የቀድሞው የሕወሓት ታጋይ የኾኑት አቶ ዕቁባይ በርሄ አሁን ታክስ አልከፈለም ተብሎ ክስ የቀረበበትን የሜጋ ሥነጥበባት ማእከል በሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ ነበር። ይኹንና እርሳቸው ይህ ድርጅት ታክስ አልከፈለም ተብሎ በተጠየቀበት በ1996 ዓ.ም በሐላፊነት ላይ አልነበሩም። የውስጥ ምንጮቻችን ዘገባ እንደሚጠቁመው በቅርቡ ከወይዘሮ አዜብ …

የአዜብ መስፍን የስራ ባልደረባ በታክስ ማጭበርበር ታሰሩ Read more »

…አቶ መለስ “መሀል ሜዳ” የመጡ ጊዜ ታድያ ሰውየው ያረፉበት ስፍራ “ሕይወት ሆቴል” በሚባል አነስተኛ የገጠር መዝናኛ መሆኑ ተነግሮኝ ይህንኑ ለማረጋገጥ ሄድኩኝ፡፡ ሆቴሏ በከተማዋ መሀል ትገኛለች፡፡ ሙሉ በሙሉ የጭቃ ቤት ስትሆን ጥግ ጥጉን የተሰሩ ወደ ጎን ያዘመሙ መኝታ ክፍሎችና አንድ ምግብ …

ጓሳ – ያልተዘመረለት ተፈጥሮ Read more »

(መሀመድ ሰልማን) ስብሓት “ትኩሳት” ብሎ በጠራው መጽሐፉ ጀርባ ላይ ምን አለ? “ወጣት ሁን” አለ፡፡ ቢመርህ “ሪቮሉሽን” ታስነሳለህ፣ እጅግ ቢመርህ ራስህን ታጠፋለህ…፡፡ ለማንኛውም ወጣት ሁን፡፡ እኔ ግን እልኻለሁ፣ ወጣት መሆኑን ሁን፣ ነገር ግን ራስህን ከማጥፋትህ በፊት ፒያሳ ሂድ፤  ሐሳብህን ልትቀይር ትችላለህና፡፡ …

ማሃሙድ ጋ ጠብቂኝ! [ክፍል አንድ] Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ  ዛሬ በመሠረቱት አዲስ ካቢኔ አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ትልቁን ስልጣን ተቆናጠዋል፡፡ ለረዥም አመት አቶ ስዩም መስፍን ይዘዉት የቆዩትን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ጋር ደርበው እንዲሠሩ የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበርና የደኢህዴግ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ኀይለማርያም ተመርጠዋል፡፡ አቶ …

አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፤ ስምንቱ ሚኒስትሮች አዲስ ናቸው Read more »

በአሁኑ ሰዓት በተወካዬች ምክር ቤት እየተካሄደ ባለው ስብሰባ አዲስ መስሪያ ቤቶች እየተቋቋሙ  ይገኛሉ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ከሚያፀድቃቸው ሶስት አጀንዳዎች መሀል የፌደራል የሥራ አስፈፃሚ አደረጃጀት አዋጅን ማፅደቅ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ አዲሱን ካቢኒያቸውን ከማሳወቃቸው በፊት ይህን አዋጅ ያጸድቃል። የእድገትና ትራንስፎርሜሽኑን በፍጥነት …

አቅም ግንባታ ሚኒስትር ፈረሰ፤ 20 የሚኒስትር መስሪያ ቤቶች ተመሰረቱ Read more »

(AddisNegerOnline.com) — በአሁኑ ሰዓት በተወካዬች ምክር ቤት እየተካሄደ ባለው ጉባኤ በኢፌድሪ ፕሬዝዳንት አቶ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ንግግር የተከፈተ ሲሆን የፕሬዝዳንቱን ንግግር ካደመጠ በኋላ አቶ አባዱላ ገመዳን በአፈ ጉባኤነት አቶ መለስ ዜናዊን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መርጦ ለሻይ እረፍት ወጥቷል፡፡ የህዳሴ ሀሳብ በማቅረብ፣ ሀገራችን …

አቶ አባዱላ ገመዳ አፈጉባኤ፣ መለስ ዜናዊ ጠ/ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ Read more »

ብርቱካን ለዳግም እስራት ከተዳረገች ጀምሮ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አንዳች ዓይነት ለውጥ ውስጥ ሊገባ እንደሚችል የገመቱ ጥቂቶች ሳይሆኑ አይቀሩም። ለውጡ እጅግ ለስላሳና ገር የሚመስል ነገር ግን ብዙ ዜጎች የሞራል እና የፖለቲካ ጥያቄዎችን መላልሰው እንዲያስቡ የሚያደርግ ለስላሳ አብዮት መሆኑን እየቆየም ቢሆን መረዳት አዳጋች …

[አንድ ለቅዳሜ!] ይቅርታ ለብርቱካን ወይስ ይቅርታ ከብርቱካን? ይቅር ባዩ ማነው? Read more »

