በቢራና በለስላሳ መጠጦች ላይ የተጣለው የዋጋ ተመን ሊነሳ ነው
መንግሥት ከታህሣስ 2003 ዓ.ም. መጨረሻ ጀምሮ የዋጋ ተመን ካወጣባቸው ምርቶች መካከል ቢራና ለስላሳ መጠጦች የዋጋ ተመኑ …
መንግሥት ከታህሣስ 2003 ዓ.ም. መጨረሻ ጀምሮ የዋጋ ተመን ካወጣባቸው ምርቶች መካከል ቢራና ለስላሳ መጠጦች የዋጋ ተመኑ …
ከአምስት ወራት በፊት መንግሥት በሥጋ ዋጋ ላይ ያወጣው ተመን ካልተስተካከለ፣ የልኳንዳ ነጋዴዎች ከገበያ እንደሚወጡ የአዲስ አበባ …
የተከዜ የኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ከማመንጨት አቅሙ አንድ ሦስተኛ የሚሆነውን ኃይል እያቀረበ እንዳልሆነ ተገለጸ፡፡
– በአምስት ወራት ውስጥ 3,969 ሠራተኞች መፍለሳቸው ይነገራል መንግሥት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ በማውጣት የጀመረው …
የህንድና የአፍሪካ ጉባዔ በመዲናችን አዲስ አበባ በትናንትናው ዕለት በይፋ ተከፍቷል፡፡ ጉባዔውም ከአጀማመሩ መልካም የሆኑ ዜናዎችን እያሰማን …
(ሪፖርተር) — ባለፈው ረቡዕና ሐሙስ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ የተገመገቡ 600 ያህል ተማሪዎች በጠና …
– ሦስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም ተመሳሳይ ድርጊት ፈጽመዋል ሙገር ሲሚንቶ ኢንተርፕራይዝ የሲሚንቶ ሽያጭና የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን …
ሰሞኑን የወጣውን የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን መመርያ ተከትሎ የንግድ ማኅበረሰቡ ግራ እየተጋባ ይገኛል፡፡ ምንም እንኳን የሁሉም ነጋዴዎች …
የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በተያዘለት ዕቅድ መሠረት እየተከናወነ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ በአካባቢው የደረሰው የጎርፍ አደጋ ለፕሮጀክቱ መጓተት …
የኦሮሚያ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ የክልሉ የመሬት አስተዳደርና የአካባቢ ጥበቃ ቢሮ ምክትል ኃላፊን አቶ መሐመድ …