የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ግብፅን ለ5 ቀናት ለመጎብኘት ዛሬ ከአስመራ ወደ ካይሮ ተጉዘዋል። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል በX ገፃቸዉ ዛሬ (ሐሙስ ጥቅምት 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም) እንደዘገቡት ፕሬዝደንት ኢሳያስ ግብፅን የሚጎበኙት የግብፅ ፕሬዝደንት አብዱልፈታሕ አል ሲሲ ባደረጉላቸዉ ግብዣ ነዉ። …

የኤርትራ ፕሬዝደንት ግብፅን ለመጎብኘት ወደ ካይሮ ተጓዙ Read more »

” ታዳጊዎቹ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ነው ሞተው የተገኙት። ፖሊስ ምርመራ እያደረገ ነው ” – በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያዊያን ተወካይ ነዋሪነታቸዉን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ ያደረጉ ዲቦራ መንግስቴ እና ኦፕራ መንግስቴ የተባሉ ሁለት እህታማማቾች በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ሞተው መገኘታቸውን ‎በደቡብ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያን …

” ታዳጊዎቹ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ነው ሞተው የተገኙት። ፖሊስ ምርመራ እያደረገ ነው ” – በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያዊያን ተወካይ Read more »

መሠረት ሚድያ)- በአርሲ ሀገረ ስብከት ውስጥ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ ብቻ በታጣቂዎች በተፈፀሙ ሶስት የተለያዩ ጥቃቶች 22 ሰዎች መገደላቸው ታውቋል። ማኀበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ዛሬ እንደዘገበው በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሌ ዋቤ ወረዳ በቀቅሳ ቀበሌ ትናንት ጥቅምት 18 ለ19 አጥቢያ ከምሽቱ …

ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ በደረሱ ሶስት ተከታታይ ጥቃቶች 22 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን ተገድለዋል Read more »

ኢትዮጵያ በሕግ የበላይነት ምዘና ከ143 የዓለም አገራት 132ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች። ከ34 የአፍሪካ አገራት መካከል ደሞ ኢትዮጵያ አራት አገራትን ብቻ በመብለጥ 30ኛ ደረጃ አግኝታለች። ዓለማቀፉ የፍትሕ ፕሮጀክት ባወጣው ሪፖርት፣ በተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት የኢትዮጵያ የሕግ የበላይነት ደረጃ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር …

ኢትዮጵያ በሕግ የበላይነት ምዘና ከ143 የዓለም አገራት 132ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች። Read more »

አገዛዙ በአዲስ አበባ ከተማ የወጣቶችን አፈሳ አጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉ ኗሪዎች ተናገሩ። ዛሬ ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም በአዲስአበባ ከተማ በርካታ ወጣቶች ታፍሰዉ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መወሰዳቸዉ ታዉቋል። በ11 ክፍለከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ታፍሰዉ በሶስት መሰረታዊ ዉትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መወሰዳቸዉን …

ብልፅግና በአዲስ አበባ ከተማ አፈሳ ማካሄዱ ተገለፀ። Read more »

በአርሲ ሀገረ ስብከት በኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ 14 ኦርቶዶክሳውያን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ። EOTCMK TV   …. በአርሲ ሀገረ ስብከት ጉና ወረዳ በሚገኘ ኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያን መገዳላቸውን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያሳያል። በደረሰን መረጃ መሠረት በቀበሌው የሚኖሩ 14 ኦርቶዶክሳውያን ከለሊቱ 6:00 …

በአርሲ ሀገረ ስብከት በኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ 14 ኦርቶዶክሳውያን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ። Read more »

ኢዜማ፣ ብልጽግና ፓርቲ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የመንግሥት ሠራተኞችን የራሱ አባላት ለማድረግ የተለያዩ “ጫናዎች” እያሣደረ ይገኛል በማለት ከሷል። ኢዜማ፣ ገዢው ፓርቲ መንግሥታዊ መዋቅሮችን ለራሱ መጠቀሚያ ማድረጉን ባስቸኳይ እንዲያቆምም ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። ኢዜማ፣ የገዥውን ፓርቲ ድርጊት የመገናኛ ብዙኃን እንዲያጋልጡ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ …

ኢዜማ ብልጽግና ፓርቲን አማረረ Read more »

የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገ/መስቀል፣ የኢትዮጵያው ገዥ ብልጽግና ፓርቲ በባሕር በር ጉዳይ ላይ የሚከተለው “አምታች የኾነ አካሄድ” በቀጠናው ጦርነት ሊቀሰቅስ ይችላል በማለት አስጠንቅቀዋል። የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም እና ሌሎች የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች በኤርትራ ላይ “የጦርነት ዛቻ” …

የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገ/መስቀል አጣጥለውታል Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ሕወሃት መሣሪያ እንዲደብቅና ተዋጊ እንዲያሠለጥን አይፈቅድም በማላት ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሠጡት ምላሽና ማብራሪያ ላይ ተናግረዋል። ዐቢይ፣ መሣሪያ ደብቆ ማስቀመጥም ሆነ በኮንትሮባንድ ማስገባት በስምምነቱ ላይ የለም በማለት የሕወሓት አመራሮች …

ትግራይ እና አማራ ክልሎች የሚወዛገቡባቸው አካባቢዎች እጣ ፋንታ “በሕዝበ ውሳኔ” ይወሰናል። ( አብይ አሕመድ) Read more »

“እንደ ሀገር ስንት ትውልድ በጦርነት እየበላን እንቀጥላለን” ሲሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠየቁ! ዶክተር ደሳለኝ “10 ድስት ጥዶ አንዱንም ሳያማስል ሁሉንም የማሳረር ተግባር እየፈፀመ ነው” ሲሉም አገዛዙ የውስጥ ችግሩን ሳይፈታ ቀይ ባህርና መሰል የማጭበርበሪያ አጀንዳ መምዘዙን በፅኑ ተችተዋል። የህዝብ ተወካዮች …

“እንደ ሀገር ስንት ትውልድ በጦርነት እየበላን እንቀጥላለን” ሲሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠየቁ! Read more »

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ በባሕር በር ሳቢያ ጦርነት ከተቀሰቀሰ “ማንም አያስቆመነም” በማለት ዛሬ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ላቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ላይ አስጠንቅቀዋል። ዐቢይ የኢትዮጵያ አቅም አስተማማኝ መሆኑን በመጠቆምም፣ ውጊያ ከተቀሰቀሰ “ውጤቱ ግልጽ ነው” በማለት ተናግረዋል። ኢትዮጵያ የቀይ ባሕርን …

ዐቢይ፣ አሜሪካ፣ ቻይና፣ሩሲያ፣ አውሮፓ ኅብረት እና አፍሪካ በወደብ ጉዳይ ላይ የአሸማጋይነት ሚና እንዲጫወቱ ጠየቁ Read more »

የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ወደ ድሬደዋ አሥተዳደር፣ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን እና ሶማሌ ክልል ገብተው እንደነበር አስታውቋል። ፖሊስ ከቡድኑ ጀርባ የነበሩ 34 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን መግለጡን የዘገበው የድሬዳዋ አስተዳደር ቴሌቪዥን ነው። ጸጥታ ኃይሎች ሰሞኑን በወሰዱት …

የድሬደዋ ፖሊስ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ገብተው እንደነበር አስታውቋል። Read more »

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ============ (ጥቅምት፲፯/፳፻፲፰ ዓ.ም) በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ +++++++ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚመራው፣ የሐዋርያት መንበር ወራሽ የሆነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ “ወይኩን ጉባኤ …

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ Read more »