የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር DW Amharic November 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በብዙ የኢትዮጵያ ከተሞች እየታየ ያለው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ በዕለት ተዕለት ኑሮው እና ስራ ላይ ከፍተኛ ችግር እንዳስከተለባቸው ዜጎች በምሬት ገልጸዋል። በሕዝቡ ኑሮ ላይ አሉታዊ ጫና የፈጠረውን የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ለመቀነስ መንግሥት ባለፉት ዓመታት ብዙ ስራ መሰራቱንና ይህንኑ ጥረቱን መቀጠሉን የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ገልጾዋል።