Author: Konjit Sitotaw
ግለሰቦችን በሙስና፣ የህብረተሰቡን እሴት በመበከል… ወዘተ ጠርጥረን በቁጥጥር ስር አዋልን ብለው ህብረተሰቡን ካስፈነጠዙ በኋላ ተጠርጣሪዎቹን ካለ አንድ ኮሽታ የሚለቁት ነገር
Elias Meseret : የህግ አስከባሪ አካላት በቅርቡ በተደጋጋሚ እየፈፀሙት ያለ ትኩረት የሚሻ ነገር ቢኖር ግለሰቦችን በሙስና፣ የህብረተሰቡን እሴት በመበከል… ወዘተ ጠርጥረን በቁጥጥር ስር አዋልን ብለው ህብረተሰቡን ካስፈነጠዙ እና ሙገሳቸውን አፋቸው ላይ ካረጉ በኋላ ተጠርጣሪዎቹን ካለ አንድ ኮሽታ የሚለቁት ነገር ነው። …
ከቤቲንግ ጋር በተያያዘ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ 24 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ከእስር መለቀዋቸው ታወቀ
ከቤቲንግ ጋር በተያያዘ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ 24 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ከእስር መለቀዋቸው ታወቀ በግለሰቦቹ መታሰር ዙርያ ተከታታይ ሰበር ዜና ሲሰሩ የነበሩት የመንግስት ሚድያዎች በመፈታታቸው ዙርያ እስካሁን ያሉት ነገር የለም። ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/100-24
የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት ራያ አካባቢ ያለው ነባራዊ ሁኔታና እውነታ!
Abebe Fentaw አላማጣ ከተማ ራያ አላማጣ እና ኮረም ዙሪያ የነበረው የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና መከላከያ ሰራዊት እና ፌደራል ፖሊስ ያለ ምንም የጥይት ተኩስ ጥር 21/2018 ዓ.ም አካባቢውን ለቆ ወጥቷል:: ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ሚያዚያ 2016 ዓ.ም ራያ ላይ የነበረውን መዋቅር በሴራ አፍርሶ …
ከሳንጃ ውግ እስከ ክላሽ ጨበጣ ውጊያና ቦምብ ውርወራ የደረሰው ከባዱ ትንቅንቅና የተሰበረው የጠላት ምሽግ!
በምስራቅ ዐምሓራ ቀጠና በተሁለ ድሬ ወረዳ ከሐይቅ ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ ቆሎ ባቄላ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ የሚገኘውና ከቦታ አቀማመጡ ጋር ተዳምሮ በመዘመናዊ መንገድ ተሰርቶ የነበረው የአገዛዙ ወታደራዊ ምሽግ በፋኖ ቦምብ ድርምስምሱ ወጥቷል። በምሽጉ ውስጥ የነበሩ በርካታ ወታደሮች የእሳት …
ከሳንጃ ውግ እስከ ክላሽ ጨበጣ ውጊያና ቦምብ ውርወራ የደረሰው ከባዱ ትንቅንቅና የተሰበረው የጠላት ምሽግ! Read more »
ወልቃይት ቀጠና በማይ-ዳጉሻ በኩል የተጀመረው ውጊያ አድማሱን አስፍቶ በምስራቅ ጠለምት እና በምዕራብ ጠለምት ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል።
ብልፅግና ወልቃይት ላይ የመዘዘው የመጨረሻ ካርዱ! ከጥር 18/2018 ዓ/ም ጀምሮ በአማራ ክልል ወልቃይት ቀጠና በማይ-ዳጉሻ በኩል የተጀመረው ውጊያ አድማሱን አስፍቶ በምስራቅ ጠለምት እና በምዕራብ ጠለምት ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል። ሦስተኛ ቀኑን ባስቆጠረው ውጊያ በሰላሬ፣ በመቃብር አንበሳ፣ ማይበረና ሰራር የተባሉ አከባቢዎችን …
የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በመቄትና ቋና በሁለት ግንባር በጥላት ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ::
የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በመቄትና ቋና በሁለት ግንባር በጥላት ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ:: የደጋው መብረቅ ኮር አሀድ የሆኑት አንሻ ክፍለ ጦርና ቀኝአዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር በሁለቱ ግባሮች ላይ በርካታ የብርሀኑ ጁላን መከላከያ ሰራዊት ሙትና …
የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በመቄትና ቋና በሁለት ግንባር በጥላት ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ:: Read more »
ሀገር አፍራሹ የብልፅግና ቡድን በአፋር ሓራ መሬት ብሎ በጠራው አከባቢ እያደራጀው በሚገኘው ታጣቂ ኃይል እና በአፋር ሕዝብ መካከል ከባድ ግጭት ተቀስቅሷል።
ሀገር አፍራሹ የብልፅግና ቡድን በአፋር ሓራ መሬት ብሎ በጠራው አከባቢ እያደራጀው በሚገኘው ታጣቂ ኃይል እና በአፋር ሕዝብ መካከል ከባድ ግጭት ተቀስቅሷል። ሕዝቡ አፋር የጦርነት ቀጠና አይደለችም፡ በአስቸኳይ ክልላችንን ለቃችሁ ውጡ በሚል ወደ አደባባይ በመውጣት ቁጣውን የገለፀ ሲሆን፡ ታጣቂዎቹ ደግሞ በሕዝቡ …
ኢትዮጵያ የሕጻናት የወንጀል ተጠያቂነት የእድሜ ገደብን ከ9 ዓመት ከፍ እንድታደርግ ተጠየቀ
ኢትዮጵያ የሕጻናት የወንጀል ተጠያቂነት የእድሜ ገደብን ከ9 ዓመት ከፍ እንድታደርግ የተመድ የሕጻናት መብት ኮሚቴ ትናንት የኢትዮጵያን የሕጻናት መብት ይዞታ በገመገመበት ወቅት ጠየቀ። የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን፣ መንግሥት በጥናት በሚያገኘው ውጤት ላይ ተመስርቶ የእድሜ ገደቡን ለማሻሻል ዝግጁ መኾኑን በመድረኩ ላይ በሠጠው ምላሽ …
ኢትዮጵያ የሕጻናት የወንጀል ተጠያቂነት የእድሜ ገደብን ከ9 ዓመት ከፍ እንድታደርግ ተጠየቀ Read more »
በአፍዴር፣ ሸበሌ እና ዳዋ ዞኖች የተከሠተው ድርቅ “ሰብዓዊ ቀውስ” አስከትሏል
አብዱራህማን መሃዲ የሚመሩት የኦብነግ ክንፍ እና ሁለት የሶማሌ ክልል ተቃዋሚ ድርጅቶች በቅርቡ ያቋቋሙት ጥምረት፣ በክልሉ በአፍዴር፣ ሸበሌ እና ዳዋ ዞኖች የተከሠተው ድርቅ “ሰብዓዊ ቀውስ” አስከትሏል አለ። ሰብዓዊ ቀውሱ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ብቻ የተከሠተ አይደለም ያለው ጥምረቱ፣ የመንግሥት “የዝግጁነት ማነስ”፣ …
በአፍዴር፣ ሸበሌ እና ዳዋ ዞኖች የተከሠተው ድርቅ “ሰብዓዊ ቀውስ” አስከትሏል Read more »
በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም እና በሌሎች የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያዎች ላይ የሚፈጸሙ የባይነ መረብ ጥቃት በእጅጉ ተስፋፍቷል
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር,፣ በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም እና በሌሎች የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያዎች ላይ የሚፈጸሙ የባይነ መረብ ጥቃት በእጅጉ ተስፋፍቷል በማለት አስጠነቀቀ። የበይነ መረብ ጥቃት ፈጻሚዎቹ በአገሪቱ የሚካሄዱ የተለያዩ ሲምፖዚየሞችን፣ ዓለማቀፍ መድረኮችንና የበይነ መረብ ስብሰባዎችን ለሐሰተኛ ድርጊቶቻቸው መጠቀሚያ እያደረጓቸው እንደሚገኙ ተቋሙ ገልጧል። …
በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም እና በሌሎች የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያዎች ላይ የሚፈጸሙ የባይነ መረብ ጥቃት በእጅጉ ተስፋፍቷል Read more »
ዋግ ኽምራ ላይ በቅርቡ ‘በስህተት’ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ባለፈ ሚሊሻዎች ስም መንደር ሊገነባ መሆኑ ታወቀ
ዋግ ኽምራ ላይ በቅርቡ ‘በስህተት’ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ባለፈ ሚሊሻዎች ስም መንደር ሊገነባ መሆኑ ታወቀ የሰሃላ ሰየምት ወረዳ ኮሚኒኬሽን ሟቾቹን ‘ሰላም ማስከበር ላይ እያሉ የተሰው የጸጥታ አባላት’ በማለት የገለፃቸው ሲሆን አንድ የወረዳው ሀላፊ ደግሞ “እውነት ነው፣ በድሮን የሞቱትን በተመለከተ …
ዋግ ኽምራ ላይ በቅርቡ ‘በስህተት’ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ባለፈ ሚሊሻዎች ስም መንደር ሊገነባ መሆኑ ታወቀ Read more »
የቲክቶክ መተግበሪያን ከስልካቸው የሚያጠፉ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ቁጥር ባለፉት 5 ቀናት በ150% ጨምሯል ተባለ።
ቲክቶክ የአሜሪካ የጣምራ ድርጅቱን ይፋ ካደረገ በኋላ በአማካይ በየቀኑ መተግበሪያውን የሚያጠፉ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከባለፉት ሶስት ወራት አንፃር በ150% መጨመሩ ተዘግቧል። በርካታ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች የቲክቶክ አዲሱ ፖሊሲ የሰዎች የዘር ማንነትና ምንጭን መረጃ እንደሚሰበስብ የገለጹ ሲሆን፣ በተጨማሪ ስደተኛና ዜጋ መሆናቸውን እንደዚሁም …
የቲክቶክ መተግበሪያን ከስልካቸው የሚያጠፉ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ቁጥር ባለፉት 5 ቀናት በ150% ጨምሯል ተባለ። Read more »
ስፔን በሃገሯ ያለ ፈቃድ ለሚኖሩ እሰከ 800ሺህ ለሚደርሱ ስደተኞች ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ልትሰጥ ነው።
ስፔን በሃገሯ ያሉ በመቶ ሺህዎች ለሚቆጠሩ ስደተኞች የህጋዊ ፈቃድ ልትሰጥ እንደሆነ ገልፃለች። የስፔን የስደተኞች ሚኒስትር ኤልማ ሳይዝ በስፔን ያለ ፈቃድ ያሉ ስደተኞች በስፔን እስከ አንድ አመት የሚቆይ የስራ ፈቃድና የመኖሪያ ፈቃድ እንዲያገኙ እንደሚደረግ ገልጸዋል። ፈቃዱ የሚሰጠው ከፈረንጆቹ ታህሳስ 31፣ 2025 …
ስፔን በሃገሯ ያለ ፈቃድ ለሚኖሩ እሰከ 800ሺህ ለሚደርሱ ስደተኞች ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ልትሰጥ ነው። Read more »
ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ መደበኛ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ መቋረጣቸው ታወቀ
ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ መደበኛ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ መቋረጣቸው ታወቀ ሚድያችን ማምሻውን እንዳረጋገጠው የመጨረሻው የትግራይ መደበኛ በረራ ዛሬ ምሽት 3:30 ላይ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ የተደረገ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ግን ሁሉም በረራዎች እንደተሰረዙ ታውቋል። ተጨማሪ ያንብቡ: https://meseretmedia.org/p/acb
