Author: Konjit Sitotaw
እገዳው ተሻረ !
እናት ፓርቲ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣሪያና ግድግዳ ግብር መመሪያ ተግባራዊ እንዳይኾን የጣለውን እገዳ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሠሚ ችሎት ትናንት እንደሻረው አስታውቋል። ይግባኝ ሠሚ ችሎቱ፣ ከሳሽ ተከራይ እንጂ ቤትም ኾነ ቦታ እንደሌለው፤ በጉዳዩ ላይ መብትም ኾነ ጥቅም እንዲኹም …
ወጣቶቹ ያለ ፍርድቤት ትዕዛዝ ታስረዋል፤ ቤተሰብ እንዳይጠይቃቸውም ተደርጓል
” ወጣቶቹ ያለ ፍርድቤት ትዕዛዝ ታስረዋል፤ ቤተሰብ እንዳይጠይቃቸውም ተደርጓል ” – ቤተሰቦችና ነዋሪዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ኮቾሬ ወረዳ ፍሰሃ ገነት ተብሎ የሚጠራዉ አከባቢ ነዋሪዎች እና ” ልጆቻችን ያለ አግባብ ታስረዋል ” የሚሉት ወላጆች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቅሬታቸውን አሰምተዋል። …
የትናንት ታሪክ በውሸት ብዛት ሊፋቅ አይችልም ( የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር )
የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ብልጽግና ፓርቲ “አንቂዎች” እና “ተንታኞች”፣ የኤርትራ የነጻነት ትግል በውጭ ኃይሎች “ቀስቃሽነት” እና “ድጋፍ ሠጪነት” የተካሄደ እንደኾነ በመግለጽ ላይ ይገኛሉ በማለት ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሠፈሩት መልዕክት ከሠዋል። “የትናንት ታሪክ በውሸት ብዛት ሊፋቅ አይችልም” …
የትናንት ታሪክ በውሸት ብዛት ሊፋቅ አይችልም ( የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር ) Read more »
የ19 ዓመቷ ፋኒት በዓለም ዋሴ የግፍ ግድያ የጦር ወንጀል ነው
የ19 ዓመቷ ፋኒት በዓለም ዋሴ የግፍ ግድያ የጦር ወንጀል ነው፤ መንግስት መሆን ያቃተው ብልጽግና የአማጽነት ወግም እርቆታል፤ Yared Hailemariam ++++ በአለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ (International Humanitarian Law) ወይም the laws of armed conflict እና የGeneva Convention በመባል በሚታወቁት አለም አቀፍ …
የአዕምሮ ህሙማን ቁጥር በዓመት ውስጥ እስከ 15 ሺሕ ጨምሯል።
የአዕምሮ ህሙማን ቁጥር በዓመት ውስጥ እስከ 15 ሺሕ ጨምሯል። አማኑኤል የአዕምሮ ህሙማን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሆስፒታሉ የሚስተናገዱ የአዕምሮ ህሙማን ቁጥር በዓመት ውስጥ እስከ 15 ሺሕ መጨመሩን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ፡፡ ይህን ያሉን፣ የአዕምሮ ህሙማን ቁጥር እየጨመረ ወይስ እየቀነሰ ነው ? ግጭትና ጦርነት …
ኤምሬቶች በሱዳን ጦርነት የሚያሳትፏቸውን የኮሎምቢያ ተዋጊዎች በቦሳሶ አስገብተው በኢትዮጵያ እንደሚያሻግሩ ታወቀ
በሱዳን ጦርነት ለሚዋጉ የኮሎምቢያ ተዋጊዎች የቦሳሶ ወደብ መሸጋገሪያ መሆኑ ተነገረ። የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የምታስተዳድረው በቦሳሶ የሚገኝ ወታደራዊ ማዘዣ ለተዋጊዎቹ መሸጋገሪያ መሆኑ ተገልጿል። የቀድሞ የኮሎምቢያ ጦር አባላት ለግለሰባዊ ደህንነት ከተመለመሉ በኋላ ለሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል እንዲዋጉ ይደረጋሉ ተብሏል። አንድ የኮሎምቢያ ተዋጊ …
ኤምሬቶች በሱዳን ጦርነት የሚያሳትፏቸውን የኮሎምቢያ ተዋጊዎች በቦሳሶ አስገብተው በኢትዮጵያ እንደሚያሻግሩ ታወቀ Read more »
‹‹ትክክለኛ የትምህርት ፖሊሲ አለ ከተባለ ተጠያቂነትም መኖር አለበት›› ጥሩሰው ተፈራ (ፕሮፌሰር)
‹‹ትክክለኛ የትምህርት ፖሊሲ አለ ከተባለ ተጠያቂነትም መኖር አለበት›› ጥሩሰው ተፈራ (ፕሮፌሰር)፣ የትምህርት ዘርፍ ባለሙያና… October 12, 2025 ኢትዮጵያ ከትምህርት ሥርዓቱ የምትፈልገውን ብቁና በቂ የተማረ የሰው ኃይል በማፍራት ረገድ ውስንነት እንዳለበት በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ ለዚህ የሚሰጠው አመክንዮ አንድም መንግሥታት በተቀያየሩ ቁጥር የሚቀያየር …
‹‹ትክክለኛ የትምህርት ፖሊሲ አለ ከተባለ ተጠያቂነትም መኖር አለበት›› ጥሩሰው ተፈራ (ፕሮፌሰር) Read more »
በሽብር የተከሰሱ እስረኞቹን ለይተው ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ በሚል በማረሚያ ቤቱ አስተዳደር ተከልክለናል
