አሜሪካ ሚስጥራዊ መረጃዎችን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል የምትፈልገዉ የቀድሞዉ የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ድርጅት ሰራተኛ ኤድዋርድ ስኖዉደን በ 21 ሀገራት

አፍሪቃዉያን ፖለቲከኞች በቀዝቃዛዉ ጦርነት ወቅት ለምሥራቅ-ምዕራብ ሐያላን ማደራቸዉ ለአፍሪቃ ሕዝብ በጦርነት፥ በረሐብ፥ በሽታ ከማለቅ፥ መሰደድ ሌላ ያ

አፍሪቃውያን መሪዎች « ረሀብን ማጥፋት » በሚል ርዕስ ላይ ዛሬ በአዲስ አበባ በአፍሪቃ አዳራሽ ውይይት አካሄዱ። በዚሁ ጉባዔ ላይ የአራት ሀገራት፣ ማለትም

የቀድሞው የግብፅ ፈላጭ ቆራጭ መሪ ሆስኒ ሙባረክ፤ በየካቲት ወር 2003 ዓ ም ፤ ሦስት ሳምንት ገደማ በተካሄደ ብርቱ ህዝባዊ አመጽ፣ ከሥልጣን ከተወገዱ ወዲህ፤ …

የአባይን ወንዝ የመጠቀም የረዥም ጊዜ ህልም ነዉ ለኢትዮጵያ፤ ለግብፅ ደግሞ ሃሳቡ የዘመናት ስጋቷ ነዉ። የአባይ መመንጫ የሆኑት ሃገሮች አባይ ላይ የሚሰሩ

በሴኔጋል የሁለት ቀናት ይፋ ጉብኝት ያጠናቀቁት የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ትናንት ምሽት ደቡብ አፍሪቃ ገብተዋል። ይሁንና፣ የቀድሞው የደቡብ…

በተለያዩ የዓለማች ክፍሎች የወጣት ሥራ አጥነት ተስፋፍቷል። ምሁራን ይህ ብጥብጥ ሊያስነሳ ይችላል ሲሉ ከወዲሁ ያሳስባሉ። እንዲያም ሆኖ ለችግሩ አጠቃላይ…

በተቃዉሞ የተሳተፉ የከተማይቱ ነዋሪዎች እንዳስታወቁት ፖሊስ መስጊዱን ቢከብም ሠላማዊ ተቃዉሞዉ በሠላም ተጠናቅቋል።ባለፈዉ ሳምንት ታስረዉ የነበሩ ሰወ…

በአፋር ክልል ገዋኔ ወረዳ ዛሬ ረፋዱ ላይ በኢሳ እና አፋር ጎሣዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ ሰው ሲሞት፣ የአፋር ጎሣ አባላት አስፈላጊው ጥበቃ አልተደ

ከሦስት ሣምንታት ወዲህ በፕሪቶርያ ሐኪም ቤት የሚገኙት የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ኔልሰን ማንዴላ ጤንነት ዛሬም አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ

ከቀድሞው የሶማሊያ እስላማዊ ፍርድ ቤቶች ህብረት መሪዎች አንዱ የነበሩት ሼህ ሃሰን ዳሂር አዌስ ከአሸባብ ጓዶቻቸው አምልጠው በሸሹበት ማዕከላዊ ሶማሊያ

በጀርመን የመጀመርያዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የተቋቋመበትን ሰላሳኛ ዓመት እንሆ አከበረ።
የዛሪ ሁለት ሳምንት ግድም በጀርመን በ…

በእግሊዝኛ ምሕፃሩ ሴ ካ ፋ የሚባለዉ የእግር ኳስ ማሕበር የሚያስተናብራቸዉ 11 የምሥራቅ እና የማዕከላይ አፍሪቃ አገሮች የእግር ኳስ ቡድኖች በሱዳን የዳር

እዚህ ጀርመን በሰለጠኑበት ሞያ ታዋቂ ድርጅቶች ውስጥ ለብዙ ዓመታት ያገለሉ ምሁር ናቸው ። ከዛሬ 10 ዓመት ወዲህ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የግል ድርጅት ከፍተው…

ከዓለም ትልቁ የስደተኞች መጠለያ የኬንያው የዳዳብ የስደተኞች ካምፕ ነው ። ዳዳብ ከ20 ዓመት በፊት ከሶማሊያ የተሰደዱ ና ከዚያም በኋላ የሄዱ የተጠለሉበት

ቱርክ ኢስታንቡል የተጀመረዉ የተቃዉሞ እንቅስቃሴ ለአንድ ሳምንት ጋብ ካለ በኋላ ዳግም አገርሽቷል። በእጃቸዉ ቀይ አበባ የያዙ በበሽዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው የላዕላይ አመራር ኮሚቴው በጠቅላላ የፊታችን መስከረም ሥልጣኑን እንደሚለቅ የፌዴሬ

የቀድሞው የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ ለአካለ መጠን ካለደረሰች ልጃገረድ ጋ የወሲብ ግንኙነት አድርገዋል፣ ይህችው ወጣትም በአንድ ወቅ

በኢትዮጵያ ስለሚታየው የድርቅ እና የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ጥረትን በሚመለከት በአዲስ አበባ ስብሰባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የዓለም የምግብ ድርጅት የ…

የቀድሞው የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ ለአካለ መጠን ካለደረሰች ልጃገረድ ጋ የወሲብ ግንኙነት አድርገዋል፣ ይህችው ወጣትም በአንድ ወቅ

