮችን ይዟል። ፊዮሬላ ነብዩ የ13 ዓመት ታዳጊ ነበረች። ጥር 4 ለምታከብረው ልደቷ ዝግጅቱ ተጠናቋል። አሜሪካ እንዲከበር ነበር የታቀደው። ልደቷን ከወንድሟ እና ከእህቶቿ ጋር ለማክበር ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለመጓዝ በዝግጅት ላይ …

“ተወዳጇ እና ደስተኛዋ ልጄ እንዴት በራሷ ላይ ወሰነች?” – በቲክ ቶክ እና በእኩዮቿ ጫና ራሷን ያጠፋቸው ኢትዮጵያዊት ታዳጊ Read more »

ኢትዮጵያ የሮይተርስ የዜና ወኪል ጋዜጠኞችን በሀገሪቱ የመሥራት መብት እንደነጠቀች የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ። በመጪው ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ የሚካሔደውን 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ለሬውተርስ የተሰጠው ፈቃድ እንደተሰረዘ የዜና ወኪሉ ቃል አቀባይ በኢሜይል እንደገለጹ ዘገባው ይጠቁማል። ከዚህ …

ኢትዮጵያ የሮይተርስ የዜና ወኪል ጋዜጠኞችን በሀገሪቱ የመሥራት መብት እንደነጠቀች የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ። Read more »

የእስራኤል የመብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ የአገሪቱ መንግሥት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችንና ጥገኝነት ጠያቂዎችን ወደ አገራቸው እንዳይመልስ ጠየቁ። የመብት ተሟጋች ድርጅቶቹ፣ በኢትዮጵያ ያለው የጸጥታ ሁኔታ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች እንዲመለሱ የሚያስችል አይደለም ማለታቸውን የእስራኤል ጋዜጦች ዘግበዋል። የአገሪቱ መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት ለጥገኝነት ጠያቂዎች …

የእስራኤል የመብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ የአገሪቱ መንግሥት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችንና ጥገኝነት ጠያቂዎችን ወደ አገራቸው እንዳይመልስ ጠየቁ። Read more »

ኢሕአፓ፣ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን ለመዘገብ አዲስ አበባ የሚገቡ የውጭ ጋዜጠኞች በአማራ፣ ኦሮሚያ እና ትግራይ ሲካሄዱ ለቆዩና አሁንም በመካሄድ ላይ ለሚገኙ ግጭቶችና የድሮን ጥቃቶች ሽፋን እንዲሠጡ ጠየቀ። የውጭ ጋዜጠኞች ከአዲስ አበባ ውጭ በሚካሄዱ ግጭቶች ዙሪያ የተጣራ መረጃ እንዲሰበስቡ፣ በግጭቶች ጉዳት …

አዲስ አበባ የሚገቡ የውጭ ጋዜጠኞች በአማራ፣ ኦሮሚያ እና ትግራይ ሲካሄዱ ለቆዩና አሁንም በመካሄድ ላይ ለሚገኙ ግጭቶችና የድሮን ጥቃቶች ሽፋን እንዲሠጡ ጠየቀ። Read more »

የሕወሃት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል፣ ሰሞኑን በአፍሪካ ኅብረት ጽሕፈት ቤት ጉባኤ የሚያካሂዱ የአባል አገራት መሪዎች የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት “ሙሉ በሙሉ”፣ “በአፋጣኝ” እና “በቅን መንፈስ” መተግበር እንዳለበት በይፋ እንዲያረጋግጡ ጠየቁ። ደብረጺዮን፣ መሪዎቹ በግጭት ማቆም ስምምነቱ ፈራሚ ወገኖች መካከል “ቅርጽ ያለው ፖለቲካዊ …

ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የአፍሪካ መሪዎች የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት መተግበር እንዳለበት በይፋ እንዲያረጋግጡ ጠየቁ Read more »

