Author: Konjit Sitotaw
የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ እና የእነ አብይ አሕመድ ስላቅ
ብልፅግናዎች በጦርነት አላልቅ ያላቸውን ሕዝብ በፕሮፓጋንዳቸው እየቀለዱበት ነው ………… የአብይ ሚኒስትር የሆነችው ፍፁም የተባለች ፈጣሪን የማትፈራ ሴት በኢኮኖሚ በደቀቀው በድህነት በተዘፈቀው የኢኮኖሚ ሉዓላዊነቱ ለምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት የተሸጠበት የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በሃሰት የቁጥር ቁልል እያሾፈችበት ይገኛል። … በጦርነት ሰብሉ እየወደ ያለው …
የፌዴራል ዋና ኦዲተር የተሟላ አስተዳደራዊና የፋይናንስ ነፃነት የለውም
የፌዴራል ዋና ኦዲተር የተሟላ አስተዳደራዊና የፋይናንስ ነፃነት እንደሌለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናት አመለከተ ኦዲተሩ በሚያጋልጣቸው የፋይናንስና የሕግ ጥሰቶች ላይ ተጠያቂነት አልተረጋገጠም ብሏል ኦዲተሩን የሚቆጣጠረው የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ገለልተኛ አለመሆኑ ተጠቅሷል የፌዴራል ዋና ኦዲተር በመንግሥት ጣልቃ ገብነት የተነሳ አስተዳደራዊ ነፃነቱ መገደቡንና …
የዘመኑን ጥበብና ስልት ያልተከተለ ሐዋርያዊ ተልእኮአችንና አስተዳደራችንም ምእመናንን አላረካም …. የቅዱስነታቸው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የመክፈቻ መልእክት
“የዘመኑን ጥበብና ስልት ያልተከተለ ሐዋርያዊ ተልእኮአችንና አስተዳደራችንም ምእመናንን አላረካም፤ ክፍተቱ የሚድያ ቀለብ ከመሆንም አልፎ በጎቻችን በሌሎች እንዲዘረፉ ትልቅ በር እየከፈተ ነው” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የቅዱስነታቸው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የመክፈቻ መልእክት ከዚህ እንደሚከተለው ይቀርባል። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ …
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ታጣቂዎች ህጻናትና ሴቶችን ጨምሮ በርካታ ንጹሃንን ገደሉ፡፡
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ‘ፅንፈኛ’ የተባሉ ታጣቂዎች ህጻናትና ሴቶችን ጨምሮ በርካታ ንጹሃንን ገደሉ፡፡ DW : የንጹሃን ግድያ ተደጋግሞ በተሰማበት በምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ሃሎዲንቂ ቀበሌ እሁድ ምሽት በግምት ሁለት ሰዓት ግድም የታጠቁ አካላት ባደረሱት ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች …
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ታጣቂዎች ህጻናትና ሴቶችን ጨምሮ በርካታ ንጹሃንን ገደሉ፡፡ Read more »
የኢትዮጵያ ጅቡቲን አውራ ጎዳና መንገድ መዘጋት
በአፋር ክልል ገዋኔ ወረዳ ትናንት ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ለ 8 ወራት ደመወዝ አልተከፈለንም ያሉና የመንግስት ሰራተኞች የመጠጥ ውኃ በአግባቡ እየቀረበ አይደለም የሚሉ የወረዳው ነዋሪዎች የኢትዮጵያ ጅቡቲን አውራ ጎዳና መንገድ ለሰዓታትበመዝጋት ተቃውሟቸውን ማሰማታቸው ተነገረ፡፡ ለተቃውሞወደ አደባባይ የወጡ የገዋኔ ነዋሪዎች …
ኀዘናችን ጥልቅ ነው። ( መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ )
መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ (የኀዘን መግለጫ) ===== በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡። ++++ “አድኅነኒ እግዚኦ እስመ ኀልቀ ኄር። አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቋልና።” (መዝ. 11፥1) እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ መካሪ፣ ሕዝብን ያለዘካሪ አይተወውም! ለዚህም ምስክሩ ታላቅ አረጋዊ፣ …
የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች በጥምረት በርካታ የጠላት ሃይል በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች በጥምረት በርካታ የጠላት ሃይል በመደምሰስ ከ30 በላይ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት እና 45 ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: የልጅ እያሱ ኮር ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 11:00 እስከ ቀኑ 5:00 ሰዓት በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በውርጌሳ አካባቢ …
የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች በጥምረት በርካታ የጠላት ሃይል በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: Read more »
ለአገር ዕድገት የማይበጁ ተግዳሮቶች ይወገዱ!
ለአገር ዕድገት የማይበጁ ተግዳሮቶች ይወገዱ! October 19, 2025 ለአገር ልማትና ዕድገት አንዳችም አስተዋፅኦ ሳይኖራቸው ከፍተኛ መጠን ያለው ጥፋት የሚያደርሱ፣ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ የሚያስከትሉ፣ ከብሩህ ተስፋ ይልቅ ለጨለምተኝነት የሚዳርጉ፣ የሥራ ሞራልንና ተነሳሽነትን የሚያላሽቁ፣… https://ethiopianreporter.com/146939/
ኢትዮጵያ የዩሮ ቦንድ ዕዳዋን መልሶ ለማዋቀር ያደረገችው ድርድር መክሸፍና መዘዞቹ
ኢትዮጵያ የዩሮ ቦንድ ዕዳዋን መልሶ ለማዋቀር ያደረገችው ድርድር መክሸፍና መዘዞቹ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. 2014 ዓ.ም. ከዓለም አቀፍ ገበያ በዩሮ ቦንድ አንድ ቢሊየን ዩሮን ለመበደር የበቃችው የአገሮችን ብድር የመክፈል አቅም የሚለኩት እንደ ፊች፣ ፑር እና ሙዲ… https://ethiopianreporter.com/146906/
የኑሮ ሁኔታ በጣም ከባድ ነው የሚከፈለን ብር 760 ነው፡፡ … እኛ ሴቶች እንጨት ለቅመን ነው የምንማረው ወንዶችም እንጨት እየለቀሙ እየጋገሩ ይማራሉ ” – የመምህራን ማሰልጠኛ ተማሪዎች
” የኑሮ ሁኔታ በጣም ከባድ ነው የሚከፈለን ብር 760 ነው፡፡ … እኛ ሴቶች እንጨት ለቅመን ነው የምንማረው ወንዶችም እንጨት እየለቀሙ እየጋገሩ ይማራሉ ” – የመምህራን ማሰልጠኛ ተማሪዎች ከ40 አመት በላይ መምህራንን በማሰልጠን የሚታወቀዉ የደሴ መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ በመምህርነት በዲግሪና ዲፕሎማ …