ይህ የመጨረሻው ክፍል ነው። የመጨረሻውን ክፍል ከማቅረቤ በፊት የጽሁፌን አሃድ በምስጋና ልጀምር። ሁልጊዜ በህሊናዬ የነበረውን… ነገር ግን ለመጻፍ ጊዜ አጥቼ በነበረበት ወቅት ብርታት ለሆነኝ የእውነት እና የፍቅር አምላክ ምስጋና ይጋባው። ምንም እንኳን ባላነበውም ስለጽሁፉ በሰማሁ ጊዜ… ይህንን ታሪክ ለመጻፍ ምክንያት የሆነኝን የኢትዮ ሚዲያ ባለቤት አብርሃ በላይን በንፁህ ልቤ አመሰግነዋለሁ። ይህንን ጽሁፍ በነጻ ህሊና በድረ ገጾቻችሁና […]

የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ባለ አክስዮን ድርሻና የጋዜጣው ማኔጂንግ ኢዲተር ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ከሀገር መሰደዱን የመረጃ ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ እንደ መረጃ ምንጮቻችን ገለጻ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሊሰደድ የቻለው “ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ገጥሞት እንደሆነ” ይገልጻሉ፡፡ ምንጮቻችን እንደሚሉት “ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ምርጫ 97 ተከትሎ ከታሠሩት ጋዜጠኞች መካከል አንዱ ነበር፡፡ እድሜልክ ተፈርዶበት በይቅርታ ተፈቶ ነበር፡፡ በጋዜጣ በሚጽፋቸው ጽሑፎች ይቅርታው […]

“ፍትህና ዲሞክራሲ በሌለበት አገር አልኖርም” በሚል ምክንያት ራሱን በእሳት አቃጥሎ በገደለው ጀግናዉ መምህር የኔሰው ገብሬ ላይ የመለስ መንግሰት የከፈተዉ የስም ማጥፋት ዘመቻ የህዝብ ቀልብ አልሳበም። ክህደት፤ ዉሸትና ንቀት የአምባገነኑ መንግስት ተብዬዉ መለያ ጠባይ መሆኑ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ የተሰወረ አይደለም። ከዚህ አሳፋሪና አስነዋሪ ባህሪይ ጋር ከጠ/ሚር መለስ ጀምሮ እገሌ ከእገሌ ሳይል ሁለት አስርተ አመታትን ያስቆጠረ፤ እጅግ […]

“ፍትህና ዲሞክራሲ በሌለበት አገር አልኖርም” በሚል ምክንያት ራሱን በእሳት አቃጥሎ በገደለው ጀግናዉ መምህር የኔሰው ገብሬ ላይ የመለስ መንግሰት የከፈተዉ የስም ማጥፋት ዘመቻ የህዝብ ቀልብ አልሳበም። ክህደት፤ ዉሸትና ንቀት የአምባገነኑ መንግስት ተብዬዉ መለያ ጠባይ መሆኑ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ የተሰወረ አይደለም። ከዚህ አሳፋሪና አስነዋሪ ባህሪይ ጋር ከጠ/ሚር መለስ ጀምሮ እገሌ ከእገሌ ሳይል ሁለት አስርተ አመታትን ያስቆጠረ፤ እጅግ […]

ፕሮፌሰር ባደግ በቀለ፣ የኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት
ፕሮፌሰር ባደግ በቀለ የኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት መሥራችና ፕሬዚ

በመንግሥት ይዞታ ሥር የሚገኙትና በከፍተኛ ገንዘብ በመንቀሳቀስ የሚታወቁት የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ፣ የባህር ትራንዚት አገልግሎትና የደረቅ ወደብ አገ

– ለካሣ ክፍያ 97 ሚሊዮን ብር ወጪ አድርጓልናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ በ2003 የበጀት ዓመት የሰበሰበው ዓረቦን መጠን በ39 በመቶ ሲያድግ፣ ያገኘው የትርፍ መጠን

የኢትዮጵያን ፍርድ ቤቶችን በቁጥጥራቸው ሥር ያደረጉት የመለስ ዜናዊ ካድሬዎች ሰሞኑን የተለመደ ድራማቸውን አጧጡፈዋል። የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ በሆኑት በአቶ አንዱዓለም አራጌ መዝገብ ውስጥ ሃያ አራት ዜጎች በበርካታ የፈጠራ የሽብር ወንጀሎች ተከሰዋል።  ከተከሳሾቹ ስምንቱ ብቻ ናቸው በመለስ መዳፍ ውስጥ ያሉት። ሌሎቹ  የገቡት ለማዳመቂያና ለማስፈራሪያ ነው። አስራ ሰባት ገፆች ያሉት “የክስ ቻርድ” […]

የኢትዮጵያን ህዝብ ከተቀረዉ የአፍሪካ ህዝብ ከሚለዩት ዋና ዋና ባህሪዮች ዉስጥ አንዱና ዋነኛዉ ለአገሩ ዳር ድንበር፤ ለመሬቱና ለሐይማኖቱ የሚሰጠዉ ልዩ ቦታ ነዉ። ይህንን ልዪ ባህሪዩን ደግሞ እንኳን ወዳጆቹ ጠላቶቹም በዉል ተገንዝበዉለት ሳይወዱ በግድ በታሪክ መዝግበዉ ያስቀመጡትና ቢፍቁት ቢፍቁት የማይደበዝዝ ሃቅ ነዉ። የቀድሞዉ መሪዎቻችን ህዝቡ አገሩንና አንድነቱን ከወራሪ እንዲከላከል ጥሪ ሲያደርጉ አገርህን ሊቀማህ፤ መሬትህን ሊወርስና ሐይማኖትህን ሊያረክስ […]

