በበፍቃዱ ኃይሉ“An event has happened, upon which it is difficult to speak, and impossible to be silent.’ ~ Edmund Burke.ሴቶች!ሴቶች ፀጉራቸውን ያሳድጋሉ፡፡ ይህ ዓረፍተ ነገር በስህተት የተደ…

በኢትዮጵያ የዕድገትና ለውጥ (ትራንስፎርሜሽን) ዕቅድ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ግማሽ ጊዜው የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የአፈፃፀም ሂደቱን የተመለከተ ግምገማ ባለፈ…

ድሬ ዳዋ ውስጥ ፣ በሁለት አገር በቀል በጎ አድራጎት ማኅበራት ፣ ጡረታ የወጡና ጧሪ ያጡ ዐረጋውያን እርዳታ በማግኘት ላይ መሆናቸው ተነገረ ።

ዳዊትና አሠገ…

ኬንያውያን ባለፈው ሰኞ ምርጫ አከናውነው ኡሁሩ ኬንያታ አዲሱ ፕሬዚዳንታቸው እንዲሆኑ መርጠዋል። አዲሱ ፕሬዚዳንት የጦር ወንጀሎችን በሚከታተለው ዓለም

ከኬንያዎች መማር የሚገባቸዉ፥ ከአዲስ አበባ እስከ ጀቡቲ፥ ከካርቱም እስከ ካምፓላ፥ ከዳሬኤሰላም እስከ ማፑቶ የሚገኙ የአካባቢዉ ሐገራት ባለሥልጣናት ወ

በኬንያ ባለፈዉ ሳምንት ሰኞ የተካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ ዉጤት ይፋ መሆን እስካሁን ያስከተለዉ ችግር የለም። የዛሬ አምስት ዓመት ምርጫ በከፍተኛ አመፅ መታ

ዛሬ ዛሬ ታሪክ ሆኖ ሊነገር የቀደሙት ኢትዮጵያዉያን ለጋራ ጉዳይ በጋራ ይቆሙ የነበረዉ በመካከላቸዉ ልዩነትም ሆነ ቅሬታ ሳይኖር ቀርቶ ሳይሆን በመቻቻል ባ

በዚምባብዌ ሕገ መንግሥት ላይ በሚቀጥለው ሣምንት ሕዝበ ውሳኔ ይካሄዳል። ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ የሚመሩት የዚምባብዌ መንግሥት ምዕራባውያን ታዛቢ ቡድ

“ክርስቲያኑ ወገናችን፣ …ተሰለፍ ከጎናችን!”
ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
እነዚህ ጎሰኛ የሳዑዲ ወገኖች/ቅጥረኞች በጫሩት እሳት ነው-ዛሬ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሙስሊ…

click here for pdfከሀገር ወጣ ብዬ የተለያዩ ሀገሮች ስዘዋወር ከምቀናባቸው ነገሮች አንዱ የደንበኞች አያያዛቸው ነው፡፡ ‹ደንበኛ ንጉሥ ነው› የሚለው እዚያ በገ

አዲሱ የሶማሊያ መንግሥት ባቀረበው ጥያቄ ና አሜሪካንም በሰጠችው ድጋፍ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት በሶማሊያ ላይ የጣለውን የ

አንድ ልጅ ወይንም አዳጊ ወጣት እየተደበደበ ተሰቃይቶ ሲያድግ በስነ ልቦናው ላይ መጥፎ ትውስታ ጥሎ እንደሚያልፍ ይታመናል። ተፅዕኖውም ለእድሜ ልክ አብሮ

በሶሊያና ሽመልስሴት መሆን መታደል ነው ብዬ ብጀምር  የሚስቅብኝ አይጠፋም! ሴት የመሆን ጉዳቶች ላይ ተደጋጋሚ ነገር ሲነገር ሰምተናል፡፡ የቤት ውስጥ የ…

በአውሮጳ ምክር ቤት በተወከሉት ለዘብተኛ ቡድኖች አነሳሺነት ምክር ቤቱ በሶርያ ስለቀጠለው የርስበርስ ጦርነት ተወያይቶዋል። በውይይት ላይ ንግግር ካሰሙ

አቶ እንዳልካቸው የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ሰብአዊ መብትን ከ 23 ባላነሱ አንቀፆች አካቶ መያዙን አስታውሰው በተግባር ግን በተዘዋዋሪ መንገድ በህገ መንግሥ…

የአርቲስት በሃይሉ መንገሻ ስርዓተ-ቀብር ሐሙስ የካቲት 28 ቀን፣ 2005 ዓም ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ተፈፅሟል። አርቲስት በሃይሉን በቅርበት ከሚያውቁት የሙያ

ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
ሰሞኑን ከአገር ቤት አንዲት እናት ልጃቸውን ሊጠይቁ መተው ነበር። ልጃቸው የባለቤቴ ጓደኛ ነች። … የኔም ጓደኛ! … እኒህ አናት …

