ክቡር ሚኒስትሩ ከሹፌራቸው ሲነታረኩ ከትራፊክ ፖሊሱ ሲሞዳሞዱ ዋሉ::
[ክቡር ሚኒስትሩ አማካሪያቸውን አስጠሩት] – ምን አዲስ ነገር አለ? – ሪፖርቱ ነዋ፡፡ – የትኛው ሪፖርት? – ሰሞኑን የወጣው፡፡ – በምን ላይ? – በሕገወጥ ዝውውር፡፡ – የሕገወጥ ዶላሩን ነው? – እ… – ለእነዚህ ኒዮሊብራሎች ግን የት እንሂድላቸው? – ምን እያሉ ነው? …