ከሳምንታት በፊት በተከበረው የመስቀል በዓል ላይ ለመታደም በአንዲት አነስተኛ የጉራጌ ቀበሌ ተገኝታ የነበረችው ማኅሌት አበጋዝ በጉራጌዎቹ ክትፎ እና ቆጮ መሀል ደጋግሞ ስሙ የሚነሳ የፖለቲካ ሰው እንዳለ እና ስሙም “ሰውየው“ እንደሚባል ትተርካለች፡፡ ጉራጌዎች ገራገር ቢጤ ሳይኾኑ አይቀሩም። ጸሐፊ ተውኔቶችም በየፈጠራ ሥራዎቻቸው …

ከዋቤ ወንዝ ማዶ -ፖለቲካ Read more »

የባንዲራው ቀን አከባበር እና ዙሪያውን የሚከተሉትን ንግግሮች ለሚተነትን ታዛቢ ኢሕአዴግ ቢያንስ በዚህ ጉዳይ “የቀኞቹን” አጀንዳ ማንሳቱ መሠረታዊ ሽግሽግ መሆኑ የሚያሻማ አይደለም። ይህ እርምጃ የኢትዮጵያዊ ብሔረተኝነት አቀንቃኙን አንድ “ትልቅ” አጀንዳ የሚያሳጣው ነው። እርግጥ ቀደም ሲል እንዳልኩት የባንዲራን ጉዳይ ሁሉም ወገን የሚስማማበት …

አጀንዳ ነጠቃ ከባንዲራው ጀርባ? Read more »

(ሙሉ ገ.) ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ የሚገኘው የመብራት ሃይል አዳራሽ በበቢንጎ ጨዋታ አፍቃሪዎች ዘንድ ተወዳጅ ነው።በተለይ በእረፍት ቀናት ። አንዳንድ ሰንበቶች ግን የተለመዱት “ቢንጎ” የሚሉ ተደጋጋሚ ጩኽቶች “ዲሞክራሲ፤ ፍትህ፤ ነጻነት” በሚሉ ቃላት ተተክተው በአዳራሹ ያስተጋባሉ። ያኔ አንዱ ተቃዋሚ ፓርቲ አዳራሹን ህዝባዊ …

የ“መድረክ” ውሎ Read more »

በነገራችን ላይየሰሞኑ የኢሕአዴግ ጉባኤ ምን ማለቱ ነው? እኛ እኮ ቻይና ሞዴላችን ናት ሲባል በኢኮኖሚ ብቻ መስሎን ነበር። ውይ በፓርቲ ልብስም ጭምር ሆነ እንዴ? ኮፍያው አልቀረ፤ ምንጣፉ አልቀረ። አይ እንዲህ ከሆነ አንድ ፊቱን አጠራርም ይቀየርልና። ሊቀ መንበር መሌ ይባልልን፤ ልክ ሊቀ …

[አንድ ለቅዳሜ!] መለስ ኮሎምቢያ ፖፕ ቤኔዲክት እንግሊዝ Read more »

The Ethiopian people’s Revolutionary Democratic Party (EPRDF) today elected Hailemariam Desalegn as Deputy Chairperson and rubberstamp its longest serving Chairperson, Prime Minster Meles Zenawi, to stay on its position. Hailemariam’s appointment came after the resignation of former Deputy Chairperson and …

EPRDF elects Hailemariam Desalegn for Deputy Chairperson Position Read more »

ባለፉት አራት ዓመታት ኢትዮጵያ “ከኋላ ቀር የግብርና ኢኮኖሚ ወደ ሞደርን ኢኮኖሚ” ሽግግር በማድረግ ላይ ትገኛለች የሚለውን ዜና ሰምተዋል? የእንደራሴዎቿ የምርጫ እንቅስቃሴ እና ውጤት ትንፋሽ ያሳጣት አገር ከምርጫ ወሬ ባሻገር የሚነገር ነገር የሌላት አይደለችም። በምርጫው ዜናዎች ሽፋን በቅርቡ የተሰማው ኢኮኖሚያዊ “ወግ” …

ኢትዮጵያ “ከኋላ ቀር የግብርና ኢኮኖሚ ወደ ሞደርን ኢኮኖሚ” ሽግግር በማድረግ ላይ ትገኛለች?! Read more »

ባለፈው የካቲት ወር 2001 ዓ.ም የብር የምንዛሬ ምጣኔን በ22 በመቶ ዝቅ እንዲል መመሪያ አስተላልፎ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡም ተመሳሳይ እርምጃ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮች ገለጹ፡፡ በአዲሱ የምንዛሬ ማስተካከያም በሕጋዊው የምንዛሬ ገበያ አንድ የአሜሪካን ዶላር በ14 ብር ሊመነዘር ይችላል፡፡ እንደምንጮች ገለጻ …

ብሔራዊ ባንክ የብርን የመመንዘር አቅም ዝቅ ሊያደረግ ነው Read more »