በፓትርያርኩ መቀመጫ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ቅርሶች እና ንዋያተ ቅድሳት ጉዳይ ምርመራ እንዲካሔድ ተጠየቀ
ታሪካዊው የቅዱስ እንጦንስ ጽሌ በአርተፊሻል ተቀይረዋል ከተባሉት አንዱ ነው የስእለት እና የስጦታ ወርቆች እና የብር ጌጣጌጦች…
ታሪካዊው የቅዱስ እንጦንስ ጽሌ በአርተፊሻል ተቀይረዋል ከተባሉት አንዱ ነው የስእለት እና የስጦታ ወርቆች እና የብር ጌጣጌጦች…
ዓመታዊ ጉባኤው የሚካሔድበት ወቅት ‹‹የሰንበት ትምህርት ቤቶች ቀን›› በሚል ተሠይሟል በአ/አበባ ሰንበት ት/ቤቶች ፀረ ሙስና እና…
የወቅቱ ሰበካ ጉባኤ የኹለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለመገንባት ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቅቋል የቦታ፣ የሕንፃ እና የልዩ ልዩ ገቢ…
ርምጃው የሀ/ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ፣ አመራሩ እንዲቀየር የጻፉትን ደብዳቤ መነሻ ያደረገ ነው ለጥያቄአቸው ምላሽ ባለማግኘታቸው በፓትርያርኩ ላይ…
የሰንበት ት/ቤቶቹን አንድነት ለማገድ እና አመራሩን ለመበተን መታቀዱን ተቃውመዋል በአጥቢያዎች የተቀናጀ ፀረ ሙስና እና ፀረ ኑፋቄ…
ክርስቲያን መምህራን እና የመንግሥት ሠራተኞች ተመርረው እና ተሠቃይተው ወረዳውን እንዲለቁ ከሥራ ማባረርን ጨምሮ እስራት፣ ያለበቂ ምክንያት…
ያለሊቀ ጳጳሱ ዕውቅናና ፈቃድ በአምስት ሓላፊዎች ላይ እግድ እና ዝውውር ተፈጽሟል አካሔዱ በሊቀ ጳጳሱ ሕገ ወጥ…
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሚያዝያ ፳፯ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. የመክፈቻ ጸሎት ሥነ ሥርዐት…
የኤጲስ ቆጶሳትን ሢመት ጨምሮ በርካታ አጀንዳዎች ለጥቅምት ምልዓተ ጉባኤ ተላልፈዋል የአ/አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮችን ለማሳሰር…
ዝርዝር መግለጫው በይፋ የሚወጣው በቀጣዩ የጥቅምት ምልዓተ ጉባኤ ነው በስደት ያሉ የሚመለሱበትና በኑሯቸው የሚቋቋሙበት ጠንካራ ውሳኔ…