Author: Konjit Sitotaw
ሁለት የኢትዮጵያ የስለላ ባለስልጣናት እና የሳተላይት ምስሎቹ በደህንነት ማስታወሻ እና ኬብል ውስጥ የተካተቱትን ዝርዝሮች የሚያረጋግጡ መረጃዎችን አቅርበዋል
ኢትዮጵያ በጎረቤት ሱዳን ውስጥ ለሚገኘው የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች የፓራሚሊቲ ቡድን በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን ለማሰልጠን ሚስጥራዊ ካምፕ እያዘጋጀች ነው ሲል ሮይተርስ ዘግቧል። …. ሁለት የኢትዮጵያ የስለላ ባለስልጣናት እና የሳተላይት ምስሎቹ በደህንነት ማስታወሻ እና ኬብል ውስጥ የተካተቱትን ዝርዝሮች የሚያረጋግጡ መረጃዎችን አቅርበዋል።…. ከ2025 …
የአብን የፓርላማ አባሉ ዶ/ር አበባው ደሳለው በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው
የአብን የፓርላማ አባሉ ዶ/ር አበባው ደሳለው በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው በሰኔ 2013 ዓ.ም በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን ወክለው የፓርላማ አባል የሆኑት ዶ/ር አበባው ደሳለው፤ በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው። የአብን የአዲስ አበባ ጽሕፈት ቤት …
የአብን የፓርላማ አባሉ ዶ/ር አበባው ደሳለው በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው Read more »
ከናሁሰናይ አንዳርጌ ጋር አዲስ አበባ ውስጥ ሽብር ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ አስር ተከሳሾች ላይ ፍርድ ቤት ብያኔ ሰጠ
ከናሁሰናይ አንዳርጌ ጋር አዲስ አበባ ውስጥ ሽብር ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ አስር ተከሳሾች እስከ ሞት ሊያስቀጣ በሚችል የሕግ አንቀፅ እንዲከላከሉ ፍርድ ቤት ዛሬ ብያኔ ሰጠ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የሕገ-መንግሥት እና የፀረ-ሽብር ወንጀል ምድብ በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት …
ከናሁሰናይ አንዳርጌ ጋር አዲስ አበባ ውስጥ ሽብር ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ አስር ተከሳሾች ላይ ፍርድ ቤት ብያኔ ሰጠ Read more »
በአራት መንግስታዊ ተቋማት ውስጥ የ13.1 ቢልዮን ብር የጥሬ ገንዘብ ጉድለት መገኘቱን የገንዘብ ሚኒስቴር ለጠ/ሚሩ ሪፖርት አደረገ
በአራት መንግስታዊ ተቋማት ውስጥ የ13.1 ቢልዮን ብር የጥሬ ገንዘብ ጉድለት መገኘቱን የገንዘብ ሚኒስቴር ለጠ/ሚሩ ሪፖርት አደረገ በ14 ተቋማት ውስጥ የ2.8 ቢልዮን ብር የንብረት ጉድለት ተገኝቷል፣ በወቅቱ ያልተወራረደ ከ177 ቢልዮን ብር በላይ ደግሞ በኦዲት መገኘቱ ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/131
ከትግራይ ክልል በተሽከርካሪዎች እየወጡ የሚገኙ ዜጎች አፋር ላይ በተዘረጉ ኬላዎች የገንዘብ ቅሚያ እየተፈፀመባቸው መሆኑ ተሰማ
ከትግራይ ክልል በተሽከርካሪዎች እየወጡ የሚገኙ ዜጎች አፋር ላይ በተዘረጉ ኬላዎች የገንዘብ ቅሚያ እየተፈፀመባቸው መሆኑ ተሰማ የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ መዳረሱን ተከትሎ ደግሞ በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የጅምላ አፈሳ እየተካሔደ መሆኑን ያሰባሰብናቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/bf5
ኤርትራ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ያቀረበውን ጥሪ አጣጣለች።
ኤርትራ፣ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የኤርትራ ሠራዊት በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ ገፍቶ ይዟቸዋል ካላቸው መሬቶች ለቆ እንዲወጣና የኤርትራ መንግሥትም ለድርድር እንዲዘጋጅ ያቀረበውን ጥሪ አጣጣለች። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ውንጀላ “ሐሰተኛ”፣ “የተፈበረከ” እና “በድምጸቱ”፣ “በይዘቱ” እና “ግቡ” አስገራሚ የሆነ ውንጀላ ነው …