ሰሞኑን የቲማቲም ዋጋ መናሩ፤ አልፎ ተርፎም በአንዳንድ አካባቢዎች ቲማቲም ከገበያ መጥፋቱ ነዉ የሚሰማዉ። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የአትክልትና ፍራፍሬ ተባ…

ዐውደ ርዕዩ በተካሄደበት ሳምንት፣ አየር መንገዶች ለደንበኞቻቸው የሚሰጡትን የአገልግሎት ብቃት የሚመዝነው ስካይ ትራክስ የተባለው ድርጅት የኢትዮጵያ

ላለፉት 10 ቀናት ሆንኮንግ ከቆየ በኋላ ትናንት ሩስያ መግባቱ የተነገረው ስኖውደን ምናልባትም ዛሬ ከሩስያ ወደ ኤኳዶር ሳያቀና አልቀርም የሚሉ ዘገባዎችም

ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ በኬንያ በተከሰተ የጎሳ ግጭት ቢያንስ 16 ተገደሉ ወደ 20 የሚሆኑ ሰዎች ደሞ ቆሰሉ። በሰሜናዊ ኬንያ ማንዴራ በተሰኘዉ መንደር በሚገኝ

ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ በኬንያ በተከሰተ የጎሳ ግጭት ቢያንስ 16 ተገደሉ ወደ 20 የሚሆኑ ሰዎች ደሞ ቆሰሉ። በሰሜናዊ ኬንያ ማንዴራ በተሰኘዉ መንደር በሚገኝ

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር በሚቀጥሉት 3 ና 4 ወራት ጊዜ ውስጥ ሰለማዊ ሰልፍ ለማካሄድ እንደሚጥርም ፕሬዝዳንቱ አቶ ተሻለ ሰብሮ ለ

የዚምባብዌን የፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫ ቀነ ቀጠሮ በተመለከተ ውዝግብ ተፈጥሮዋል። የሀገሪቱ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ምርጫው ቢዘገይ እስከ

ባራክ ኦባማ እስካሁን ለአፍሪቃ ምን አስተዋፅዎ አድርገዋል? በቀራቸው የስልጣን ዘመንስ በአፍሪቃ የሚታወሱበት ምን ትተው ማለፍ ይችሉ ይሆን?በዚህ ውይይት

25ኛዉ የአፍሪቃ ፓስፊክና ካረቢያን በእንግሊዝኛዉ ምህጻር ACP ሃገሮች እና የአዉሮጳ ፓርላማ ጉባኤ የማዳጋስካርና ኤርትራ መንግስታት የዜጎቻቸዉን መብት እ

የኢትዮጲያ አየር መንገድ ተቀጥራ ለመስራት በዝግጅት ላይ ናት። ወጣት ሰላም ተስፋዬ። «የኢትዮጵያ ኤርላይንስ አቪዬሽን አካዳሚ »በቅርቡ አሰልጥኖ በአይሮ…

የቀተር የውጭ መርህ እንደ እስካሁኑ ላይቀጥል ይችላል። የቀተሩ አሚር ሼክ ሃማድ ቢን ካሊፋ ጤና በማጣታቸው ከሥልጣናቸው ሳይነሱ አይቀርም ። እንደ መጀመሪ

አንድነት ሰብአዊ መብቶች በህዝባዊ ንቅናቄ እንዲረጋገጡ የህብረተሰቡም ልዩ ልዩ ጥያቄዎች መፍትሄ እንዲፈለግላቸው የሚሊዮኖችን ድምፅ በማሰባሰብና በአዲ…

የአፍሪቃ ሕብረት ጦር ሥልታዊቱን የወደብ ከተማ ኪስማዩን ከአሸባብ እጅ አስለቅቆ ከተቆጣጠረ ወዲሕ አክራሪዉ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ክፉኛ መዳከሙ በሰፊዉ ሲነ

በእድገት ወደፊት በመገስገስ ላይ ባሉትና ገና በማደግ ላይ ባሉት ሃገራት የኤኮኖሚ እድገት አማላይ ቢሆንም ብዙውን ጊዜ ህብረተሰቡንና ተፈጥሮን ለችግር ያ

እስካለፈዉ የጎርጎሪዮሳዊ ዘመን ማጠቃለያ በዓለም የስደተኞች ቁጥር 45 ሚሊዮን መድረሱን የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR አስታወቀ። UNHCR ዛሬ ለሚታሰበ…

በማህበረሰብ ጉዳይ የስነ-ልቦና ጉዳይ አዋቂዋ ወጣት ፤ በሀገር ዉስጥ የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን፤ በርካታ የዉጭ ፊልሞችን ያስተዋዉቃሉ፤ ምዕራባዉያን የፊልም…

ኦባማ በንግግራቸዉ የሰዉ ልጅ እኩልነት፥ የመንቀሳቀስና የመሥራት መብቱ እንዲከበር፥ የኩሌር ጦር መሳሪያ ቅነሳ እንዲደረግ ጠይቀዋል።አስተናጋጃቸዉ የጀ…

በዓለማችን ከ 87 ዓመታት በኋላ፣ በሥነ ቴክኒክ የተራቀቀው ዓለም፤ በተለይ፣ በኮምፒዩተሩ ዓለም፤ በመገናኛዎች ፤ በኢንዱስትሪዎችና በተለያዩ መ/ቤቶች፤ ተ

በአሁኑ ጊዜ ከክፍለ ዓለማቱ የተወከሉ የእግር ኳስ ቡድኖችን የ«ኮንፈደሬሽን ዋንጫ» በተሰኘው ውድድር በማስተናገድ ላይ የምትገኘው የከርሞው የዓለም የእግ…