የቀይ ባህር ፉክክር የአፍሪካ ቀንድን የሚያጋልጥ አደጋ፣ አዲሱ የቀጠናው አሰላለፍ እና የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ መስፋፋት
የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ ከተስፋፋ፣ ሰብአዊና ስትራቴጂካዊ አደጋ ይሆናል። የቀይ ባህር ፉክክር የአፍሪካ ቀንድን የሚያጋልጥ አደጋ። ዋሽንግተን የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ እንዳይዛመት መከላከል አለባት …… የRSF ዋና ደጋፊ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) በኢትዮጵያ በኩል አዲስ ግንባር …
የቀይ ባህር ፉክክር የአፍሪካ ቀንድን የሚያጋልጥ አደጋ፣ አዲሱ የቀጠናው አሰላለፍ እና የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ መስፋፋት Read more »
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እድሜ ጠገብ ታሪካዊ ቅርሶች በአገዛዙ ወታደርች ዘረፋ ተፈፀመባቸው
በአማራ ሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ 01ቀበሌ የአስት ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን እና የፋሬታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እድሜ ጠገብ ታሪካዊ ቅርሶች በአገዛዙ ወታደርች ዘረፋ ተፈፀመባቸው! የአገዛዙ ወታደሮች ዛሬ ጥር 20/2018 ዓ/ም አዳራቸውን በሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የነበሩ ቅርሶችን መዝረፋቸውን ተከትሎ በአሁን …
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እድሜ ጠገብ ታሪካዊ ቅርሶች በአገዛዙ ወታደርች ዘረፋ ተፈፀመባቸው Read more »
የአብይ አህመድ ምርጫ ቦርድ የተቃዋሚዎችን ጥያቄዎች ማጣጣሉን ቀጥሏል
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ኢሕአፓንና መኢአድን ጨምሮ ስምንት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከእጩዎች የዲጂታል ምዝገባ ጋር በተያያዘ ሰሞኑን ያቀረቡትን ቅሬታ “አግባብነት የሌለው” እና “የእጩዎችን ምዝገባ ከማስተጓጎል” ያለፈ ምንም ጥቅም የሌለው ነው በማለት አጣጣለ። ቦርዱ፣ ከብሄራዊ መታወቂያ ውጭ ለቀጣዩ ምርጫ የእጩዎች ምዝገባ የጠየቀው አዲስ …
ተቀማጭነቱን በአዲስ አበባ ያደረገ እና ለውጪ ሚድያ የሚሰራ አንድ እንግሊዛዊ ጋዜጠኛ ከሀገር በግዳጅ እንዲወጣ መደረጉ ተሰማ
ተቀማጭነቱን በአዲስ አበባ ያደረገ እና ለውጪ ሚድያ የሚሰራ አንድ እንግሊዛዊ ጋዜጠኛ ከሀገር በግዳጅ እንዲወጣ መደረጉ ተሰማ ጋዜጠኛውን ለአንድ ቀን እስር እና ከሀገር ለመባረር (deportation) የዳረገው ሁኔታ ምንድነው? ዝርዝሩን ይዘናል ያንብቡ: https://meseretmedia.org/p/bc6
የሙጃ ማርያም ከተማ ኗሪው ወጣት ባለሐብት በአገዛዙ ሰራዊት በጭካኔ ተገደለ!
የሙጃ ማርያም ከተማ ኗሪው ወጣት ባለሐብት በአገዛዙ ሰራዊት በጭካኔ ተገደለ! በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን ግዳን ወረዳ መናገሻ ሙጃ ማርያም ኗሪ የሆኑት ወጣት ባለሐብት አራጋው ሲሳይ በአረመኔው ብልፅግና ሰራዊትና አመራሮች ጥር 17/2018 ዓ/ም አመሻሽ 2:00 ሰዓት ላይ በግፍና በአሰቃቂ ሁኔታ አንድያ …
የሙጃ ማርያም ከተማ ኗሪው ወጣት ባለሐብት በአገዛዙ ሰራዊት በጭካኔ ተገደለ! Read more »
በዲጂታል ዘመን የሚካሄድ ምርጫ እና ፈተናዎቹ!
