የጎልማሶች የትምህርት ቀን
መሃይምነትን ለማስወገድ ያለመዉ የጎልማሶች የትምህርት ቀን በዓለም ደረጃ ዛሬ ታስቦ ዉሏል።
መሃይምነትን ለማስወገድ ያለመዉ የጎልማሶች የትምህርት ቀን በዓለም ደረጃ ዛሬ ታስቦ ዉሏል።
የሥልጣኔ አንዱ ዋና ዓላማ፤ ሰዎች በኑሮአቸው ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች መፍትኄ መሻት፣ ከባዱን ነገር ማቅለል ነው። ለዚህ ትልቁን …
50ኛው የበርሊን ዓለም አቀፍ የመገናኛና የመዝናኛ እንዲሁም የቤት ዕቃዎች ትርዒት፣ Read more →
በትርዒቱ ዘመኑ ያፈራቸው የመዝናኛና የመገናኛ ቴክኖሎጂዎች ታይተዋል። ተመልካቹ አድናቆቱን አሳይቷል።
በ2002ዓ,ም የተለያዩ ተስፋ ሰጪ ተግባራት በጤና አገልግሎትና በአካባቢ ተፈጥሮ ጥበቃ ረገድ መከናወናቸዉን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸዉ ወገኖች …
የጀርመን ጥምር መንግስት ፣ በሀገሪቱ የሚገኙትን የኒዩክልየር ኃይል ማመንጫ ማዕከላት ለመዝጋት ከዚህ ቀደም የተቀመጠውን የጊዜ ገደብ …
አራት ፓርቲዎች ተጣመሩ። በ2002ቱ ሀገራዊ ምርጫ ላይ ድምጽ ያጣነው ስለተበታተንን ነው ይላሉ።
ሰንበቱ በአውሮፓና በአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ግጥሚያዎች የተካሄዱበት ነበር። የዓለም አትሌቲክስ ዋንጫ ውድድርም እንዲሁ …
የ1993ቱ የኦስሎዉ ስምምነት-የካፕ ዴቪድ ድርድድር የዌይ ሪቨር ስምምነት፥ የታባ ጉባኤ፥ የኤሎን የሰላም እቅድ፥ የኖይሲባሕ-አይሎን ስምምነት፥ የአረብ …
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር የምንዛሬ ዋጋ መቀነሱን ካሳወቀ ወዲህ የሸቀጦች ዋጋ ንሯል ። …
ሶማሊያ ብጥብጡ አይሏል። የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ኃይል ተጨማሪ ጦር አግኝቷል። በሌላ በኩል ሩዋንዳ ከመንግስታቱ ድርጅት …