የኢትዮጵያ እግር ኳስ በዓለም መድረክ DW Amharic January 4, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በዓለም አቀፍ የውድድር መድረኮች ዘላቂ ውጤት ያጣበት ምክንያቱ ምንድን ነው?ብሔራዊ ቡድኑ በዓለም አቀፍ የውድድር መድረኮች ዘላቂ ውጤት ከራቀው ቆይቷል። በእርግጥ ቡድኑ እጎአ በ1962 ዓም የአፍሪቃ ዋንጫ አሸናፊ ለመሆን የበቃ ነበር።