የአማራ ማህበር በአሜሪካ የመንግስት ሀይሎች ከትናንት ጀምሮ በተኮሷቸው ከባድ መሳርያዎች እና በአየር ድብደባ በንፁሀን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስከተላቸውን አስታወቀ “በመኖሪያ ቤቶች እና በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል። በቀጠለው የበየነ መረብ መገናኛ መስተጓጎል ምክንያት የደረሰው ሞትና የንብረት ኪሳራ ትክክለኛ …

የአማራ ማህበር በአሜሪካ የመንግስት ሀይሎች ከትናንት ጀምሮ በተኮሷቸው ከባድ መሳርያዎች እና በአየር ድብደባ በንፁሀን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስከተላቸውን አስታወቀ Read more »

ምኒልክ ዕዝ ተወርዋሪ በላጎ ሻለቃ ለወራቶች ያሰለጠኗቸውን በርካታ ምልምል ኮማንዶ ፋኖዎች ዛሬ የካቲት 5/2018 ዓ.ም በሃይማኖት አባቶችና በሃገር ሽማግሌዎች ምርቃን ታጅበው በደማቅ ሁኔታ አስመርቀዋል:: ደሴ ከተማ ዙሪያ ወረዳ እና በተለያዩ የቤተ-አማራ አካባቢዎች በርካታ ተጋድሎዎችን እያደረጉ አመርቂ ድሎችን እያስመዘገቡ ያሉት የምኒልክ …

ምኒልክ ዕዝ ተወርዋሪ በላጎ ሻለቃ ለወራቶች የሰለጠኑ ኮማንዶ ፋኖዎችን አስመረቁ:: Read more »

የመቐለ ነዋሪ ተረጋግቶ አካባቢውን እንዲጠብቅ ጥሪ ተላለፈ። በመቐለ ከተማ ዛሬ የካቲት 5/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3:30 ሰዓት አከባቢ የፈንጂ ፍንዳታ ተከስቶ ነበር። በሰው እና በንብረት ላይ ያደረሰው ጉዳት የለም ተብሏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መቐለ የተመለከተውና የከተማው ሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት ለመቐለ ኤፍ ኤም …

በመቐለ ከተማ የፈንጂ ፍንዳታ ተከስቶ ነበር Read more »

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ለቀጣዩ ምርጫ በዕጩነት ካዘጋጃቸው ተወዳዳሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ የሺዋስ አሰፋ ከአንድ ቀን እስር በኋላ ተፈቱ። አቶ የሺዋስ ዛሬ ረቡዕ የካቲት 4፤ 2018 ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ ተፈትተው በስልክ እንዳነጋገሯቸው የኢሕአፓ ፕሬዝዳንት አቶ አብርሃም ሃይማኖት …

አቶ የሺዋስ አሰፋ ከአንድ ቀን እስር በኋላ ተፈቱ Read more »

ኑ ጠላትን በጋራ ታግለን የአማራን ህዝብ ሕልውና እናረጋግጥ! የካቲት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ የምህረት አዋጅ ሀ) መግቢያ: አረመኔው የብልፅግና አገዛዝ የአማራን ህዝብ ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል የጀመረውን ጦርነት ለማሳካት ይችል ዘንድ በርካታ አረመኔያዊ ተግባራትን ሲፈፅም …

ኑ ጠላትን በጋራ ታግለን የአማራን ህዝብ ሕልውና እናረጋግጥ …. ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ የምህረት አዋጅ Read more »

ባሕርዳር መኮድ ካምፕ! የሰሜን ምዕራብ ዕዝን ጨምሮ የአገዛዙ ወታደራዊ ኃይል ዋና ማዘዣ ጣቢያ በሆነው መኮድ ካምፕ ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! የግጭቱ መነሻ ዛሬ የካቲት 04/2018 ዓ/ም ማርፈጃውን በተካሄደ ወታደራዊ የግምገማ መድረክ “በፋኖ ቁጥጥር ስር እየገቡ በሚገኙ …

የአገዛዙ ወታደራዊ ኃይል ዋና ማዘዣ ጣቢያ በሆነው መኮድ ካምፕ ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! Read more »