በአዲስ አበባ ከተማ ሚኒባስ ታክሲዎች በሚያስከፍሉት ታሪፍ ላይ ጭማሪ እንዲደረግና ትናንሽ ታክሲዎች ደግሞ በርቀት መለኪያ እየተጠቀሙ …

አዲስ አበባ ከተማ በትራንስፖርት እጥረት እየተጨናነቀች ነው፣ ነዋሪዎች ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ አዲስ የሃሳብ አቅጣጫ ማስቀየሪያ ስልቱ ነው አሉ Read more →

በተፈጥሮ ደን ክምችታቸው በከፍተኛ ደረጃ የሚታወቁትና በኢንቨስትመንት ስም ለባለሃብቶች የተቸበቸቡት ሰፋፊ ቦታዎች፣ በባለሃብቶቹ እየተጨፈጨፉና ከሰል ለማምረትም …

በኢንቨስትሜንት ስም የሚካሄደው የደን ጭፍጨፋ እጂግ አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱ ተዘገበ Read more →

ባለፈዉ ቅዳሜ ሚያዚያ 29 ቀን 2003 ዓም ካናዳ ቶሮንቶ ዉስጥ ከተለያዩ ማህበረሰብ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን አወያዮችና ተሳታፊዎች …

በውጪ ሃገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በቶሮንቶ የተሳካ ስብሰባ አካሄዱ Read more →

ሰሞኑን ከወደ ኢትዮጵያ የሚሰማዉ ዜና “ወያኔ መሬት ቀማ” ወይም “ወያኔ ቤት አፈረሰ” የሚል ብቻ ሆኗል፡፡ መቀሌ …

የዘረኛውን መለስ ዜናዊ አገዛዝ የመሬት ቅሚያ ፖሊሲ በመቃወም የሰሜን ጎንደር የደባርቅ ወረዳ ህዝብ ተቃውሞ አስነሳ በወረዳ የተነሳው ቅዋሜ እስካሁን አልበረደም Read more →

የመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ ካራቱሪ ለሚባለው የህንድ ኩባንያ በገፍ ከሰጠው መሬት ላይ ከ147 ሺ ሄክታር በላይ …

ወያኔ ለካራቱሪ ኩባንያ ሰጥቶት የነበረውን ሰፊ መሬት የተወሰነውን ክፍል መልሶ መውሰዱ ታወቀ Read more →

የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን በተደጋጋሚ እንደዘገበው በአማራ ክልል የሚገኙ አርሶ አደሮች አምና በ900 ብር ይሸጥ የነበረው አንድ …

በአማራ ክልል የሚገኙ ገበሬዎች የማዳበሪያ ዋጋ ስለተወደደባቸው ላለመግዛት መማማላቸው ታወቀ Read more →

ከዝግጅት ክፍላችን የአባይ ግድብ ጉዳይ መለስ ዜናዊ እንደፈለገው በሚመዘውረው ፓርላማ ውስጥ ለህዝብ ጆሮ ይፋ ከሆነበት ካለፈው …

በ5 አመቱ የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ያልተካተተው የአባይ ግንባታ Read more →

ደንብና መመሪያን ያልተከተለ የሂሳብ አያያዝ ችግር በዋነኛነት ከታየባቸዉ መ/ቤቶች መካከል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ዘርፍ …

በ3 የመንግስት መ/ቤቶች ዉስጥ መመሪያን ያልተከተለ የሂሳብ አያያዝ እንዳለ የፌዴራል ዋናው ኦዲተር መ/ቤት ገለፀ Read more →

ወያኔ ወደ ለንደን ሊመጣ ነው ተብሎ ወሬው ከተሰማበት ጊዜ ጀምረው በመጣበት መንገድ አሳፍረው ለመመለስ ከፍተኛ ዝግጅት …

ኢትዮጵያዊያን በለንደንና ጀርመን ከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ Read more →