ኢንዶኔዢያ፤ የመንገደኞች አውሮፕላን መሰወር DW Amharic December 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከኢንዶኜዢያ ወደ ሲንጋፑር ሲበር የተሰወረው የኤር ኤዢያ የአየር መንገድ አውሮፕላን አሁንም የደረሰበት አልታወቀም። 155 መንገደኞችን እና 7 የበረራ ሠራተኞችን አሳፍሮ የነበረው አውሮፕላን በገጠመው መጥፎ የአየር ሁኔታ ምናልባትም ሳይከሰከስ እንዳልቀረ ተገምቷል። የአውሮፕላኑ ፍለጋ ለጊዜው ተቋርጧል።