Ethiopia Zare (ረቡዕ የካቲት 27 ቀን 2005 ዓ.ም. March 6, 2013)፦ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች (ህወሓት፣ ኦህዴድ፣ ብአዴንና ደህዴን) አባላት ጅርጅታቸው ለረጅም ጊዜ ከተዘፈ…

በየጊዜው የሚቀርቡ አዳዲስ የረቂቅ ሥነ ቴክኒክ ውጤቶች፣ የሳይንሱንና የሥነ ቴክኑኩን ዓለም ፣ በእጅጉ እየለውጡት ነው። ባለፈው ጥር ወር መግቢያ ላይ ለ 4

ብሪክስ በሚል አሕጽሮት የሚጠሩት በተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት ላይ የሚገኙ አምሥት ሃገራት በቅርቡ ደቡብ አፍሪቃ ከተማ ደርባን ላይ የመሪዎች ጉባዔ ያካሂዳ

ቻይና እአአ በ 2013 ዓም ለጦር ኃይሏ ወደ 90ቢልዮን ዶላር ለመመደብ ትፈልጋለች። በጀቱ ከአምናው ጋ ሲነፃፀር በ 10,7 ከመቶ ጭማሪ አሳይቶዋል። ይህም የቻይና የጦ…

በሁለት ሺሕ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን ተወገዱ።በሁለተኛዉ ቀን ግን ተመለሰዉ ሥልጣን ያዙ።በሙስና የላሻቁ ባለሥልጣናትን አስወግደዉ፥ በምዕራቦች በ…

አለምፀሐይ ወዳጆበኢትዮጵያ የትያትር ሙያ ተደናቂና ተወዳጅ የነበረው አርቲስት በኃይሉ መንገሻ በተወለደ በ57 ዓመቱ ማርች 3/2013 (የካቲት 24/2005) ዓ.ም. ነዋሪ ሆ

ኬንያዉያን ትናንት በተካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ ከተገመተዉ በላይ በመዉጣት ድምፃቸዉን ሰጥተዋል። የምርጫዉን ሂደት ከቅርበት የሚከታተሉ ወገኖች እንደሚሉ…

ናይጀርያ ያለ ነዳጅ ዘይትዋ ምንም ነገርን ማንቀሳቀስን አትችልም። 80 በመቶዉ የሀገሪቱ ገቢ የሚገኘዉ ከዚሁ ከነዳጅ ዘይት ነዉ። ናይጀርያ የነዳጅ ዘይትዋን…

የታሳራዊዎቹ ቤተ-ሠቦች እና የአይን ምሥክሮች እንዳስታወቁት ፖሊስ በተለይ ከአንዋር መስጊድ አካባቢ እየለቀመ ካሠራቸዉ ወጣቶች መሐል ከአሥር የሚበልጡት …

ህዝባዊ  ምርጫዎች  በመጡቁጥርስልጣኑንእነማንይርከባሉ?ምርጫውምንአዲስ  ነገርይፈጥርልንይሆን?ምርጫውሰላምወይም  አለመረጋጋት … ወዘተይቀሰቀስይሆ

ታምሩ ገዳ
ህዝባዊ ምርጫዎች በመጡ ቁጥር ስልጣኑን እነማን ይርከባሉ? ምርጫው ምን አዲስ ነገር ይፈጥርልን ይሆን? ምርጫው ሰላም ወይም አለመረጋጋት … ወዘተ …

ቤተ ክህነቱ ይህንን ያደረገው ዕርቁ የፈረሰው በውጪዎቹ ችግር
መሆኑን ለማጠየቅ ነው፤
የደጀ ሰላም ምንጮች “ቤተ ክህነታዊ ሐረካት” ብለውታል። 

(ደጀ ሰላም፤ የካቲት 26/2005 ዓ.ም፤ ማርች 5/2013/ PDF)፦ ይህ ጽሑፍ “ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ወእጬጌ ዘመንበረ

የአድዋው ድልሰሎሞን ተሰማ ጂ. 
የዐድዋ ጦርነት እስከዛሬ በአፍሪካም ምድርና በአፍሪካ ታሪክ ከተከናወኑት ጦርነቶች ከፍተኛውን የዋጋና የክብር ድልድል…

ዳዊት ፋንታ
ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሚሆኑ እ.ኤ.አ. በማርች 01 ቀን 2013 ዓ.ም. ፍራንክፈርት በሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ…

“አሁን ያለው ህወሓት ቆዳ ነው” እነ ስብሃት”የህወሓት ወራሾች እኛ ነን” እነ አባይና አዜብ
ኢየሩሳሌም አርኣያሁለት ቦታ የተከፈለው የህወሓት አመራር ልዩነቱ…