የቻይና ግዙፍ የዉኃ ግድብ ግንባታ DW Amharic November 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በቻይና የመጠጥ ዉኃ ምንጭ በደንብ በተመጣጠነ ሁኔታ ለኅብረተሰቡ አልተከፋፈለም። በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል ከሚገኘዉ የመጠጥ ዉኃ አገልግሎት ይልቅ በደቡባዊ የሀገሪቱ ክፍል በብዛት ተዳርሷል።