የበጎ ፈቃድ የኢቦላ ተከላካይ አፍሪቃውያን የጤና ባለሙያዎች DW Amharic November 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት እንኮሳዛና ድልሚኒ ዙማ ፤ ኢቦላ የተከሠተባቸውን የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት ፤ ሴራሊዮንና ላይቤሪያን ተዘዋውረው ጎብኝተው ከተመለሱ በኋላ ፤ ለርዳታ ለመሠማራት ቃል የገቡትን