የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መናሩ ነዋሪዎችን አስግቷል
በታምሩ ጽጌ
ምክንያቱ ባልታወቀና ነጋዴዎችም ሲጠየቁ ምላሽ መስጠት ፈቃደኛ ባልሆኑበት ሁኔታ፣ የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መናሩ ስጋት እንደፈጠረባቸው በተ…
በታምሩ ጽጌ
ምክንያቱ ባልታወቀና ነጋዴዎችም ሲጠየቁ ምላሽ መስጠት ፈቃደኛ ባልሆኑበት ሁኔታ፣ የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መናሩ ስጋት እንደፈጠረባቸው በተ…
በውድነህ ዘነበ
– በባለሥልጣኑ ውሳኔ የተበሳጨው የአስጎብኚ ድርጅቶች ማኅበር ስብሰባ ጠርቷልየኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከቀረጥ ነፃ የ
በኃይሌ ሙሉየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) ረዳት የፋይናንስ ሠራተኛ የነበሩት ወ/ት አልማዝ ልዑልሰገድ የተባሉ የ56 ዓመት
ላለፉት 8 ዓመታት አገራዊ ፋይዳ ያላቸውንና ለህዝባችን ሁለንተናዊ ነጻነት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በመደገፍ ሲንቀሳቀስ የቆየው የሜልበርን ዲሞክራሲ ለ
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈት ተከትሎ የተፈጠረው የሥልጣን ክፍተት በፍጥነት ይሞላ ሲል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – ኢዴፓ አሣስቧል፡፡
ቀበርኩ ብዬ ነበር መለስ ብሎ መጣ ምነዉ አላልቅ አለኝ የመለስ ቀለስ ጣጣ በቃኝ ያንተ ነገር ሂድ ከፊቴ ዉጣ ዛሬስ የቁርጥ ነዉ የፈለገዉ ይምጣ! ዋግሹም ጎበዜና አፄ ዮሐንስ ከአፄ ቴዎድሮስ ህልፈት በኋላ እኔ ልንገስ እኔ ልንገስ በሚል ለጦርነት ሲዘጋጁ ዋግሹም ጎበዜ ስልቻ ሙሉ ጤፍ ለአፄዉ ይልኩላቸዋል። መልዕክቱ . . . ዋ! ብዙ ሠራዊት አለኝ የሚል ነበር። […]
ለአገራችን መልካም መሪ ለቤተ
ክርስቲያናችንም ደገኛ አባት እንዲሰጥ ጸሎት ይደረጋል::
የተቀጸል ጽጌና መስቀል ደመራ
በዓላት አከባበር ዝግጅት ተጠናክ
የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ደን ይዞታ ከግዜ ወደ ግዜ እየተመናመነ ነዉ። አራት መቶ የማይሞላዉ መሪትን የሚሸፍነዉ ደን ያለዉ በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ግዛት ነዉ።
በጥቅምት ወር ማለቂያ ገደማ በሚካሄደው ምርጫ ፣ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ፣ዳግመኛ ማሸነፍ ከቻሉ ፤ በቀጣይ ዐራት ዓመታት የሚያከናውኗቸውን መርኀ ግብሮች
የሶማሊያን የባሕር ወንበዴዎች ጥቃት ለመከላከል የመርከብ ኩባንዮች የዘረጉትን የጥበቃ መርሐ-ግብር አጠናክረዉ እንዲቀጥሉ ወንበዴዎቹን ለመዉጋት የዘመተ…
በምዕራብ ጀርመኑ የኖርድ ራይን ቬስትፋለን ፌደራዊ ክፍለ ግዛት ከ2 ሳምንት አጋማሽ በፊት በተጀመረው በአዲሱ የትምህርት ዘመን ለ 1ኛ ደረጃ ተማሪዎች የእስ
የሶማሌላንድ ባለሥልጣናት ባለፈዉ አርብ ብቻ አንድ መቶ ኢትዮጵያዉን ስደተኞችን አስገድደዉ ወደ ኢትዮጵያ መልሰዋል። በሌላ በኩል የጀርመን መንግሥት በሊ
. ቅ/ሲኖዶሱ የአስታራቂ ኮሚቴውን
ሪፖርት አዳምጧል::
. ሦስት የአስታራቂ ኮሚቴው አባላት
አዲስ አበባ ናቸው::
. ቅ/ሲኖዶሱ አካሄዱን ለማደናቀፍ
የሚሞክሩ ቡ
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሥርዓተ ቀብር ዕሁድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም ተፈፅሟል።
የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አጀማመር፥ የዛሬ ይዞታና መጪ ሁኔታ በተከታታይ ውይይቶች የምንመለከታቸው ጭብጦች ናቸው።
የኢትዮጵያ ኅገ መንግስት ስለ ጋዜጠኝነ
የሪፖብሊካኑ ፕሬዚዳንታዊ እጩ ሚት ራምኒ እና ምክትል ፕሬዚዳንታዊው እጩ-ፓል ራያን ማን ናቸው?