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለተወሠኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ብቻ የክልሉን የባለቤትነት መብት ሠጥቷል
ኢሰመጉ፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕገመንግስት የሚሻሻልበት ሁኔታ እንዲመቻች ጠየቀ። የክልሉ ሕገመንግሥት ለተወሠኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ብቻ የክልሉን የባለቤትነት መብት ሠጥቷል ያለው ኢሰመጉ፣ ይህ የሕገመንግሥቱ አንቀጽ በክልሉ የሚታዩትን ግጭቶች እና የመፈናቀል ችግሮች አባብሷል ሲል በአገር ዓቀፍ ደረጃ የተፈናቃዮችን ሁኔታ አስመልክቶ ዛሬ ባወጣው …
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለተወሠኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ብቻ የክልሉን የባለቤትነት መብት ሠጥቷል Read more »
ከሽብር ክስ በነፃ የተሰናበቱት አዲስ የፍትሐ ብሔር ክስ ቀረበባቸው
የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክር ቤት አባሉ እና በቅርቡ ከገዥው ብልጽግና ፓርቲ ጋር የተዋሃደው የቀድሞው ተቃዋሚ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራር የነበሩት ዮሐንስ ተሠማ፣ አዲስ የፍትሐ ብሔር ክስ ቀረበባቸው፡፡ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ መምሪያ በዮሃንስ ላይ አዲስ የመሠረተባቸው ክስ፣ ባለፈው ዓመት በ5 …
ጀኔራል ታደሠ ወረደ እና በዙሪያቸው ያሉ የሕወሃት አክራሪዎች እስካሉ ድረስ ትግራይ ከቀውስ አትወጣም ( ጌታቸው ረዳ)
የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀኔራል ታደሠ ወረደ እና በዙሪያቸው ያሉ የሕወሃት አክራሪዎች እስካሉ ድረስ ትግራይ ከቀውስ አትወጣም በማለት አስጠነቀቁ። ጌታቸው ፎርቹን ጋዜጣ ላይ ባወጡት ሃተታ፣ ጀኔራል ታደሠ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት በነበሩበት ወቅት …
ጀኔራል ታደሠ ወረደ እና በዙሪያቸው ያሉ የሕወሃት አክራሪዎች እስካሉ ድረስ ትግራይ ከቀውስ አትወጣም ( ጌታቸው ረዳ) Read more »
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት አገዛዙ የአማራ ህዝብን አፍኖ ለመጨፍጨፍ የጀመረውን ማጥቃት በጽኑ ብሔራዊ አንድነት እንመክተዋለን ! የካቲት 03 ቀን 2018 ዓ.ም የአብይ አህመደ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ ይፋዊ የዘር ማጥፋት ጦርነት ከጀመረ ሶስት ዓመታትን ሊደፍን ተቃርቧል። በእነኝህ …
ኢትዮጵያ ለኤርትራ የጻፈችው ደብዳቤ በሰላምና ደኅንነት ባለሙያ ዕይታ
ኢትዮጵያ ቅዳሜ ዕለት ለኤርትራ የጻፈችው ደብዳቤ በሰላምና ደኅንነት ባለሙያ ዕይታ ( DW ) የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያቀረቡትን ክስ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር “ሐሰት እና የተቀነባበረ” በማለት አጣጥሏል። ዶክተር ጌዲዮን የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር ዘልቀው እንደገቡ እና ለታጣቂ ቡድኖች ድጋፍ እንደሚያደርጉ …
ተመድ ኢትዮጵያ ውስጥ በሕጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥሠቶች በከፍተኛ ደረጃ መጨመራቸው “አስደንጋጭ” እንደኾነበት ገለጠ።
የተመድ የሕጻናት መብት ተከታታይ ኮሚቴ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ግድያዎችን፣ የጾታ ጥቃቶችን፣ እገታዎችንና የሰብዓዊ እርዳታ ተደራሽነት አለመኖርን ጨምሮ በሕጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥሠቶች በከፍተኛ ደረጃ መጨመራቸው “አስደንጋጭ” እንደኾነበት ገለጠ። ኮሚቴው፣ ኢትዮጵያ በሕጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥሠቶችን እንድታስቆም፣ እንድትከላከልና ለሕጻናት ሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ እንድታደርግ የኢትዮጵያን …
ተመድ ኢትዮጵያ ውስጥ በሕጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥሠቶች በከፍተኛ ደረጃ መጨመራቸው “አስደንጋጭ” እንደኾነበት ገለጠ። Read more »