አረመኔው የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለው ግፍና በደል ህሊናው ሊሸከመው ከሚችለው በላይ መሆኑን በመግልጽ የኔሰው ገብሬ የተባለ የደቡብ ተወላጅ እራሱን በእሳት አጋይቶ መግደሉን የግንቦት7 ድምጽ ሬዲዮን ጨምሮ ሌሎች በርካታ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የኔሰው ገብሬ በመባል የሚታወቀው መምህር በዳውሮ ዞን በተርጫ ከተማ ለበርካታ አመታት ነዋሪ ሲሆን የወያኔው አገዛዝ ሆድ አደር የዞንና የወረዳ ምክር ቤት […]

የኔሰው ገብሬ ይባላል። ዕድሜው ወደ 29 አመት ነው። ሥራው መምህር ነበር። የተወለደው በጂማ ከተማ ዉስጥ ሲሆን የአንደኛም ሆነ የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለው እዚያው ጂማ ከተማ ነበር። ከዚያም ወደ ዋካ ከተማ በመምጣት ታላቅ እህቱ ዘንድ ኑሮዉን አደረገ። ከዚያም ወደ መምህራን ኮሌጅ በመግባት በመምህርነት ሰልጥኖ በዳዉሮ ዞን ዉስጥ በተለያዩ ወረዳዎች ዉስጥ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እየተዛወረ በመምህርነት አገልግሏል። […]

በአካባቢው ያለውን ጭቆና፣ የመልካም አስተዳዳርና የፍትህ መታጣት በመቃወም እራሱን በእሳት በማጋየት ተቃውሞን የገለጠው የመምህር የኔሰው ገብሬ አስደንጋጭ ዜና የህዝቡ የመነጋገሪያ አጀንዳ በሆነበት ማግስት፣ የአካባቢው  ባለስልጣናት፣ “ተቃውሞውን የሚያስተባብሩት በከተማው የሚገኘው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ካህን ናቸው”  በሚል ሰበብ፣ የቤተክርስቲያኑዋን አስተዳዳሪ የሆኑትን በኩረ ትጉሀን ይልማ መኮንንን ከሃላፊነታቸው ማባረራቸውን ኢሳት  ከትናንትና በስቲያ የዜና እወጃው ዘግቦአል። እንደ ኢሳት ዘገባ የእገዳውን  ደብዳቤ […]

የዋካ ነዋሪዎች እንደሚሉት መምህር የኔሰው ገብሬ እራሱን በእሳት አቃጥሎ ከገደለ በሁዋላ፣ በከተማው ውስጥ አመጽ ሊያስነሱ ይችላሉ የተባሉ ከ80 ያላነሱ ሰዎች ባለፉት ሁለት ቀናት መታሰራቸውን ኢሳት በትናትናው ዜና ዘገባው ገልጾአል። እንደ ኢሳት ዘገባ እስካሁን ድረስ በተጫ ከተማ ብቻ ተወስኖ የነበረው እስር ወደ ገጠር መውረዱን የሚናገሩት ነዋሪዎች፣ የአካባቢው ባለስልጣናት ህዝቡን ለማሸበር መሳሪያቸውን ታጥቀው በከተማው እየተዘዋወሩ እንደሚገኙና ለራሳቸውም […]

መሬት የመንግስት ነው በሚል ሽፋን በገጠሩ የሚገኘው የኢትዮጵያ ህዝብ  በአገዛዙ ላይ ምንም ተቃውሞ እንዳያነሳ ሌት ከቀን ሲሰራ የነበረው የዘራፊው ወያኔ አገዛዝ ፊቱን ወደከተማ ነዋሪዎች በማዞር ማንኛውንም የከተማ ቦታን በሊዝ እንዲቀየር አዲስ ህግ መደንገጉ የሚታወቀ ሲሆን የየካ ክፍለ ከተማ  ነዋሪዎች ድንጋጌው ፤ ንብረት አልባ አድርጎ የሚያስቀርና ለወያኔም ተገዥ እንድንሆን የማድረጊያ መሳሪያ ነው በማለት በጽኑ መቃወማቸውን ዘጋቢያችን […]

በሰሜን አመሪካ በሲያትል ከተማ ከአመት በፊት የተቋቋመው የሲያትል ህዝባዊ ፎረም ከትናንትና በስቲያ እሁድ ህዳር 3 ቀን በአገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ 3 የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲ ተጠሪዎችን ለማወያየት አዘጋጅቶት የነበረው ስብሰባ እጅግ በተሳካ ሁኔታ መካሄዱን የግንቦት7 ዘጋቢ ከሥፍራው በላከልን ዜና ገለጸ። ፎረሙ በጠራው በዚህ የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ ውይይት ለማድረግ የተጋበዙት የግንቦት 7 ንቅናቄ ፤ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርና […]