ከሻቢያ የተጠጋ ሁሉ መጨረሻው ክሽፈት፣ ውርደትና ውድመት ነው፤ ( ያሬድ ሃይለማርያም፡ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) +++++ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ሻቢያን እጁን ይዘው እየጎተቱ ጣልቃ የሚያስገቡና አቅም ባነሳቸው ቁጥር ኢሳያስ እግር ስር የሚነጠፉ ፖለቲከኞች ሁሌም መጨረሻቸው ኢትዮጵያን እንዳዋረዷት፣ እንደጎዷትና እንዳከሰሯት ነው። ኢሳያስ …

ከሻቢያ የተጠጋ ሁሉ መጨረሻው ክሽፈት፣ ውርደትና ውድመት ነው፤ ( ያሬድ ሃይለማርያም፡ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) Read more »

በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14/2018 ዓ.ም የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በበርካታ ወታደራዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም ዲፕሎማሲያዊ ድሎች ታጅቦ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተቋጭቷል:: ዘመቻው፣ መስከረም 14/2018 ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት በአምስቱም ኮሮች በተመሳሳይ ሰዓት ውጊያ በመክፈት …

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በድል ተጠናቀቀ! Read more »

ጀነራሉ እንዲወገዱ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ማዘዛቸው ተሰማ! ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጀነራሉ እንዲወገዱ ትእዛዝ መስጠታቸው ተሰምቷል። ኢሳያስ ትእዛዙን የሰጡት ለሕወሓት እንደሆነም ተነግሯል። ይሀን ሚስጥር ያጋሩት ደግሞ ከወራት በፊት የፊልድ ማርሻሉ አማካሪ ሆነው ተሾሙ በሚል ስማቸው የተነሳው ጀነራል ጻድቃን ናቸው። ጀነራል ጻድቃን ከዚህ …

ጄኔራል ታደሰ ወረደ እንዲወገዱ ኢሳያስ አፈወርቂ አዟል ሲል ጄኔራል ፃድቃን መናገራቸው እያነጋገረ ነው። Read more »

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የሴት ተመራጭ አባላት ሰብሳቢ ለጉብኝት በሄዱበት ሀገር ጥገኝነት መጠየቃቸው ታወቀ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት በዛሬው ዕለት የዘንድሮውን የፓርላማ መክፈቻ ፕሮግራም ታድመዋል። ከእነዚህ የህዝብ እንደራሴዎች ዘንድሮ ከሚካሄደው ምርጫ በኋላ የሚቀጥሉም፣ …

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለጉብኝት በሄዱበት ሀገር ጥገኝነት መጠየቃቸው ታወቀ Read more »

የአልሸባብ ታጣቂዎች የሶማሊያ የወታደር ልብስን ለብሰው በእስር ቤት ጥቃት መፈፀማቸው ተሰማ። በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኝ ከፍተኛ ጥበቃ ባለው እስር ቤት ላይ የአሸባሪው አልሸባብ ታጣቂዎች ወታደራዊ ልብስ ለብሰው በመግባት ጥቃት ፈፅመዋል። የሶማሊያ መንግስት ጥቃቱን የፈፀሙ ሰባቱም የቡድኑ አባላት መገደላቸውን ሲያስታውቅ …

የአልሸባብ ታጣቂዎች የሶማሊያ የወታደር ልብስን ለብሰው በእስር ቤት ጥቃት መፈፀማቸው ተሰማ። Read more »

የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ሰኞ’ለት ለኹለቱ ምክር ቤቶች ባደረጉት ንግግር ላይ ገዥው ብልጽግና ፓርቲ በብሉ ናይል እና ቀይ ባሕር ላይ ያንጸባረቀው ትርክት “ግራ የሚያጋባ” እና “ለማሰብ የሚከብድ” ነው በማለት ተችተዋል። የማነ፣ በብሉ ናይል እና …

የሻዕቢያ እና የብልፅግና እርስ በርስ የቃላት ትችት ቀጥሏል Read more »

አብዲራህማን መሃዲ የሚመሩት የኦብነግ አንጃ፣ ኦጋዴን ውስጥ መንግሥት የጀመረውን የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት ላይ የሶማሌ ሕዝብን ያሳተፈ ግልጽ ሂደት እስኪዘረጋ ድረስ እንዲቋረጥ ጠይቋል። አንጃው፣ የትኛውም መንግሥት ወይም ኩባንያ ያለ ሶማሌ ሕዝብ ይሁንታ የኦጋዴን አካባቢን የተፈጥሮ ጋዝ ጥቅም ላይ የማዋል መብት የለውም …

የትኛውም መንግሥት ወይም ኩባንያ ያለ ሶማሌ ሕዝብ ይሁንታ የኦጋዴን አካባቢን የተፈጥሮ ጋዝ ጥቅም ላይ የማዋል መብት የለውም Read more »

ከአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር ለፋኖ ኃይሎች የተሰጠ የአጋርነት መግለጫ! የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር ከሰሞኑ በአማራ ክልል ወሎ ግንባር በአገዛዙና በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በኩል እየተደረጉ ያሉ ውጊያዎችን በትኩረት እየተከታተለ ይገኛል። የፋኖ ኃይሎች ከባዶ …

ከአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር ለፋኖ ኃይሎች የተሰጠ የአጋርነት መግለጫ Read more »