አገዛዙ የግንኙነት መስመሮችን ዘግቶ ሲቪሊያንን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል (ከአፋብን የተሰጠ መግለጫ)
አገዛዙ የግንኙነት መስመሮችን ዘግቶ ሲቪሊያንን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል የካቲት 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከአፋብን የተሰጠ መግለጫ ትላልቅ ከተሞችን የሚያገናኙ አውራ መንገዶችን በመዝጋት በህዝቡ ላይ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ሲያደርስ የቆየው የብልፅግና አገዛዝ በከባድ መሳሪያወች ሲቪሊያንን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል። ከጥር 26 …
አገዛዙ የግንኙነት መስመሮችን ዘግቶ ሲቪሊያንን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል (ከአፋብን የተሰጠ መግለጫ) Read more »
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የድርጅቱን መመስረት በተመለከተ እና ስለ አማራ የህልውና ትግል ወቅታዊ ሁኔታወች ለዓለም አቀፍ ሚዲያወች ማብራሪያ ሰጠ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የድርጅቱን መመስረት በተመለከተ እና ስለ አማራ የህልውና ትግል ወቅታዊ ሁኔታወች ለዓለም አቀፍ ሚዲያወች ማብራሪያ ሰጠ። የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ባዘጋጀው የሚዲያ ብሪፊንግ መድረክ የአማራ የህልውና ትግል ጠቅላላ ሁኔታ፣ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስረታ፣ የጦርነቱ አጀማመር፣ ትግሉ …
የሶስት አቅጣጫ ዲፕሎማሲው በቀይ ባህር ላይ እየተንሰራፋ ያለውን ውስብስብ እና ተለዋዋጭ ጥምረት አጉልቶ ያሳያል።
የሶስት አቅጣጫ ዲፕሎማሲው በቀይ ባህር ላይ እየተንሰራፋ ያለውን ውስብስብ እና ተለዋዋጭ ጥምረት አጉልቶ ያሳያል. የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ስትሄድ ግብፅ እና ሳውዲ አረቢያ በኤርትራ ላይ አተኩረዋል። ግብፅ ሪያድን እና አስመራን ለማቀራረብ በሱዳን-ፓኪስታን የመከላከያ ስምምነት ……….. https://miniliksalsawi.substack.com/p/the-three-way-diplomacy-underscores
ለተከታታይ አራት ቀናት በተደረገ ውጊያ 171 የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ!
ለተከታታይ አራት ቀናት በተደረገ ውጊያ 171 የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! በቋራ ግንባር አባድግሱ ተብሎ የሚጠራው አከባቢን ጨምሮ ጋዝጌ እና ባርባስ እንዲሁም በአዳኝ አገር ጫቆ ደግሞ ነጋዴ ባህር ከተማ አከባቢ ነው ባለፉት አራት ተከታታይ ቀናት ከባድ ውጊያ የተደረገው። በአማራ ፋኖ …
ለተከታታይ አራት ቀናት በተደረገ ውጊያ 171 የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! Read more »
አነጋጋሪው አዲስ የቀይ ባህር ስብስብ
A new Red Sea axis: Israel, India, UAE, Ethiopia converge in Somaliland Israel’s recognition of Somaliland has realigned the Horn of Africa, linking India, Israel, the UAE, and Ethiopia to secure Red Sea routes and counter rivals. READ MORE https://miniliksalsawi.substack.com/p/a-new-red-sea-axis-israel-india-uae
ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ለውጭ ጉዞ ከባንክ ያገኙትን 3 ሺህ ዶላር በጥቁር ገበያ ወደ ብር ለመዘርዘር ሲሞክሩ መዘረፋቸው ታወቀ
ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ለውጭ ጉዞ ከባንክ ያገኙትን 3 ሺህ ዶላር በጥቁር ገበያ ወደ ብር ለመዘርዘር ሲሞክሩ መዘረፋቸው ታወቀ “አንደኛው ዳኛ የውጭ ምንዛሬ ወንጀልን በተመለከተ በቀጥታ የሚዳኙ ዳኛ ሲሆኑ ብዙዎች ሰዎች ይህን ወንጀል ፈፅመዋል በሚል ከባድ የእስር ቅጣት ሲቀጡ …
ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ለውጭ ጉዞ ከባንክ ያገኙትን 3 ሺህ ዶላር በጥቁር ገበያ ወደ ብር ለመዘርዘር ሲሞክሩ መዘረፋቸው ታወቀ Read more »