የአፍሪቃን ኤኮኖሚ ማጠናከር የሚቻልበት ምክክር DW Amharic November 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪቃን ኤኮኖሚ ዕድገት ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንዲቻል በተለይ ትኩረቱ በከፍተኛው ትምህርት ዘርፍ ላይ ማረፍ እንደሚገባው በአዲስ አበባ የተመ የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን ውስጥ ለአራት ቀናት የተካሄደው ጉባዔ አሳሰበ።