በዲጂታል ዘመን የሚካሄድ ምርጫ እና ፈተናዎቹ! /ኢትዮጵያ ቼክ/- መንግስት እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት የሰዎችን ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ለመገደብ ሲሰሩ አልፎ አልፎ ይታያሉ፣ በተለይ ደግሞ በምርጫ ወቅት። ከነዚህም ውስጥ: 1. የኢንተርኔት መዘጋት በርከት ያሉ መንግስታት ኢንተርኔትን በመዝጋት እና ቴሌኮሚኒኬሽን በማቋረጥ …
ብልፅግና የመጨረሻ ያለውን ካርዱን ወልቃይት ላይ መዟል!
ብልፅግና የመጨረሻ ያለውን ካርዱን ወልቃይት ላይ መዟል! በጠለምት ዋልድባ አካባቢ ማይ-ዳጉሻን ጨምሮ በአራት ግንባር ከትናንት ጥር 18/2018 ዓ/ም ጀምሮ ውጊያ ተቀስቅሷል። ብልፅግና፡ በባለቤቱ በአማራ ቁጥጥር ስር የሚገኘውን ወልቃይትን ከሕወሓት ታጣቂዎች የሚከላከል መስሎ ተኩስ ከጀመረ በኋላ፡ እንደለመደው በማፈግፈግ ወልቃይትን ሙሉ ለሙሉ …
እኔ አርጅቻለውኝ ፤መሄጃዬም ደርሷል አንተ ቤት ሠርተህ ህዝቤን ጠብቅ ( የሐመሩ ባለአባት ለሊቀ ጳጳስ ብፁዑ አቡነ ዕንባቆም )
የእኛ አምላክ ባርጆ ነው። የአንተ አምላክ ከባርጆ ከበለጠ ነገ ዝናብ እንዲያዘንብ ንገረው።…ሐመሮች ሊቀጳጳሱ የፈተኑበት ጥያቄ***በአንድ ወቅት የቀድሞው የሰሜን ኦሞ [ደቡብ ኦሞ ፣ጋሞ ጎፋ፣ዳውሮ፣ወላይታ] ሀገረሰብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት እና አሁን በዕረፍት ሥጋ የተገቱት ሊቀ ጳጳስ ብፁዑ አቡነ ዕንባቆብ ለሐዋርያዊ አገልግሎት ወደ …
እኔ አርጅቻለውኝ ፤መሄጃዬም ደርሷል አንተ ቤት ሠርተህ ህዝቤን ጠብቅ ( የሐመሩ ባለአባት ለሊቀ ጳጳስ ብፁዑ አቡነ ዕንባቆም ) Read more »
ብልፅግና አየር ሃይሉን ከተቆጣጠረ ጀምሮ የአየር ሃይልን ፕሮፌሽን ምን ያክል እንደገደሉት መቀመቅ እንደከተቱት ተጨባጭ መረጃዎች ያሳያሉ
ብልፅግና አየር ሃይሉን ከተቆጣጠረ ጀምሮ ከሞተበት አስነሳሁት እንደሚለው ሳይሆን እነ ብርሃኑ ጁላና ይልማ መርዳሳ አየር ሃይሉን በባሰ ሁኔታ ምን ያክል መቀመቅ እንደከተቱትና በዘርና በፒለቲካ አድሏዊነት የአየር ሃይልን ፕሮፌሽን ምን ያክል እንደገደሉት የሚከተሉት በሰባት አመት ውስጥ የተከሰቱ ተጨባጭ መረጃዎች ያሳያሉ ከነዚህም …
ብልፅግና አየር ሃይሉን ከተቆጣጠረ ጀምሮ የአየር ሃይልን ፕሮፌሽን ምን ያክል እንደገደሉት መቀመቅ እንደከተቱት ተጨባጭ መረጃዎች ያሳያሉ Read more »