አንጎላ ውስጥ በተካሄው ምርጫ ፣ የፕሬዚዳንት ሆሴ ኤድዋርዶ ዶሽ ሳንቱሽ ፓርቲ (MPLA)አሸናፊ እንደሆነ አሳወቀ ። ፓርቲው በገንዘብ ተደግፎ፣ በሰፊ ፕሮፖጋን
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዘገባ እንደሚያመለክተዉ እነዚሕ ፖለቲከኞች በ2009 እና 2010 ለጠፋዉ በመቶ ሚሊዮን ለሚቆጠር ገንዘብ ተጠያቂዎች ናቸዉ።ግን ደ
ባለፈው ሣምንት በዓለምአቀፍ ደረጃ ከተካሄዱ ዓበይት የስፖርት ውድድሮች አንዱ ስዊትዘርላንድ ዙሪክ ላይ የተካሄደው የአትሌቲክስ ዳያመንድ ሊግ ውድድር ነ
የእለቱ ዜና
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(MKWebsite, ነሐሴ 28/2004 ዓ.ም/ August 3/2012/ በእንዳለ ደምስስ/ PDF):- ስንክሳርንና ግብረ ሕማማትን እንዲሁም ሌሎችን መጻሕፍት ከግእዝ ወደ አማርኛ የተረጎሙት
(ፎቶው የቢቢሲ ነው)click here for pdfየጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት ከተረዳበት ሰዓት ጀምሮ ሀገራችን አዲስ መልክ ይዛለች፡፡ ያለፉት ቀናት ስለራሳችን የተ…
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ቀብር በዛሬው ዕለት በይፋ የሃዘን ስነ ስርዓት ተፈጸመ። የሟቹ አስከሬን በብዙ ሺህ ሃዘንተኞች ታ
ዛሬ የጠ/ሚኒስትሩን አስከሬን ሽኝት በታላቅ ክብር እና ዝግጅት በማከናወን ላይ ያለችው ኢትዮጵያ አቶ መለስ ዜናዊ ፍትሐተ ጸሎት እንዲደረግላቸ
በውድነህ ዘነበ
በጤና መታወክ ምክንያት በሕክምና ላይ የሚገኙት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አለማየሁ አቶምሳ፣ ሕክምናቸውን አቋርጠው በጠቅላይ ሚኒስ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ታመሙ መባሉን እንደሰማ ለሁለት ወራት አዝኖና ደንግጦ፣ አረፉ መባሉን ከሰማ ወዲህም ለሁለት ሳምንት ሙሉ በመሪር ሐዘን በመዋጥ አልቅሶና
በታምሩ ጽጌ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከትግል አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ደርግን ከጣሉ ማግስት ጀምሮ፣ በአገር ዕድገትና ልማት ሥራ ላይ የተሰማሩ ቢሆንም
በምሕረት ሞገስ
“ከጠዋቱ 12 ሰዓት እንዳለፈ ከልጄ ስልክ ተደወለልኝ ‘ቴሌቪዥን ክፈች’ አለችኝ፡፡ ስከፍት ስለመለስ ዜና ዕረፍት ይወራል፡፡ የልጅ ልጆቼን …
በውድነህ ዘነበ
በመስከረም 2006 ዓ.ም. ይጠናቀቃል ተብሎ ዕቅድ የተያዘለት የግልገል ጊቤ ሦስት ኃይል ማመንጫ ግንባታ በወቅቱ እንደማይጠናቀቅ በመረጋገጡ፣ ሊ…
አቶ ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ፣ የቀድሞ የአዲስ አበባና የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት
በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከሚ
በውድነህ ዘነበ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ከግንቦት 1988 ዓ.ም. እስከ ግንቦት 1997 ዓ.ም. ድረስ የተገነቡ ሕገወጥ ግንባታዎች ከማስተር ፕላኑ ጋር የሚ…
በጋዜጣው ሪፖርተር
ነሐሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተው እሑድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. ሥርዓተ ቀብራቸው በክብር በብሔራዊ ደረጃ የተፈጸመው ጠቅላ…
• የተከሳሸቹ ጠበቆች የዓቃቤ ሕግ ጥያቄን ተቃውመዋል
በሊያ ተረፈ
በእነ አቶ ያረጋል አይሸሹም ጉዳይ ምስክሮችን ማድመጥ የጀመረው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ
በታምሩ ጽጌ
ሕልፈተ ዜናቸው ከተነገረ ከ13 ቀናት በኋላ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. የቀብር ሥርዓታቸው በተፈጸመው በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ቦታ ላይ …
በዳዊት ታዬ
ከዚህ ቀደም የአዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ ይታዩ የነበሩ የበዓል ዝግጅቶች በ2005 ዓ.ም. መግቢያ ዋዜማ ላይ ደብዝዘዋል፡፡
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
በሐዋሳ ከተማ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈተ ሕይወት ከተነገረበት ቀን ጀምሮ በርካታ ፎቶግራፎች ሲሸጡ የሰ…
የኢትዮጵያን ታሪክ፣ጥንታዊ ሥልጣኔ፣ውብና ድንቅየ ባህል፣ቅርስና የአገሪቱ ነፃነት ተጠብቆ መዝለቅ ሲነሳ፣በማንኛውም ንፁሕ ኅሊና ባለው ሰው አዕምሮ ውስጥ ቀድሞ ድቅን የሚለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ነወ፡፡ ይህ ያለምክንያት አይደለም፡፡ የሃማኖቱ አባቶች፣ሕግ አውጥተው፣ሥርዓት ዘርግተው፣ሕዝቡ መንፈሳዊና ዓለማዊ ሕይዎቱን እንዲመራበት ያስቻሉ፤ክፉና ደጉን፣ጥሩውንና መጥፎውን፣ለይቶ እንዲያውቅ ያደረጉ ከመሆናቸውም በላይ፣ የግዕዝና የአማርኛ ቋንቋዎችን ድምፆች ወካይ የሆኑ ፊደሎችን ቀርጸው ትውልድን በተከታታይ ያስተማሩ ከመሆናቸው የተነሳ […]
የዛሬው ‘ የጽናት’ ሬድዮ ጋዜጠኛ የቀድሞው አቀንቃኝ ሰለሞን ተካልኝ ‘ቅንድባሙ መሪ’ የሚለውን ዘፈኑን ወደ ሸገር ዘልቆ ካስባረካና ከስርዐቱም ጋር እርቅ ካደረገ በሁዋላ የመጀመሪያ ልምጩን ያሳረፈው የሙያ ወዳጁ አቀንቃኝ ነዋይ ደበበ ላይ ነበር። ( አቀንቃኝ ሲያረጅ ኮሚቴ ይሆናል መሰል ነዋይ ደበበ የልቅሶ ኮሜቴ አመራር ውስጥ ይህን ጽሁፍ ሳዘጋጅ ሰማሁ ሹመት ያዳብር ብለናል ነዋይ ) የሰለሞንን እርቅና […]
የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሞት በብዙዎች ጉንጭ ለሁለት ወር ሲጉላላ ቆይቶ በኢትዮጵያ መንግስት ከተረጋገጠ ይኸው ሁለት ሳምንት ሊሆነው ጥቂት …
ኤርትራ ውስጥ ከ10 ዓመታትበላይ በእስራት ከነበሩጋዜጠኞች መካከል3 ምናልባትም 4ቱ ሳይሞቱ አልቀሩም ሲል ዋናጽ/ቤቱ በፓሪስ፣ፈረንሳይየሚገኘው፤ድንበር አ
የአቶ መለስ የቀብር ስነሥርዓት እሑድ በመንበረ ጸባኦት ቅድሥት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እንደሚፈፀምና የውጭ ሃገራት መሪዎች ንግግርና የስንብቱ ስነ ስርዓት…
አድማጮች ባቀረቡት የመፍትሄ ሃሳብ እና ጥቆማ ላይ ተመርኩዘን ከትምህርት ሚንስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ከፍተኛ ኃላፊ አቶ ረዲ ሺፋ ጋ ያደረግ
የዓለም ዜና
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ቅዱስነታቸው ስለ ራሳቸው እና ስለ ፕትርክናው ሊናገሩ ይገባቸዋል።
(ደጀ ሰላም፤ ነሐሴ 25/2004
ዓ.ም፤ ኦገስት 31/ 2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ ብፁ…
የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ክንውኖች፥ በአዎንታዊም በአሉታዊነትም የሚታዩና የሚመዘኑ፤ ትተዋቸው ያለፏቸው ቅርሶች እየተገመገሙ ባሉበትና አገሪቱ ልትከተ
የፌዛን-ሊቢያና የኢትዮጵያ አራጅ በሚል ለሚወገዘዉ ለቀድሞዉ የኢጣሊያ የጦር ማርሻል ለሩዶልፎ ግራሲያኒ መታሰቢያ ሐዉልት መቆሙና ቤተ-መዘክር መከፈቱን አ…