የአፋር የፖለቲካ ፓርቲዎች ዉሕደት እና ዉዝግቡ DW Amharic December 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሊቀመንበሩ እንደሚሉት የግንባሩ አባላት በቅርቡ ባደረጉት ጉባኤ የፓርቲያቸዉ ሕልዉና እንዲከስም ወስነዋል።የአፋር ነፃ አዉጪ ግንባር (ALF) አመራር አባላት ነን የሚሉ የአፋር ፖለቲከኞች ግን ዉሕደቱን እንደማይቀበሉት አስታዉቀዋል።