በአማራ ክልል ካለው የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተገናኘ የፋኖ ታጣቂዎችን ትደግፋላችሁ በሚል በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ እስረኞች ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ መከልከላቸውን ቤተሰቦቻቸው ለመሠረት ሚዲያ ተናግረዋል። “እስረኞቹ ከጠበቃቸው ጋር እንዳይገናኙ ተከለከሉ የተባለው ምን ያህል እውነት ነው?” ስንል ከጠበቆቹ አንዱ …
በሽብር የተከሰሱ እስረኞቹን ለይተው ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ በሚል በማረሚያ ቤቱ አስተዳደር ተከልክለናል Read more »
በኢትዮጵያ 800 ሺሕ ያህል ስደተኞች የረሃብ አደጋ ተጋረጠባቸው
በኢትዮጵያ 800 ሺሕ ያህል ስደተኞች የረሃብ አደጋ እንደተጋረጠባቸው የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ በመጪዎቹ ስድስት ወራት 34 ቢሊዮን ብር ካላገኘ ሙሉ ለሙሉ ዕርዳታ ይቋረጣል ብሏል የዓለም የምግብ ፕሮግራም በገንዘብ እጥረት ምክንያት ወደ 800 ሺሕ የሚጠጉ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠልለው… https://ethiopianreporter.com/146711/
በኢትዮጵያ ያለው የድህነት ምጣኔ በ2025 ወደ 43 በመቶ ከፍ ሊል እንደሚችል የዓለም ባንክ አስታወቀ
በኢትዮጵያ ያለው የድህነት ምጣኔ በ2025 ወደ 43 በመቶ ከፍ ሊል እንደሚችል የዓለም ባንክ አስታወቀ የዓለም ባንክ ድህነትንና የሀብት ፍትሐዊነትን በተመለከተ ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ በኢትዮጵያ በተያዘው እ.ኤ.አ. 2025 የድህነት ምጣኔ ወደ 43 በመቶ ከፍ ሊል እንደሚችል አስታወቀ፡፡ የዓለም ባንክ የድህነት… https://ethiopianreporter.com/146715/
ለሥራ ስምሪት ወደ ውጭ አገር ለሚጓዙ ሠራተኞች የበረራ ትኬት የሚቆረጥበት አሠራር ቅሬታ አስነሳ
ለሥራ ስምሪት ወደ ውጭ አገር ለሚጓዙ ሠራተኞች የበረራ ትኬት የሚቆረጥበት አሠራር ቅሬታ አስነሳ ቪዛ የተመታላቸው 14 ሺሕ ሠራተኞች ወደ ሳዑዲ መጓዝ አልቻሉም ተብሏል በአዲሱ የውጭ አገር የሥራ ስምሪት አዋጅ መሠረት ሠራተኞችን ወደ ውጭ ለመላክ ፈቃድ ያገኙ ኤጀንሲዎች የትራንስፖርት… https://ethiopianreporter.com/146718/
የሕግ ትምህርት ቤቶች የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ተገለጸ
የሕግ ትምህርት ቤቶች የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ተገለጸ ‹‹ጉዳዩን የሚመለከት ቁርጠኛ የፖለቲካ አካል ሊኖር ይገባል›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በደመወዝ፣ በጥቅማ ጥቅም ማነስ፣ በሰው ኃይል እጥረትና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች የሕግ ትምህርት ቤቶች የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው በጥናት ተመላከተ፡፡ የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት …
እስከ ተመድ የዘለቀው የፌዴራል መንግሥትና የሕወሓት መካሰስ
እስከ ተመድ የዘለቀው የፌዴራል መንግሥትና የሕወሓት መካሰስ መስከረም 22 ቀን 2018 ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተጻፈው ደብዳቤ፣ ሕወሓትን በጠብ ጫሪነትና ሰላም… https://ethiopianreporter.com/146700/
ከስምምነት ያልተደረሰው የፕሪሚየር ሊጉ የስታዲየም ተመልካቾች ‹‹ይመዝገቡ›› ጥያቄ
ከስምምነት ያልተደረሰው የፕሪሚየር ሊጉ የስታዲየም ተመልካቾች ‹‹ይመዝገቡ›› ጥያቄ October 12, 2025 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለፉት አምስት ዓመታት በተለይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሳይካሄድ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ዘንድሮ ውድድሩ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚካሄድ በመገለጹ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር… https://ethiopianreporter.com/146668/