በኢትዮጵያ 800 ሺሕ ያህል ስደተኞች የረሃብ አደጋ ተጋረጠባቸው Konjit Sitotaw October 13, 2025 በኢትዮጵያ 800 ሺሕ ያህል ስደተኞች የረሃብ አደጋ እንደተጋረጠባቸው የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ በመጪዎቹ ስድስት ወራት 34 ቢሊዮን ብር ካላገኘ ሙሉ ለሙሉ ዕርዳታ ይቋረጣል ብሏል የዓለም የምግብ ፕሮግራም በገንዘብ እጥረት ምክንያት ወደ 800 ሺሕ የሚጠጉ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠልለው… https://ethiopianreporter.com/146711/