ቅዳሜና እሁድ ከሚከበረው ኢሬቻ በዓል ጋር በተያያዘ፣ ቀለሙ ጥቁር፣ ቀይ እና ነጭ የኾነውን “የአባ ገዳ” ባንዲራ በተሽከርካሪዎቻቸው ላይ ያላሠሩ አሽከርካሪዎች 2 ሺሕ ብር እየተቀጡ መኾኑን መረጃኮም ሰምቷል። የገንዘብ ቅጣቱ በሸገር ከተማ ኹሉም ክፍለ ከተሞች ተፈጻሚ እየተደረገ መኾኑን ያነጋገርናቸው አሽከርካሪዎች ነግረውናል። …

ኢሬቻ በዓል ጋር በተያያዘ የአባ ገዳ ባንዲራ በተሽከርካሪዎቻቸው ላይ ያላሠሩ አሽከርካሪዎች 2 ሺሕ ብር እየተቀጡ ነው Read more »

ጥብቅ ወታደራዊ መረጃ!በእግረኛ ሰራዊቱ ተስፋ የቆረጠው የዐብይ አህመድ አገዛዝ ሰው ከልባ አውሮፕላንን በመጠቀም በተመሣሣይ ሰዓት በተለያዩ ቦታዎች ላይ ጥቃት ለመፈፀም መዘጋጀቱ ተሰምቷል።ጥቃቱ ይፈፀማል የተባለው ጨለማን ተገን በማድረግ ሲሆን፡ ጥቃት ይፈፀምባቸዋል የተባሉ አከባቢዎች ተለይተዋል ሲሉ የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጮች ገልፀዋል።ጥቃቱ የሚፈፀመው …

የዐብይ አህመድ አገዛዝ ሰው ከልባ አውሮፕላንን በመጠቀም በተመሣሣይ ሰዓት በተለያዩ ቦታዎች ላይ ጥቃት ለመፈፀም መዘጋጀቱ ተሰምቷል። Read more »

በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን የተሰራ ርብራብ እንጨት ተደርሞሶ የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ መረጃውን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዣዥ ዋና ኢንስፔክተር አሕመድ ገበየሁ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ነግረውታል፡፡ የአደጋው ምክንያት ለቤተክርስቲያኑ ሕንጻ ግንባታ በተሠራ የእንጨት መወጣጫ …

አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ Read more »

የዩናይድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ፣ ኢትዮጵያ ለዉጪ የኢንቨስትመንት ፈታኝ ሐገር ናት » አለ የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሰሞኑን ባወጣዉ መረጃ “የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኹኔታ “ለአሜሪካ እና ለሌሎች የውጭ ኩባንዮች ፈታኝ ነው” ሲል አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግሥት የከተሞች የመንገድና የወንዝ የዳርቻ …

ኢትዮጵያ ለዉጪ የኢንቨስትመንት ፈታኝ ሐገር ናት Read more »

የትግል ስልት በጠላት አይመረጥም ትግል ጠላት ምን ይለኛል ተብሎ እንደማይደረግ ሁሉ ስልቱንም ከጠላት መጠበቅ አይቻለም ========================================= ትግል ሲታሰብ ታጋዩ የመታገያ ምክኛቶቹ በስኬት እንዲቋጩ የመታገያ ስልቶች ከወዲሁ ይቀይሳል፡፡ ስልቶቹ የአጭር እና የረጅም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በየግዜው እንደ ሁኔታ ለውጥ የሚቀየሱ ስልቶች ግዜን …

የትግል ስልት በጠላት አይመረጥም ( ዶክተር መንግስቱ ሙሴ ) Read more »