የአርቲስት ሰብለ ተፈራ የቀብር ስነሥርዓት ተፈጸመ ::ባለቤቷ ሞገስ ተስፋዬ በ15 ሺ ብር ዋስ ተለቀቀ::
የአርቲስት ሰብለ ተፈራ የቀብር ስነሥርዓት ብዙ ሺህ አድናቂዎቿ እና ወዳጅ ዘመዶቿ በተገኙበት ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተፈጸመ::ባለቤቷ የሚያሽከረክረው መኪና ከቆመ መኪና ጋር ተላትሞ የአርቲስቷ ሕይወት በአዲሱ ዓመት ያለፈ ሲሆን ባለቤቷ ሞገስ ተስፋዬ ላለፉት 3 ቀናት እስር …
የአርቲስት ሰብለ ተፈራ የቀብር ስነሥርዓት ተፈጸመ ::ባለቤቷ ሞገስ ተስፋዬ በ15 ሺ ብር ዋስ ተለቀቀ:: Read more »